KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ውብዬ ስፖርት አሰልጣኝ ቀጠረች ናሂ በቅናት አባረረው ናሂን ሰራሁለት
Күн бұрын
ውብዬ ስፖርት አሰልጣኝ ቀጠረች ናሂ በቅናት አባረረው ናሂን ሰራሁለት
Рет қаралды
112,530
Nahi Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@BananaKola
4 ай бұрын
ናሂ ከስደት መልስ እንዳተ ባል ይስጠን እስኪ ድዋ አርጉ የመዳም ቅመሞች
@fozeyaahmde4078
4 ай бұрын
አች መልካም ሁኝ አትጠራጠሪ መልካም ንጺህ ልብ ካለሽ የበለጠ ታገኛለሽ ሰዉ የዘራዉን እደሚያጭደዉ ነዉ ስራ
@bbbbjjjj5979
4 ай бұрын
Nahi gin lik noo
@bbbbjjjj5979
4 ай бұрын
Nahi gin lik noo
@tube-zq8ot
4 ай бұрын
ምንድነዉ ድዋ???😂😂 ዱዓ በይ ለቀጣዩ በተረፈ አላህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ
@aaisha6429
4 ай бұрын
አገር ብንገባ መልሰን እንሰደዳለን እና የጀመአ ለፍራክ ስቀን አንቀበል አገራችን ተስተካክሎ እድንገባ ድምጥ የሁኑ እና እኛ እንገራቸው እስከመቸ ስደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በባሀርም እየመጡ እየሞቱ ነው
@ateeakapptube5393
4 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@saadas9954
4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@saadas9954
4 ай бұрын
ደምሪኝ አንገትዋ
@HananEtp
4 ай бұрын
አያምርም
@SriremKmal
4 ай бұрын
saww❤🎉🎉
@AshrekaTamam
4 ай бұрын
Sellolalehi woselemi❤
@Seghi123-qs5cp
4 ай бұрын
ቢድሩን. የማይመልስ ወንድ ልጂ. አይወለድ እደዚነው ውቤ. 😂😂😂😂😂😂😂
@aaisha6429
4 ай бұрын
የጀመአ ጡሩ ነገር እድሰሩ ድምጥ እንሁን እኛ ለፍራቅ አንስቅም ህዝብ እያለቀ ነው ኑሮ ተወዶ ሰው እየተሰደደ ነው እቶበሮች ወተው ድምጥ እደሁኑ እንገራቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢
@aynalemearega5826
4 ай бұрын
እልልልልል ውብዬ ብድርሽን ከፈልሽ ትረሳለክ ሴቶች ቅናታችሁ አላልክም ከእናንተ የበለጠ ቅናተኞች አለ❤❤❤❤❤
@fantateka2428
4 ай бұрын
እኮ
@sofi8983
4 ай бұрын
በአረብ አገር የምትከራተቱእህቶች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ በዛው አበረታቱኝ ቅመሞችየ
@marykuki6319
4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@marykuki6319
4 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤
@Sada-j5u
4 ай бұрын
አሜን
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
4 ай бұрын
አሚን አሚን ያረብ
@zamzamz7175
4 ай бұрын
አሚን
@meshalalanzi1879
4 ай бұрын
አይ ውብዬ ብድርሽን አፋጠንሺው ጀግናነሽ ናሂ ቻለው እራስህ ነህ የቆሰቆስካት😅😅😅😅
@رحمةحسين-ش6ح
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@LomiLomii-q1r
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fantateka2428
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@SdMn-e2x
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Leyu204
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
4 ай бұрын
ችግሩ ግን አንች ፐራንክ ሲደርግ አብዛሀኛውን ታመሪያለሺ አታምሪፐራንክ ከተባልሺ በቃ እርሺው
@Sofia-l8l6l
4 ай бұрын
ብድር በምድር ደግ አደሰግሽው ማን ተበሣጭቶ ማን ይቀራል አጨረጨርሽው እኮ ውቤ እና ቤቲን የምትባለውን በደንብ አጣሪ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@aaisha6429
4 ай бұрын
የጀመአ ታሁበላይ ይቅር ፍራክ እኛ ወተው ድምጥ ታልሆኑ ለኑሮ ውድነት እንደት እኛ እንደስ እንደት እናበረታታቸው እኛ እስከመቸ ስደት 😢😢😢😢 እነሱ ለኛ ለተሰደድነው ድምጥ እየሆኑ አደለም ወተው ድምጥ እደሆኑ የኛ መናገር ነው ሰለቸን ስደት አገር እንምጣ ስንል ኑሮ ተወዳል ይሉናል 😢😢😢😢😢😢😢
@NenyitNaseer
4 ай бұрын
ጎበ 7:54 ዝ በዚው አጋጣሚ እስፓርት ስሪ ጥሩ ነው ከናሂ ው ጪ ማንም እንዳይነካሽ
@SdMn-e2x
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@bosenaayalew575
4 ай бұрын
ናሂ ወንዶች አይቀኑም አላልክም ቻለው እንጅ
@yeshumethiolove275
4 ай бұрын
😂😂😂ብድር በምድር 😅ውብዬ ጎበዝ😂❤
@hanaterefe6836
4 ай бұрын
መቼም ኢሄን ስታስቢ ተኝተሽ አላደርሽም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@aminahossain2730
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@sitrazee13
4 ай бұрын
😂😂😂
@ayinalem6227
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@Roza-fl2wf
4 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው ።!!!
@asadulbsss4813
4 ай бұрын
ደንቆሮ የሠማለት ያብዳል እውነተኛ አምላክ እንደሆነ ታወቅን ቆየን
@almazdamaj667
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉🎉
@fevenmeliro9374
4 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤❤
@Elshalom-z8r
4 ай бұрын
Amen amen
@MesiGalaso
4 ай бұрын
Yes❤
@User1-dc3gf
4 ай бұрын
አይ ውብዬ 😂😂😂 ማዳም አናዳኝ ነበር ባንቺ ንዴቴን እረሳሁ 😂😂😂
@HayimiyouTube
4 ай бұрын
ውብዬ እስከ 3 ቀን ድረስ ስትራፖ ያምሻል ግን ይተዋል ከዛ በኋላ ጎበዝ ቨርቺሊ 💪💪
@haymanotmoges2386
4 ай бұрын
አ ረ😂😂😂 ዉብየ ጀግና ነሽ ግን ወድልጅ እደዚህ አታርጊ ናሂ መልካም ሠዉ ስለሆነ እንጅ ሌላቢሆን አለቀልሽ ሠላማችሁ ይብዛ
@media5992
4 ай бұрын
😂😂😂😂 የዛሬዉ የአበደ ነዉ ዉብየ ይመችሽ
@ሮሜዩቱብ
4 ай бұрын
ሲጀመር የሰው ልጅ የሚሸወደው ለ1 ቀን ብቻ ነው እንጂ ከዚያ ውጭ በጭራሽ የፈለገ ፕራንክ ቢሆን አይሸውደኝም ምክንያቱም አዲስ ነገር ከመጣብኝ ያ የመጀመሪያው ፕራንክ ትዝ ይለኛል አልሸወድም
@bvUge
4 ай бұрын
👍
@biruktawitbirhanu7750
4 ай бұрын
Thank you በጣም ትክክል ነው
@tarekegnmulugeta5047
3 ай бұрын
ሥራቸው ስለሆነ ነው
@menasolomon6052
4 ай бұрын
ብድር በምድር ናሆም ይቀናል ሀሀሀሀ ሄሉን አንጨርጭረህ ነበር አሁን በአንተ ደረሰ አየህ ለምታፈቅረው ሰው ምን ያክል እንደሚያስቀና ሁሁሁሁሁ ፈታ ብያለሁ በርቱልኝ
@Birtukansiyumhunde
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Tybatube
4 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@kababushtashomaa
4 ай бұрын
Ameen❤
@mulu5
4 ай бұрын
ወይኔ ናሂ የአንተዉስ ከፋ የሰሞኑ ምድነዉ ነገርዮዉ 😂😂😂ለሚወዱት መቅናት ምንም አይደለም 😂😂ግድ ነዉ ናሂ ጋ ከተገናኛችሁ አንድም ቀን በሱሪ አላየሁሽም😂😂ጭራሽ እዳትፈራዉ አላለችም😂😂
@berihadeyas1833
4 ай бұрын
የውብዬ አይነት 10 ይወለድ ውብዬ እወድሻለሁ ፡፡ ናሂ አትዛት ዋ !!!!!!😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zenshbalgo524
4 ай бұрын
አይዞኝ ናሆም ጀግና ዉብዬ ደና አድርገሽ ሰርሹልት
@Sossina-qm5bw
4 ай бұрын
ቁምነገር እስፓርት ስሪ ትንሽ ቀንሽ ለጤናሽም ለሌላም ጥሩ ነው ቀጥይበት አታቆርጭ
@meretechhassni305
4 ай бұрын
😃😆ለካ ቅናት የወንዶች ይበልጣል እሰሰይ ብድር በምድር ውብዬ ተሰክቶልሸል😃👌❤❤
@tdfhoney9161
4 ай бұрын
ወይኔ ውብየ አለመሳቅ አይቻልም
@EmushTamrat
4 ай бұрын
ውብዬ በውነት ሰራሽለት ብድርሽን መልሰሻል ጀግና❤❤❤
@የኮሜቶችታዛቢ
4 ай бұрын
ውብየኮግን እኖደውም ቀጥናለች ከስኡዲ ስትገባ ቀለበት ሲያረግላት የነበረ ውፍረት አያዲርስ መበረ😂
@GenetyeTwahdoLij
4 ай бұрын
አዎ
@agereaddis1762
4 ай бұрын
ተዉ ቀጣይ አትፎካከሩ ደሞ እደባለፈዉ እዳትጣሉ በቃችሁ
@elizabethtesfatsion4596
4 ай бұрын
የእውነት ቀንቶ ንው ናሂ እኔ አላምንም አይ ውብየ በትልቁ ብድርሽን መልሰሻል😄😄
@NardosSega
4 ай бұрын
ብደር በምድር 🥰🥰😊😊ናሄ ጉድህ ፈላ
@abdurahaman9626
4 ай бұрын
ዋውውው የመጀመሪያ ነኝ ተወዳጆች❤❤❤
@eldanaa39
4 ай бұрын
እኔን የሚገርመኝ የነዚህን ሰዎች ድርማ እንደ እዉነተኛ አድርገዉ የሚከታተሉ ሰገጤዎች ናቸዉ
@bvUge
4 ай бұрын
አች ወይም አተ ሰገጤማለት እበት
@astekastek1000
4 ай бұрын
ልጅ ሲያምር እሞ ወንዳወንድ ነዉ እርጋታዉ ቁመናዉ ሁሉምነገሩወድጄዋለሁ የምር ደግአረግሽ ዉብዬ አስለቅሶሽ ነበር አይ ናሂ ሰራችልህ የምር ክክክክ
@zakiyahuae1000
4 ай бұрын
አረ ውብዬ ዬት. ሄጄ ልሳቅ. ክክክክክክክክ❤❤❤❤❤
@rishane9576
4 ай бұрын
ደግ ኣረግሽ ውብየ ደስ ብሎኛል ናሂን ትንሽ ኣቃጠልሽው በተራው ክክክክክክክ ❤❤❤
@ALEMAYHOKebede
4 ай бұрын
ዉብዬ ያኔ ዬዋ እንኳን ደስስ አሌሽ 👏👏👏 ለሴት እነቶቻችን ሞረል ለይክ ይማቻቹ ❤❤ ክፉ አይንከቹ👍👍👍
@nas7117
4 ай бұрын
የትናትናው ብድር 😂😂
@naatytube
4 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እኛ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን 😢❤🙏
@asutub9446
4 ай бұрын
😂😂😂 be min
@WeynshetFentaw-c5d
4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Susutub-m5k
4 ай бұрын
አራ ማይሆን ናጋሪ ነዉ 🥺🥺🥺🥺🥺
@naatytube
4 ай бұрын
@@Susutub-m5k እመኝ ይሆናል😂❤
@Sara-wb4ug
4 ай бұрын
ወድ ልጅ እድህ ታልቀና ወድ አይመስለኝም ባሌ አስብበት ቅናቱን 😂😂😂😂😂😂
@Aaa-xo5eu
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ወይኔ ናሆም ተንጨረጨረ አንቺ ግን ትችያለሽ
@YemsgenLesu-ud2bm
4 ай бұрын
ዉብዬ ጎበዝ በአንድ ቀን ለዉጥ ብድርሽን መለስሽ ቻለዉ ናሂ😂😂😂😂😂
@tube9850
4 ай бұрын
ወይ ውብየ ስታስቢ ነው ያደርሽው አልተኛሽም😂😂😂😂
@LomiLomii-q1r
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 iko
@abebabelda1319
4 ай бұрын
,ወይኔ ናሂዪ በቅናት ከሳእኮ ውብዪ ተይ ባክሽ ናሂን አታስከፊው
@qweqwe444
4 ай бұрын
ዉብዬ ደሞ አምሮብሻል
@habibaadem7421
4 ай бұрын
ናሂ ይቅርብህ እጂ ሥጥ አትቻልም ውብየ ታቃጥልሀለች
@HaregHaraka
4 ай бұрын
የዛሬው ከባድ ነው ውብዬ ናሂ ምስጌን አተ ሰውዬ አትንካት አለ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mimi-q7m
4 ай бұрын
😂😂😂😂የዛሬዉ የአበደነዉ ዉብየየ ይመችሸ
@alemneshjesustube3289
4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ውብየእና ናሂ ስውዳችው የናሂ ቅናት አይንካሽ አላለም 😂😂😂😂 ብድር በምድር😂😂😂 ውብየ፣ጉበዝ😂😂😂 የምትውዷችው እንደ እኔ በላይክ❤❤❤
@zeebazeeba4554
4 ай бұрын
የቅናት ጥግ ጀግና ባል ሚስቱ ሲነካበት አይወዲም
@Nura_Mohammed
4 ай бұрын
😂😂ወይ 😮እስፖርት ጥሩ ነው ቅናት ትተህ 😂😂😂😂
@Aska308
4 ай бұрын
ቅናት እንደዚህ ያደርጋል እንዴ ጉድ እኮ ነው ለማንኛውም ብድርሽን መልሰሻል በርቱልኝ
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
4 ай бұрын
ውፍርት ለመቀንሥ አመጋገብ ማሥተካከል ብቻ ነው አሥሬ አትብሊ ቅባት የበዛባቸው የሚጠባበሡ ምግቦች አትመገቢ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
4 ай бұрын
እንደዚህ ይቀንሳል እኔ ሳላስበው 78ገባሁት😢😢
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
4 ай бұрын
@@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ በጣም እንጂ እህቴ ዛሬ ጥብሥ ነገ ሩዝ ከነገወዳ ዶሮ ከዚያ ቅቅል ከዚያ የወተት ዘሮች መመገብ ይህ ያልተጠበቀ ውፍርት ያመጣል እሥፓርት ዋጋ ጥቅም ቢኖርውም ዋናው አሥተዋፀኦ አመጋገብ ብቻ ነው ቁርሥ ቀለል ያለ ነገር ከዛ ውሎ አሥርሠአት አከባቢ የሆነ ነገር መብላት እራት በብዛት አለመመገብ ካራበሺ እንዳውም ምሣን አሣልፈሺ ሥለምትበይ እራትም እንዲሆን ማደር በዚያው ከራበሺ ቀላል ነገር መባላት እንዴራሴ አመጋገብ ነው ላልተጠበቀ ውፍርት የሚያመጣ
@LESHETADANGNE
4 ай бұрын
😂😂😂😂@@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@FhfGnf-tn6sm
4 ай бұрын
@@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ😂😂😂እኔ ከ 45,አላልፍ ብየ ተቸግሬ አች
@gedam626
4 ай бұрын
የዉነት ሰራሽለት ምረጥ ፕራንክ አይ ናሄ ዉብዬ ስረተሽዋል ዋውውው❤❤❤❤❤
@SaraSara-du4nl
4 ай бұрын
በሳቅ ኖው የሞቱኩት አትናካት አላለም😅😅😅😅😅
@kemeriakela9761
4 ай бұрын
ዉብዬ ተይ ግን 😂😂እኔ አሰራሻለው በቃ ጦዋት ናህ ለስራ ስዎጣ 🙆♀️😍😍 ጡሩ ብድር ነው
@gosd4545
4 ай бұрын
የውብየ ናየሄሉ ፕራክ አያድርስነወ የምር😂😂😂😂
@alamalam9788
4 ай бұрын
አቤት ናሁም መስኪን አደነቅኩህ ለሰው የለህ ክብር ክበር ውብየ ዛሬ ሰረታሻል ስታምሪ በሱሪ ❤❤❤❤
@emebetyesfaye4853
4 ай бұрын
ዛሬስ በሳቅ ሞትኩ ገና ርዕሱን ራሱ ሳይ😅😅😅😅😅😅 ወይ ናሂ ሴቱም ወንድ ሱቀናኑ ግን ፍቅር አለ ማለት ነው
@HudyBjgjh-qw2wb
4 ай бұрын
ሰራሸለት ዋው ይመችሽ አሁለታ ሴት ቅናታምነቸው ስትል አተ እሳ እምላይነህ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂
@Tsige-w7v
4 ай бұрын
ወይ ናሂ 😂😂😂😂😂ውብዬ ጀግና ብድር እንዲህ ነው።
@JemilaDesye
4 ай бұрын
ግን ወላሂ ናሂእሚባል ልጂ በጣም ትግሥተኛነዉ ❤❤
@achamyalish9593
4 ай бұрын
ሚሰኪን ልጅን ልታሰደበድቢው ነው😂😂
@Emube1
4 ай бұрын
አትካትአላለም ወይኔ ሰራሽለት ብድሩንየማይመልስወድልጅ አይፈጠር ናሂዩ😅😅😅
@HiwiTube-ug5wl
4 ай бұрын
ካሜራው አይቶታል እኮ ናሂ
@fatumahmohamb7455
4 ай бұрын
አዉአይቶታል
@abduendries5358
4 ай бұрын
አወን
@አይሻኮከብ
4 ай бұрын
በቃ እኩልሁናችኋል እደባለፈው ደሞ እዳትጣሉ ፕራክ ይቅርባችሁ።
@hanaterefe6836
4 ай бұрын
በሰፈሩት ቁና አለች አያቴ😂😂😂😂😂😂
@dalyyaassefa2379
4 ай бұрын
ብዬ አንድ ሰው ለሚወደው ሚስቱ ይቀናል ትዳራችሁ የእግዚአብሔር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሆዬ እወድሻለሁ ሰላምሽ ይብዛ
@almasababa-x8o
4 ай бұрын
አይ ናሂ አስለቀሰችህኮ😂😂😂
@MahiMahita-yh1eh
4 ай бұрын
ጎበዝ ውብዬ ሰራሽለት ናሂ በጣም ነው የገረምከኝ ሴቶች ቅናተኛ ናቹ ስትል አልነበር ወንዶችም የበለጠ ቅናተኛ ናቹ በጣም ግን ደስ ትላላቹ ፍቅራቹ በጣም ነው የሚያስቀናው ፈጣሪ ይጠብቅላቹ ናሒ ደሞ አታብዛው ቅናትህ በልክ ይሁን እና ደሞ ውድድድድድ ነው ማረጋቹ
@SaraNew-fo6je
4 ай бұрын
ውቤ ብድር በምድር ይሉታል ዋው
@ٱممعاذ-ذ2ح
4 ай бұрын
የኔ ባል ቢን ገድሎታል ደቂቃም አያቆየው 🙆ናሂ ትዕግስትህ ገራሚ ነው 🤔🙆ውብየ በሳቅ ገደልሽኚ 😂😂
@taliilliikoohinboorauu5642
4 ай бұрын
😂😂😂😂Dhugaa bayyee tokko garaa naa dhukkubee😂😂😂
@ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
4 ай бұрын
ግን ይሄፕራክየሚባልነገር ሳይገባቸው እየቀረአይመሥለኝም ሲበዛ ያስጠላል
@almasababa-x8o
4 ай бұрын
ክክክ ብድሯን እየከፈለችነው 😂😂😂
@Susutub-m5k
4 ай бұрын
አራ ዉብዬ ያንቺስ ካፋ ልጁ ዳሞ አራድዬ 😂😂❤❤❤❤
@androiduser5893
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይነኩም እንዴ እንዲ ባል ይስጠን
@gdgs8276
4 ай бұрын
ገበሬ የዘራዉን ነዉ እሚጭደዉ ናሂ አይዞ ዉብዬ የኔ ጀግና ደግ አረግሺ😂😂😂😂😂😂
@siaw5419
4 ай бұрын
ቤቲ የድሮ girl friend ትሆናለች አረሳትም ይሆናል ጠርጥር😅😅😅
@werkineshyeadamawa
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ABTube-x2n
4 ай бұрын
ውብዬ በሶሪ በጣም ነው የምታምረው ብዙም ብዙም አልተናደደም ቀጣይ ላይ ቅድም ለማረገዋለን
@BuzeTube-143
4 ай бұрын
ዉብዬ ተቺያለሺ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዋዎ
@zainasied615
4 ай бұрын
ቀላል😂😂😂❤
@saratekeste5629
4 ай бұрын
ውብየ ጀግና ነሽ ግን ማልቀስ ነበረበን ናሂ
@ZAINAB-q1o6t
4 ай бұрын
ዉብዬ❤👍👍👍
@samrisamri1217
4 ай бұрын
በድር በብድር ማለት ይህነው አይ ውብይ በአንድ ቀን በደርሽን መለሽ ❤❤❤ወዱች ድምሩኝ ❤❤
@fahedali632
4 ай бұрын
ነሆም ቻለው😅😅😅
@jemyimet404
4 ай бұрын
እደከመጣቱ አትካት ማለቱየፈጣሪ ያለህ
@marshte2107
4 ай бұрын
Gobaz bebya bedrshen malsh ❤❤❤❤
@emuyeemuye6731
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እንኳን ደስ አለሽ ውብዬ ብድር በምድር ይሉሀል ናሂ ይህነው እዳጨረጨርካት አጨረጨረችህ በቅናት😂😂😂😂😂😂😂
@yonatanteshome2121
4 ай бұрын
bravo webeye tebeqelshiwou
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
4 ай бұрын
ብድሯን መልሣለች ጀግናነሽ አልቅሠሽ አልቀረሽም
@AldanaMinister
4 ай бұрын
ስራሽለት አስለቅሶሽ ነበር 😅😂😂
@selamademsung5995
4 ай бұрын
ውብዬ 😂😂😂መለሺ የቤቲ ምላሺ ነው ዋው ምሪጥ ፕራንክ ነው የናሆምዬ ምላሺ ደግሞ ጠብቂ ኪኪኪኪኪኪ
@tigisttamiru5213
4 ай бұрын
አሰው ትይ በቁራብን ነው ብየ የተጋባችሁት😢😢 ዎ መቀዘፍ አለ ለብር ብለሽ 😢እራሽን በግዚአብሔር ፌት ተይ ባልሽ ተከባክበሽ ቅናት😢😢😢 አይ ተይህቴ ይቅረብሽ እህቴ😢😢 በተፈ ስለምወድሽ ነው😢😢😢
@SisoSiso-d8h
4 ай бұрын
ውብየ ይመቺሽ ያራዳየልጂ ናሂ ተቃጠለ😢😢😢
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጌዜ ቆራቢ ሱሪ ሲለብስ ሳይ😢😢😢 እግዚኦ አድነን ጌታ ሆይ
@Melawitchanel
4 ай бұрын
ዉብዬ የእውነት እስፖርት ስሪ ያስፈልግሻል ናሂ ተበላክ ዛሬ😂😂😂
@selamawitsinaanaa781
4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እሱ ባለፈው እቤት ሊያመጣት ነይ ሲል አንቺ ደሞ በሪል እቤት አምጥተሽ አሳየሽው 💪💪💪🥰🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️
@yenehabesha5655
4 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
4 ай бұрын
እኮ ይሄ ነፈዝ ደሞ እሧኑ ለምን ሳትነግሪኝ ብሎ መቆጣት ሲገባው እሱ ላይ ይጮሀለ😅😅😅
@rozeyoutube2499
4 ай бұрын
የስልክ ሪኮርድ እያደረጉ ፕራንክ ስልኩ እያየው እኮ ነው ተመካክራቹ አዙሩን እሺ 🙄🙄🙄🙄🙄😁😁😁😁
@aaisha6429
4 ай бұрын
ሰውውው በባሀር እየመጣ ወገኖቻች እናተ እዝህ ፍራክ አበሉ ታሁበላይ ፍራክ እዳትሉ ኑሮ ተወዳል ህዝቡ እየተሰደደ ነው ኮታተሮች እዳስቁ ታሁበላይ እኛ ተደስተን የምንቀበላቸው ስንደሰት አገራችን ሰላም ሲሆን ነው 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@AlmazShambel
4 ай бұрын
አየ ናሂ ቁሞ መጠበቅ ጀመረ እንደዘበኛ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Пікірлер: 1,1 М.