አንዳንዴ በሕይወታችን ውስጥ ብቅ ብለው ጨለማን የሚያመጡብን ሰዎች ይኖራሉ ነገር ግን ወዳጆቼ አንድ ነገር ልንገራችሁ ማንም ሰው ቢሆን እናንተ ያላችሁበትን አለም እንዲቆጣጠር አትፍቀዱለት ጓደኛ፣ ፍቅረኛ፣ ቤተሰብ፣ ዘመድ ወዘተ... የእናንተ አለም የእናንተው ብቻ ናት። ሌሎች ሰዎች በፈጠሩልህ አለም ለመኖር ስትሞክር የእነሱም ሕልም እንጂ ያንተን እያሳካህ እንዳልሆነ ይግባህ በጊዜ ካልነቃህ ደግሞ ሕይወትህን ሳታጣጣጥማት ቡችላ ሆነህ ትኖራለህ። #vlog #stadium
(Those of you who want to support my channel you can send me gifts through my bank account below)
ቻናሌን መደገፍ የምትፈልጉ ካላችሁ 👇
ንግድ ባንክ(Commercial Bank of Ethiopia) :- 1000386169091
ዳሽን ባንክ(Dashen Bank) :- 5852696905011
Негізгі бет በዚህ ሌሊት ለ sprinting ወጣሁ! ማንም ሰው ባህሪያችሁን እንዲለውጥ አትፍቀዱለት
Пікірлер: 20