በመዲናዋ በዕየለቱ በርካቶች የዚህ ወንጀል ሰለባዎች ይሆናሉ:: ለመሄድ የሚቸኩሉ ለዚህ ወንጀል የተጋለጡ ናቸው:: ስልኮቻቸው፣ገንዘቦቻቸው፣ አለፍ ሲል ጌጣጌጦቻቸውን ይዘረፋሉ:: አጭበርባሪዎች ይህንን ወንጀል:: ሲፈፅሙ ሚኒባስ ታክሲዎችን ይጠቀማሉ::አንዳንዴም በቤት መኪናዎች ጭምር ማጭበርበሩ ይፈፀማል:: የማታለሉን ተግባር በህብረት ያከናውኑታል :: የወንጀሉ ተሳታፊዎች ፍፁም የማይገመቱ ይሆናል:: አንዳንዴ ሽማግሌዎችና ሴቶች በዚህ ተግባር ሲሳተፉ ይታያል::
Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia KZitem channel.
በታላቅ መንገድ፡- ዘወትር ፍልስፍናዊ እሳቤዎች፣ ሀገራዊ ትዉፊቶች፣ መልካም ምግባር፣ ታሪክ፣ ፖለቲክስ፣ ቴክኖሎጅ፣ አበይት ክንዉኖች፣ ቅርሶች፣ ታሪካዊ ቦታዎች፣ አስደናቂ መልእካ-ምድሮች፣ሀገረኛ ሰርጎች፣ ትምህርታዊ ቪዲዮዎች፣ ከተሞች፣ ገድላት፣ ቅኔዎች፣ ባህሎች፣ ወጎች፣ አስደናቂ አነቃቂ ንግግሮች፣ ወቅታዊ መረጃዎች ሁሉም በአንድ ቦታ፤ በላቀ ጥራትና አቀራረብ በዚህ ቻናል ይቀርባሉ ቤተሰብ ይሁኑ::
Great way: Always philosophical ideas, national traditions, morality, history, politics, technology, major events, heritage, historical sites, amazing landscapes, national weddings, educational videos, cities, killings, poetry, culture, traditions, amazing Stimulating speeches, current information all in one place; Be a family with high quality and presentation on this channel
Enjoy subscribe ደምበኛ ይሁኑ !!!
/ @edilunigussieethiopia
Connect with us for more
facebook: / ethiopianenews
facebook: / ethiopianmovment
/ etnigussieetwitter
/ edilu_nigussie
Subscribe:// / edilunigussieethiopia
Негізгі бет ብዙዎች በአንድ ወጥመድ የገቡበት…?
Пікірлер: 5