KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
በዉስጥ መስመር ብዙ ማስፈራሪያ እየደረሰብኝ ነዉ ግን ዛሬም ብሶብኛል
2 жыл бұрын
በዉስጥ መስመር ብዙ ማስፈራሪያ እየደረሰብኝ ነዉ ግን ዛሬም ብሶብኛል
Рет қаралды
41,280
Lij Tofik
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@LijTofik
2 жыл бұрын
የዛሬዉ ምርቃን ይለያል ቤተሰቦቼ ☺️ አሁንም ድጋፋችን ይቀጥላል ሁላችሁም በምችሉት ተረባረቡ ንግድ ባንክ tofik mohammed abdu 1000399912718 እደገባ ደረሰኙን ይላኩልን0967616134 ልጅ ቶፊቅ
@saraahmed7988
2 жыл бұрын
አብሽር ማሻላህ
@kamiletube3956
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ አጅርህን ይቀበልህ ወድሜ
@Tube-xb6fj
2 жыл бұрын
*ጅዛቹን አላህ ይክፈላቹ በርቱ🙏*
@አልይኮቻALY-kombolcha
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ ተውፍቄ ወሎ ላይ ድግሞ እምናይህ ያርገን
@Kelye284
2 жыл бұрын
የወጣትነት ዘመናችሁ ይበረክ በርታ ወድማችን
@LijTofik
2 жыл бұрын
ዛሬ ወላሂ ልታዘባችሁ ነዉ ስት ሰዉ ይሄን ቪድዎ ሼር እደሚያረገዉ ላያችሁ ነዉ 🤔 ሁላችሁም ዳይ ሼር ለህት ለወድማችሁ 🙏አሚንም እያላችሁ🤲
@fatimanigus3261
2 жыл бұрын
አይዙህቱፊቅ።እርለውሎ።ጨርጨውኳ።በይትይላክ።ቱፊቅባሳብአለቅን።
@tube6589
2 жыл бұрын
እኔ ለ5 ጓደኞቼ ሼር አርጌ አለሁ ቶፋየ
@user-fx6pp2ig2n
2 жыл бұрын
ክክክሼር መድረግ አለቅምምም
@hayatethiopian5592
2 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@tube-kl3wz
2 жыл бұрын
ትለያለህ ፈጣሪ ይባርክህ ወገኔንም ፈጣሪ ይድረስላቼዉ
@user-pm7hh7rm8x
2 жыл бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም በተቻለህ መጠን ራስህን ጠብቅ እግዛብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@abdu3752
2 жыл бұрын
ጎበዝልጅ
@hiamanotzewedu9738
2 жыл бұрын
ልጅ ቶፊቅ... አቦ አንተስ የልጅ አውቂ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ... እጃችሁን ለዘረጋችሁ ሁሉ... ፈጣሪ ቤታችሁን በበረከት ይሙላው... ይሄ ነው ስውነት ስውን ለመርዳት... ስው መሆን ነው... ወይ ምርቃቱ... አንጀት አርስ ነቅ... ወሎ መጀን ይሄ ግዜ ያልፋል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️ 💚💛❤️👈
@user-se4iy2wp6l
2 жыл бұрын
ቶፊቅ ምርጥ ልጅ ታዲያ እናንተ ካልዘመታቹሁ አገር ካላዳናቹሁ መኖር ፋይዳ አይኖረዉም የምታረገዉ እንቅስቃሴ የሚበረታታ ነዉ በርቱልን ኢትዮጲያችን ሰላም ትሁን በዱአ በፀሎት አገራቹን አድኑ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእሕትዎየ
@user-fi5ll1zc1i
2 жыл бұрын
ሰበር ዜና. ኢቶጺያ. ታሸንፋለች 💚💛❤💪💪 እስኪ የቤተሰቡ ዲምጥ እደ ዋሀ የጠማዉ በተለ የእናት 😢😢😢😥😥😥😥😭😭😭😭
@misslolicha3686
2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️👏👏❤️❤️😭💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ki9yo4of2n
2 жыл бұрын
አይዞንንንንን ሁላችንም ነን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@lobabawollyia2393
2 жыл бұрын
አህመዲየበጣምነውየናፈቁኝ
@user-qz7qf4ej3x
2 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ እግዚአብሔር በየሄድክበት ይጠብቅህ ከክፉወች አይን ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@user-zj8dh2nd2t
2 жыл бұрын
አሚንንንንንንን የእናት ምርቃት ተገኝቶ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ይችን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሀገራችንን አላህ ሰላም አድርጎልን የቤተሰቦቻችንን ዱምፀ አላህ ያሰማን ያረብ 👍👍👍👍❤️❤️
@user-zj8dh2nd2t
2 жыл бұрын
@Natiእሺ እኔንም በቅንነት
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@t.g.eahutamaryame.1475
2 жыл бұрын
ልጅቶፌቅ ወንድማችን እግዚአብሔር በሄዳችሁበት ይጠቡቃችሁ! ምርቃት ደሥሢል ሙን ያርግልህ
@user-dw3bf3tp3c
2 жыл бұрын
ቶፋየ ቃል የለኝም 😭😭😭☝☝አላህ ሀገራችን ስላም ያድረግልን እስላም ክረስቲያው ወገኖቸ ዘድሮ የሚለይ ቀን ነው ባንድ ሆነን ችግሩን እናልፋለን እንሽአላህ ድሉ የአማራ ነው💚💛❤💪💪💪💪
@tesfshtube2147
2 жыл бұрын
የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምረኝወንድሜ
@yeshitube4294
2 жыл бұрын
Tesfsh ደምሪኝ
@tesfshtube2147
2 жыл бұрын
እሽ ውዶቸ
@TgEthiopia18
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዲህ መልካም መስራት ከምንም በላይ ለአይምሮ ትልቅ ምግብ ነው ጉልበታችሁ ይባረክ እግዚያብሔር በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጣችሁ ።
@MiftahKey
2 жыл бұрын
ትልቅሰው🙏
@user-fi9pq9su3z
2 жыл бұрын
አንተስ ሙፍታህ የት ዘመትህ የእንየ ጥያቅየ ነው
@user-pe4qz1qz6b
2 жыл бұрын
አተስ ሚፉታህ ቀልቃላው ሳቂታው ያላ የወሎን ምርቃትእዲታገኝ እባአብስ
@tizuyedegelemaryameleje4819
2 жыл бұрын
ቶፊቅ የኔጀግና ሺአመት ኑርልን የሚኒሊክ ልጅ እማአምላክ ትጠብቅህ ደሜ እፍፍፍፍ እኛ አማራዎች ክርስቲያን ሙስሊም አንድነን አማራዬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬አይዞን አንድቀን ሁሉም ያልፋል
@user-nw1ux1lk5d
2 жыл бұрын
ወዮ ምርቃት አፈሳችሁት🥰🥰 ይህ ሚስኪን ማህበረሰብ ግፍ የሚፈፅሙበት የሚገሉት😭
@foziaborena4728
2 жыл бұрын
እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር
@tubezd121
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ኑ ቁራአንና ሀዲስ እንማር አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@taibakasi9840
2 жыл бұрын
🤲🤲🇪🇹🇪🇹
@hanagirma9285
2 жыл бұрын
በርቱ ቶፊቅ ወረኞች ያውሩ ዝም በላቸው እናንተ ሥራችሁን ስሩ የዘመኑ ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እናንተም ራሳችሁን ጠብቁ ወለታችሁን መቼም አንረሳም እንዲህ እንዳስደስትካቸው በሂወትህ በሙሉ ደስተኛ ያድርግህ ክፉ አይንካህ ወንድም አለም በርቱልን
@Kelye284
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድሞቼ በርቱ እና በዚህ ጊዜ ያልዘመተ ከወገኑ ያልቆመ ለመቸነው ሁላችንም መተባበር ግድ ይለናል ወሎ እደድሮው እስከምትረጋጋ
@aynalemyedarolijtube1902
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም በጣም ደስ ይላል ይጫምርል ፍጣራ
@user-sv3eb7ko4u
2 жыл бұрын
ወድሜ ተውፊቅ በርታ አላህ ከናተጋር ይሁን ሀገራችንንሠላም አድርጎ በየቤታቸው ይመልሳቸው አሚን አሚን አሚን🤲🤲🤲🤲🤲
@rozaroza6351
2 жыл бұрын
ቶፋ ለአንተ እና ለጓደኞቹህ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏🥰🥰🥰❤️
@susutube9855
2 жыл бұрын
ቶፋ ክክክክክክ አቆላመጥኩ ብለሽ ሰደብሽው እኮ እሙየ የምር አለማድነቅ አይቻልም ቶውፊቅ አላህ ይጠብቅህ
@blatob8799
2 жыл бұрын
አይ የወሎ ህዝብ እድህ በፍቅር እዳልኖረ አሁን የሰውጅ ጠባቂ ሆነ ወድም ቶፊክ እግዛብሔር በሔድክበት የሰላም ክርስቲያኑ ዱአና ፆለት አይለይህ ወድም አለም
@user-vr8ny3vo3l
2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ይሄ ምስኪን ህዝብ አሁን ምኑ ይነካል ያሳሳሉ እኮ እናቶቼ ሰላሙን ቅርብ ያድርግልን
@fatimaabdallah1397
2 жыл бұрын
አሚን
@user-mh4zt4oq7g
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቸሩ መድሀኒያለም በወርቅ ቀለም ይፆፍልህ ወድም ምንኛ መታደል ነው🙏
@hayaahayaa594
2 жыл бұрын
ቶፊቅየ ተባረክ የእውነት ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@mahitube3690
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ቶፊቅ ጎበዝ በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ይስጥህ
@hawabrand
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጀግና ዘድሮ የሰራሀው ስራ መቸም አረሳዉ ጎበዝ ለሚያስፈራሩህ አትፍራ ጠባቂህ አላህነው አብሽር ወድሜ
@muntahtube422
2 жыл бұрын
ማሻአላህ. ጎበዝ. በርታ. አላህ. ይጠብቃችሁ ድዋአ. ሲመርቁ. እንዴት. ደስ. ይላል
@user-gm3zu5ys4i
2 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏
@nomore-qb1fo
2 жыл бұрын
ጎበዞች እያረክ ያለዉን አላህ ኋይረ ጀዛህን ይክፈልህ ሀቢቢ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@zddd5746
2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድም ደጉ ያገሬ ሰው ቀን ያውጣልን ስለናንተ ደጋጎች ብሎ
@abanobyoutubechannelsubscr9992
2 жыл бұрын
wenedeme Tofik betame gubeze neke bereta kefune yareqelek 🙏🙏🙏👍👍👍bereta bezu enetebeqalene kanete
@useruserTUbe
2 жыл бұрын
የኒ እናቶች ደስታችሁን ቅርብ ያርግልኝ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ቶፊቅዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ ከነጎደኞችህ
@makedlyoutube2103
2 жыл бұрын
ወድሜ አተበጣም የልጂ አዋቂነህ አላህ ይጠብቅህ ውድ ወድሜ አላህ ይከተልህ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ❤
@asratyenatalige7115
2 жыл бұрын
ስለእውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ውይ ደስ ስትሉ ደግሜ መምሬ ሸሁ ሲባባሉ አላህ እግዚአብሔር ሲሉ በፍቅር ሲታዩ አዬ ኢትዮጵያዬ ብቻ ሰላምሽ ይመለስ🇪🇹👏👏👏 አሜን የእውነት የልጅ አዋቂዎች ናችሁ ሰጭዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-nv1zp9me9f
2 жыл бұрын
እግድህ ዛቻውን እማ ቻለው አማራ ነህ አትፍራ አላህ ይጠብቅሀል ወድሜ ጥሩ ስራ ነው እምሰራው
@user-cq2sn7ib9t
2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን እናተም አባቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን
@user-or1si5zx6q
2 жыл бұрын
አሜን ይሁን ይደረግልህ በርቱ ወንድማችን ጎበዝ እንዲሁን ነውለወገን መድረስ እግዚአብሔር በወጣው ይተካልህ
@hayat2582
2 жыл бұрын
ልጂ ቶፊቅ አላህይጠብቅህ ወድምየ ጎበዝ በርታ ሸርእናደርጋለን አብሽር
@user-ov3mr5hs3g
2 жыл бұрын
አላህ ባወጣሀው ይተካልህ አላህ ደብቆ ያሳድግህ አንተ ሊላሂ ብለህ ስለሆነ ምንም አይደርስብህም ቢደርስብህም የሸሂድ ትሆናለህ ጀግናው ወንድሜ የአባቶችን ዱአቸውን መቅቡል ያድርግልህ
@henokmehari7488
2 жыл бұрын
ጀግኖች ናቹ በርቱ ድል ለኢትዮጰያ ምርቃቱን ለኛም አሜን አሜን።
@mieret2022
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@sadawloiwa718
2 жыл бұрын
መስጥት ያስደስታል አላህ ይስጠን
@sadawloiwa718
2 жыл бұрын
ይስጠኝና ልስጥበት
@taibataiba.youtube4045
2 жыл бұрын
ወላሂ ማሻአላህ በል እኔም ልመርቅህ አሚን በል አላህ የቀልብህን የልብህን ይሙላልህ ቆንጂየዋ በድኗ ጠንካራ የሆነችዉን ጀባ አላሁመሶሌ ወሰሊመአላ አለሰይድና መሀመድ ወላሂ የዛሬዉ ምርቃብ ቶፊቅ ይለያል ታድለህ ማሻአላህ።።።ማሻአላህ
@zeynebali7287
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅህ
@Tube-xb6fj
2 жыл бұрын
*አህለን ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ ለማንኛዉም ጥንቃቄ አድርጉ መልካም ስራቹን አላህ ይቀበላቹ ወላሂ እናንተን አለ ማድነቅ አይቻልም👍👍👌ድል ለኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹💪💪*
@user-fi5ll1zc1i
2 жыл бұрын
ቶፊቅ፣አሏህ ይጠብቃቺሁ ዉዶቸ ሰላም ለኢቶቢያ ...💚💛❤😢
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@user-qk2vt2oc1z
2 жыл бұрын
አብሺር ወንድም ተዉፈቅ ሀቅን እንጂ ስዉን አትከተል አላህ ይጠብቅህ
@ekramtube7832
2 жыл бұрын
አሚንንን የኔነት በሁለት በሶሰት እያለችብዙመረቅችህ አላህ ይቅበልህ ኸይርሰራህን👍👍👍👍🤔🤔👍
@reham5077
2 жыл бұрын
ቶፍየ አተ ትለያለሕ አባቴ ማንም ምንም ቢልክ ቦታ እዳሰጠዉ ሁሉም የአላሕ ቀድር ነዉ ስዉ አጠፍሀለሁ ስላለ አጠፍም so የአመቱ ምርጥ ወጣት ብየካለሁ አላሕ ይጠብቅ ዉዴ ❤💔
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@reham5077
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 ደመርኩሽ ደስ ይበልሽ 🖤🌹
@itsmeageri
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምስክሪ ነው ቃላት ይለኝም ለናተ መስጠት የሚሰጥ ሰው እኮ መታደል ነው,💚💛❤ አቤት ምርቃት እናቶች እህ💔😰😰
@zinetmareye1854
2 жыл бұрын
አዉ እቴ💔💔💔
@Mazakiros
2 жыл бұрын
ጎበዝ ወንድማችንን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጎበዝ ልባም ነህ ትክክል ነህ ቆየህ ከዘመትክማ አህመድ ማሜ አንተ
@user-mo6qj1og6h
2 жыл бұрын
በርታ ቶፊቅ እየ ወንዲማችን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ አገራችንን ሰላም ያዲርግ እልን
@dagihiwifamily8876
2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ ጎበዞች
@user-cd4td2jc6v
2 жыл бұрын
ደምርኝ ዉድ
@user-yp8cr4xe3o
2 жыл бұрын
ጎበዞች ቶፌክ. እግዚአብሔር. ይጠብቃችሁ. ሀገራችንንም. ሰላም ያርግልን. በብርድ እና በሙቀት ለሚሰቃዪ ወገኞቸ በሰላም ወደቤታቸው ይመልስልን
@kamilawollo7528
2 жыл бұрын
ደምሪኝእህትዎየ
@user-yp8cr4xe3o
2 жыл бұрын
@@kamilawollo7528 እሽ እንደማመር
@user-yp8cr4xe3o
2 жыл бұрын
@Nati እሽ
@habibaha3139
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ ቶፊቄ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን አላህ ኽይር ጀዛህን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ወንድሜ
@hammedhammed6696
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ህይር ስራህንም አላህ ይቀበልህ ወድም
@mifatmohammed4095
2 жыл бұрын
ቶፊቅ፣በርታ👏👏👏🙏🙏❤
@abebichyoutube2909
2 жыл бұрын
አሜን💚💛❤
@HayatHayat-of7yb
2 жыл бұрын
ማሽአላህ ጎበዝ ጀግና ጠካራ ነህ በርታ አላህ ይጨምርልህ አላህ ጥላ ከለላ ይሁንህ
@user-vp4ml7sv3m
2 жыл бұрын
ተውፊቄ አላገባሁም አላላቸውም ክክክክክክክክ ሽኩረን ወንድማችን አብሽር አላህ ይጠብቃህ ይጠብቅችሁ አብሽር
@Neju197
2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ ኢትዮጵያ ኑሪ ለዘላለም💚❤💛
@betselotgetaneh3610
2 жыл бұрын
እኛ የምናቃት ኢትዮጵያ ይቺ ናት ክርስቲያን ሲመርቅህ ሙስሊሙ አሜን የሚል ሙስሊሙ ሲመርቅ ክርስቲያኑ አሜን የሚል ኢትዮጵያዬዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ😥😥😥😥😥😥😥💚💛❤️
@beettube8130
2 жыл бұрын
በርታ ስው ቦታ አተስጥ ጀግና ነህ ውንደሜ
@user-ro5me6ho9l
2 жыл бұрын
ምን ብየ ልፃፍ ወላሂ ጀግና ነህ ማሻአላህ ማሰብህ ብቻ ይበቃል ወንድሜዋ
@user-tf6gu6xj1e
2 жыл бұрын
አሜን ምርቃታችሁ ለኛም ይድረሰን 🥰🥰🥰🥰
@sharjah8343
2 жыл бұрын
በምንቃል,ልግለፅህ,ትለያለህ,ልጅቶፊቅ,አላህከክፉነገርይጠብቅህ🥰🥰🇪🇹
@user-ry6mi7ow8t
2 жыл бұрын
ደምሬኝ ውደ
@Tube-xu5jw
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ተውፊቄ እነዚህ እጃቸውን ለልመና መዘርጋት ያለመደባቸው ዛሬ ዘርግተዋል አላህ በቀያቸው ያላሰቡትን እረዝቅ ይረዝቃቸው
@tigisttigist4033
2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ቃላት የለኝም በርታ
@user-os2mf2xd6m
2 жыл бұрын
አይ ትግራይ አላህ ይስራችህን ይስጣችሁ የስንቱን ሚስጊን የስንቱን ድሃ አገት አስደፉት
@astergizat7652
2 жыл бұрын
በጣም 🙏🙏🙏
@user-gs7nn6gq1w
2 жыл бұрын
ዉይይይ መስጠት ደስ ሲል ዱአዉን መቅቡል አላህ ያድርገዉ ዉይ ተዉፊቅ በጣም በጣም እድለኛ ነህ ይሄንን ደስታ ማየት መታደል ነዉ እኔም አድ ልበል በኸይር ስራ ለሚቀሳቀሱ ወድም እህቶች መጥፎ ለሚመኙ አይናቸዉን አላህ ያጥፋዉ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአብያችን ሀገሬ ታሸንፋለች 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓
@user-qh4uc1si7w
2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ የጠላት ወሬ አትስማ ንቀህ ተዋቸው የጠላሰው ብዙ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ ወድም
@user-ok4ou2vb2n
2 жыл бұрын
ዋውሁሌም.ሰጥይሰጥሀል.ወንድሜ.ፈጣሬ.ይጠብቃችሁ
@seada1742
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ
@user-tl4oy7dq6o
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁነለት ይደረግለት ምረቃቱ ሁሉ ይደረሰው
@hayriyetube55
2 жыл бұрын
እህቴ ጀመሪ ነኝ ሰብስክረይብ አድሪጊኝ በቅንነት
@sadatube4743
2 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከላህ ተውፊቄ አላህ ይጨምርላችሁ ተውፊቄ በወጣው አላህ ይተካህ የኔወንድም እድግ በል ከዚህ በላይ ጎበዝ
@user-bd2yq6sg1d
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ወድሜ መዚህ እድሜህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነውና አላህ ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ሀገራችንን ቤተሰቦቻችንን ሰላም ያድርግልን አሚን
@zenataa7960
2 жыл бұрын
በርታ ማሻአላህ ጀዛከላህ ለምርቃኑ ይሁን ብለናል
@kzd1605
2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ እህህህህ ምን ቃል ልጠቀም አላህ ጀዛህን ይክፈልህ በዱኒያም በአኬራም በሶስቱም ስልኬ ስብስክራይብ ሸር አደርጋለሁ
@saruke2679
2 жыл бұрын
ጎበዝ ተውፊቄ በርታ በወጣ ይተካህ
@emutiahmed3902
2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ
@user-tl4oy7dq6o
2 жыл бұрын
መጨረሻህን ያሳምረው ወጣትነትህን ይባረክልህ ክፍወችን ያሰታግሰልህ እነቅፍትህን ያሰወገደልህ እግዚያብሔረ ይሰጥህ
@zinetfker
2 жыл бұрын
ተባርክ ወድም ዱአውን አላህ መቅቡል ያረገው 🤲🤲🤲
@user-kg9fb3hs1z
2 жыл бұрын
ቶፊቅ ምርጥ ወጣት እግዚአብሄር ይጠብቅልን ስወድ የኔ አስተዋይ ድንግል ማርያም በምትህድበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@user-wv5kr5dt9w
2 жыл бұрын
*መሺአላህ አይዞህ በረታ ወንድም*
@AliSharTube698
2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ቆፊቆ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ የልጅ አዋቂ 👍👍👍👍
@user-rs1jc6so6o
2 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ ያርብ ተውፊቅን ተፍራክ አውጥተክ ወደ ከይር ስላ የመራከው ጌታ ወገኖቻችንንም ከጭቅ አውጣልን የአገራችን ሰላም መልስልን ያረብ የተጨነቀን ሁሉ ፈርጀው
@user-uu1sj6nk7s
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በወጣ ይተካ ተውፍቄ መልካም ሰራህን አላህ ይቀበልህ
@wusmanmohammed6847
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ
@hawaax4680
2 жыл бұрын
ላይክክክክክክክ አርጉት አበርቱት ያጀመአ አሚንንንንን ያርብ የኔ ውንድም መሸአላህ ታድለህ አላህ እጨመር ይስጥህ
@sofia________bintislam8509
2 жыл бұрын
ቶፊቄ አላህ ጀዛህን አብዝቶ ይክፈልህ ወንድም በርታ
@halimatube9681
2 жыл бұрын
ማሻአላ ጎበዝ በርታ ወድም
@saedayimaar6520
2 жыл бұрын
ማሻአላህ"የኒአበሣ"ምረቃኑሁሉ ይዲረሥህ ወዲሚዋ
@toybasiraj865
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቶፊቅዬ የሚስኪኖችን እንባ እንዳበስክ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ አላህ ያክብርህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@user-yw4eg4jh9u
2 жыл бұрын
አላህይጠብቅህከክፉወንድም አብሺር በረታ
@adidsabebaadiasabeba6028
2 жыл бұрын
በርቱልን ወንድሞቸ ስታምሩ ፈጣሪይጠብቃችዉ
@kadhrakhadhra8495
2 жыл бұрын
ተውፊቅ በጣም ጥሩ ስራ ነው እምትሰራው👍🇪🇹❤ ግን በአላህ አንድ ምክር ልምከርህ. በአላህ ከግርህ የጠበበ ልጥፉ እሚል ሱሪ አትልበስ በጣም ያስጠላል ወንዶች ሁላችሁም አትልበሱ ወላሂ ወንድም አይመስሉኝም ወላሂ🤐🙄
@user-wb4fu8oz2b
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ቶፊቄ በወጣ ይተካህ እንድሁም በኸይር ስራ በማስተባበር የለፋችሁ አላህ ይክፈላችሁ አላህ ሃገራችንን ሰላም አድርጎልን ወደቤታቼው ሚመለሱ ያርጋቼው የዋህ ህዝብ ለነሱ ይሄ አይገባቼውም ነበር።የኔ ቤተሰቦችማ እዛው ዴሴ ናቼው እንዴት እንደሆኑ አላቅም
@user-ln4dp8ed9p
2 жыл бұрын
እህህህህህህ ደጉ ወገኔ የወሎ ህዝብ ይሄ ስቃይ አይገባሀም የነበረ ምን ይደረጋል የጊዜ ጉዳይ ነው አይዞን ይነጋል ወገኔ ቶፍየየየየየየየየየየ የኔ ገራገር በወጣው ይተካልህ ጀግናየየየ
@user-nr9bb2eq8w
2 жыл бұрын
በወጣ ይተካህ ወንድሜ አላህ አገራችንን ሰላምያርግል
@user-se6dy9zm2q
2 жыл бұрын
ማሻ አላህህ. አሏህ ኸይሩን ነገሩ ሁሉ ይወፍቅህ 👏👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Пікірлер: 1 М.