የቪንቴጅ ፖድካስት የዛሬዋ እንግዳችን ሙኒራ አብዱልመናን ነች። ብዙዎች በ@ethiotube እና @Ubuntu_TV ላይ ትሰራቸው በነበሩት ፕሮግራሞች ያውቋታል። በማህበራዊ ሚዲያ ላይም በርካታ ተከታዮችን አፍርታለች።
ከዩኒቨርሲቲ ቋይታዋ እሰከ የስራ ገጠመኞቿ በሰፊው ተጨዋውተናል።
#vintagepodcast #ethiopia #podcast
Негізгі бет #44 ብዙዎችን ስላስቆጣው የEthioTube ፕሮግራም፣ ስለ ኡቡንቱ እና ሌሎች ጉዳዮች ከሙኒራ አ/መናን ጋር
Пікірлер: 96