KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ባሏን እያዋረደች የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
Күн бұрын
ባሏን እያዋረደች የምታሰቃየው ሴት መጨረሻ
Рет қаралды
202,911
Sile HiwotTV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 349
@selamselam2768
Жыл бұрын
በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ እንዲህ አይነት ሚስት እንዳልሆን ጠብቀኝ ብዬ ፀለይኩኝ። እግዚሆ ባል የቤት ራስ ነው ሴት እንደሴት ስትሆን መልካም ነው
@zuzufamily1310
Жыл бұрын
ደምርኚ እህት
@abtsegaye0414
Жыл бұрын
እባክሽ ሰላም እንዴት ማግኘት እችላለሁ የስነ ሂወት አድራሻ ወይም ስልክ እባክሽ ተባባሪኝ።
@mashaallhsss3479
Жыл бұрын
@@abtsegaye0414 lemin falige new inesu ke policy tabiya inje kasew tayiko ayidelem yihen programme miyakerbuti
@abtsegaye0414
Жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ይመስለኛል የግል ጠበቃ አይደለችም በዛ ላይ ለግል ለራሴ ፈልጊት ነው
@fygugfcyyfh9168
Жыл бұрын
@@abtsegaye0414 ፍዥፍ
@duressotesso3082
Жыл бұрын
በሕይወት መትረፉ ለልጆቹ መኖሩ ም ትልቅ ነገር ነው
@user-nn9ts9zc6p
Жыл бұрын
ባልጀራህ እንደ ራስህ ውደድ መስተዋሉ ስጠን ቸሩ እግዚአብሔር
@universal8534
Жыл бұрын
Are you crazy what do you talking about?
@user-gf8bj5ij1g
Жыл бұрын
አብዛኛች የቤት ሰራተኛች የተባረኩ ሀላፊነት የሚሰማቸው ናቸው።
@user-xz1wz4po8w
Жыл бұрын
ቆይ ግን አብረዋት የሚመጡት ወንዱች ነገ በእኔ አይሉም አቤት የሰው ልጅ ክፍት 😭😭😭😭😭
@classclass3379
Жыл бұрын
Enem kesws enesun abesachugni
@MMm-td4sk
Жыл бұрын
የሰው ክፋትኮ ዳር የወጣነው ልክብለሻል
@memehirumadamo2803
Жыл бұрын
እኔን የገራመኝ እሱ ነው
@lizethio6061
Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ይገርማል 🤔
@amarech1945
Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ ዛሬኮ ያመቱ ቸሩ መዳኀኒያለም ነዉ ማነዉ የመድዬ ወዳጅ አሜን የሚል
@selamassefa6569
Жыл бұрын
አሜን። አሜን።ጨ አሜን።🌿🌿🌿🌿🤲🤲🤲🙏🙏🙏🌿🌿🌿❤❤❤👏👏
@rahelyifru608
Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@blentube3002
Жыл бұрын
@@selamassefa6569 ደምሩኝ😘
@blentube3002
Жыл бұрын
@@rahelyifru608 ደምሩኝ😍
@tiyaamee3632
Жыл бұрын
Amin amin amin 🙏🙏🙏
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ታማኝ ሚስት አድረገኝ ኤረ እግዝኦ 👏 ባል የቤት ራስ ነዉ 👏
@emuyeyuselij3968
Жыл бұрын
በየሱስምምምም አሜንንንንንንንንንን
@blentube3002
Жыл бұрын
@@emuyeyuselij3968 ቤተሰብ አርጊኝ😍😍
@haylu8198
Жыл бұрын
ልብ ያአላሰበው አፍ ሊናገር አይችልም በውስጤ የዋህ ነኝ የሚሉ ሰዎች በጣም ተንኮለኛ ናቸው ውድ የአገሬ ሰው እራሳችን እንጠብቅ ከራስ በላይ ንፋስ ይላሉ
@rakibgirma7019
Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ብሮግራም ነው ብስራትዬ እንዴት እንደምወድሽ እምትሰጭው አስተያየት ሁል ግዜ ያስገርመኛል በጣም በጣም ጏበዝ ሴት ነሽ በወንድም በሴትም ይሄን የመሰለ መጥፎ ተግባር አይደገፍም እናንተን ግን እናመሰግናለን❤️
@user-po3kh1wn7k
Жыл бұрын
እኔም እዲሁ ነበርኩ አሁን ግን ሁለቱንም ልጆቼን በሰራተኛ እያሳደኩ እገኛለሁ ሸበት የጸጉር መነቃቀል እና ጨጓራ ነበረብኝ በሰማእቷ የማር እምነት ከጨጓራ ድኛለሁ የሚከብደኝ የቤት ሰራተኛ መቀያየር ነው አንድ ቦታ አይረጉም አምላክይመሰገን አለን ህይወት ይቀጥላል
@Fekerte928
Жыл бұрын
እንኳን እግዝአብሔር ገላገለህ
@teduadaayal2841
Жыл бұрын
ወንዶች ሆይ እንደዚቺ አይነት ጨካኝ ሴን እንዳይሰጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mohmmednuru6819
Жыл бұрын
ግራ የሚገባኝ ነገር አንቺ ልጅ ውስጤ ነው እንዴ ያለሽው ? የማስበውን ወይም አስተያየት ልሰጥ ያሰብኩበትን ነገር ካንቺ አፍ ሁሌ አደምጠዋለው አንዴ አይደለም በጣም ተከታትዬሻለሁ ሁሉም አስተያየትሽ ከኔ ውስጥ ሰርቀሽው ይመስላል ባጠቃላይ አስተያየትሽ ውስጤ ነው የአስተሳሰብ ሞክሼዬ
@emu477
Жыл бұрын
በዚች አለም ላይ ፈጣሪው የማይፈራ ስንት ጭካኝ አለ የጊዜው ጉዳይ ነው እንጂ የእጅው ማግኘቱ የት ይቀራል
@berukhunde3436
Жыл бұрын
ብስሩ ጥንካሬሽ ሁሌም ይገርመኛል ብስራት ገመቹ የኔ መልካም እድሜ ከጤና እመኝልሻለው ብሩክ ከቶሮንቶ
@user-hd5vn8sb2l
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔን ለሚስቴ ሚስቴን ደግሞ ለኔ ታማኝ አዛኝና ርሁሩህ አድርገን ብሎ መፀለዩ የተሻለ ይመስለኛል ።።።።ከዚህ ውጪ ግን ዘመን አመጣሹ ስርአት በሚያመጣው ጣጣ ሲያልፍልን ከመቆጨት በስተቀር የሚያመጣው ዘዴ የለም ።።።።
@branecurpoz8853
Жыл бұрын
እንኳንም ለልጆቹ ዳነላችዉ ፈጣሪ ይመሰገን
@melukongio5148
Жыл бұрын
በትክክለኛው ሰአት የእኔን ሂወት የሚወክል ድራማ አሁን ገባኝ የሚያዋልለኝ ባል አለኝ ለልጆቸ ስል እኔ ትልቅ መስዋትነት እየከፈልኩ 3 አመት አለፈኝ እፕላህ ልቦና ይስጣቸው አሁን የውሳኔ ሰው መሆን አለብኝ ከዛሬ ጀምሮ ።
@user-ei7jd7qp3t
Жыл бұрын
እራስሽን ጠብቂ ግዜው ከፍቶል
@eimumuradyoutube9756
Жыл бұрын
ውደዋ. መጀመርያአች ስትቆሚነው ተጠቀቂእህትሳይሆነውመጠቀቅ
@user-cb2tr4cd9m
Жыл бұрын
ገጠመኝ መምህር ተስፍየ አበራ ብለሽ ግቢ እህቴ በማሪያም የበለጠ መረጃ ታገኛለሽ
@user-sx8he2pf2w
Жыл бұрын
ገጠመታኝ ተክታትዬ እህቴ 👍👍👍👍👍
@blentube3002
Жыл бұрын
@@user-sx8he2pf2w ቤተሰብ አርጉኝ😍😍
@haymiyenihaymi2855
Жыл бұрын
በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ይቺ ሚስት ሳትሆን እርግማን ነች
@ደበሌሌንጮ
Жыл бұрын
ወሻ ከሮጡለት ነው የሚያሳድደው : የሠው ልጅም ዝም ሲሉት ነዉ አናት ላይ የሚወጣው ።
@user-xx4lj5fd5w
2 ай бұрын
ይህ ስለ ሕይወት ፕሮግራም በጣም ትምህርት የሚሰጥ ነው. አናመሰግናለን 👍
@shtatlema5077
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከንደዙህ አይነት ህወት ይሰውረን በዚህው አጋጣሚ ሰራተኛዋም ልትመሰገን ይገባታል
@user-vo2wu2tb2z
Жыл бұрын
ያአላህ የባላን ሀቅ ምትወጣ ሚስት አርገኝ ያረብ
@Bet1771
Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል ማንም ያለአግባብ መናቅ እና መሰደብ. የለበትም
@hiwetshiferaw1406
Жыл бұрын
ብስራቴ የኔጀጋና ሴት በምታቀርቢ ያቸው በምትናገሪያቸው ነገሮች በጣም ነው ምኮራብሽ አንድ ነገር ግርም እሚለኝ ሁለት ትዳሩን የሚአከብር ሰው አለመገናኘቱ አንዱ ሲአከብረው አንዱ ይንቀዋል ሴቱ ጥሩ ሲሆን ወዱ ጭራቅ ይሆናል ወዱ ጥሩ ሲሆን ሴቶ እንደዝች ጭራቅ ይኖራል እና ግድ ክፉ ሰው መሆን አለብን እንድንከበር ክፉ መሆን የማንችለውስ ምን ይውጠን ይሆን አንዳንዴ ትዳርን እንደ ሲኖል ነው ምፈራው ሰው ነኝና ማግባት መውለድ የራሴን ቤተሰብ መመስረት እፈልጋለሁ ደሞ እሂን ሳይ ሁሉም ይቅር ብቸኝነት በምን ጣሙ እላለሁ እንደኔ የተወዛገባቹሕ አላቹሁ
@lizethio6061
Жыл бұрын
ከእንደዚህ አይነት ትዳር እግዚአብሔር ይሰውረን 🙏🏽
@Jhehjkjhf
Жыл бұрын
አላህ ሆይ የባሌን ሀቅ የምጠብቅ ሴት አርገኝ አላህ ባዘዘኝ መንገድ የሚጓዝ አርገኝ ያረቢ🤲🤲🤲🤲
@nitshitalemayehu2184
Жыл бұрын
የእሷ ስርአት አልባነት የሚገርም ነው የእሱ ለትዳሩ ያለው አመለካከት ግሩም ነው ምን አለ እግዚአብሔር እንዲ አይነት ባል ሰጥቶኝ እድሜ ልኬን ብታዘዝለት የሚገርም ሰው ነው እኛ ሴቶች በዚህ ስዓት ትዳር የፈራነው እንደዚህ አይነት ባል የቤት ራስ አጥተን ነው ወንድማችንን እግዚአብሔር ይማረው ለልጆቹ ብሎ እድሜ እና ጤና ይስጠው 🙏🙏🙏
@khadijahuseen5320
Жыл бұрын
በጣም ያሣዘናሌ አሏህ ልቦና ይስጠን
@comcell6078
Жыл бұрын
ኧረ የሰው ልጅ አውሬነት እግዚኦ እንዲህም አለ
@kalkidansefiw6126
Жыл бұрын
እምወድህ አባቴ ሆይ እንደዚች አይነት አይነት ሴት እዳታደርገኝ
@milkilion696
Жыл бұрын
Hulachum yaw nachu 😂😆😂
@tigisttesmamma6023
Жыл бұрын
ብዙ ሰው እንደዚ ነው የሚኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ
@salamyayo6955
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል 😭😭😭😭 አቤት ጭካኔ
@toybayoutube4209
Жыл бұрын
ስለሂወትን እደኔ በጉጉት የሚጠብቀው ማነው
@rivkaterunah3195
Жыл бұрын
የሚገርም ነዉ እንደዚህ አይነት ሰዉ አለ ብሎ መገመት በጣም ይከብዳል ያዉም ኢትዮጲያ ዉስጥ አቤቱ ማረን ይቅር በለን ማስተዋልን ስጠን
@-Ele
Жыл бұрын
📚ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም 👉🏻 ኑ 🌷ብሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌹👍👍🌻🌻
@rahma-pc1fp
Жыл бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@s5334
Жыл бұрын
ስለላህ አለይሂ ወስለም
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
እንዴት ይገርማል የሰው ልጅ ምን ይሆን የሚመሰግነው ባለቤታቸው መጥፎ የሆኑ ይማረራሉ እንዲህ መልካም ባል ሲኖራቸው ደግሞ እነደዚህ በትዳራቸው የዘሙታሉ ግን የሰው ልጅ ከባድ ነው ከዛ መሀል ደግሞ አይጠፋም እግዚአብሔር የሰውን መጥፋት አይፈልግምና በዚች በቤት ሠራተኛ ምክናያ መዳን ችላል ግን እግዚአብሔር መልካም ልብ ይሰጠን !!!
@betelhemworku771
Жыл бұрын
have mercy on me God, keep me positive and to be a good woman to my hubby
@user-pb6cf4lw7e
Жыл бұрын
ኡፍፍ ሲያሳዝን😥💔 እቺ አውሬ ስንት አይነት ሰው አለ ግን ።አስተብትባበት ነው እቺ ክፉ ወንዶች ተማሩበት ጋጠወጥ ሴት አትታገሱ
@betyayele582
Жыл бұрын
የክፋት ጥግ በስላሴ ስም😔ምን አይነት ሴት ናት እግዚአብሔር ልባም ሴት ያድርገን ከእንደዚህ አይነት ነገር ይሰውረን
@wanke5878
Жыл бұрын
Amen
@frehiwotzerihun3302
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ😥 በጣም ነው ያዘንኩት
@rozaumer8282
Жыл бұрын
I really like this program ❤
@dagimdagne9508
Жыл бұрын
አትፍረዱ ይሄኔ በጣም ስለሚፈቅራት ከሶ መለየት እሶን ሳያይ መኖር ካልቻለስ እኔም ብሆን ማፈቅራት ልጅ እዲ ክፉ ብትሆን ይሄንን ሁሉ ብታረግብኝም መለየት አልችልም
@emebetmeharuemu7491
Жыл бұрын
ይሄ ፍቅር አይደለም
@user-gm6ym7kd5i
Жыл бұрын
ፍቅርንና መናቅን እየለየን እንጂ ክብር ከሁሉም ነገር በላይ ነው ከፍቅርም
@dagimdagne9508
Жыл бұрын
@@user-gm6ym7kd5i ያልተነካ አይገባውም የመጀመሪያ ፍቅር ሲሆን አንዱ ብቻ አፍቃሪ ሲሆ በተለይ ወንዱ ከሶ ላለመራቅ አይኖን ለማየት ብቻ ሲል ምንም ነገር የታገሳል አገልጋዮ ይሆናል እኔ ደርሶብኝ ለ 10 አመታት ችየዋለው ሴቶች ሳያፈቅሩ ቀርተው አፍቃሪያቸውን የሚያሰቃዩ አሉ
@dagimdagne9508
Жыл бұрын
@@user-gm6ym7kd5i የእውነት ከልብ ስታፈቅር ክብርህ ትዝ አይልህም አንተ እራሱ ክብርህን እግሮ ስር ትጥለዋለህ
@almasbh6100
Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ወንዶች እንዲህ አይነቷን ነው የሚወድት ጨዋ የምትንከባከበው የምታከብረው ሤትማ አውቶ ይጥላታል ወይም በላይዋ ላይ ይሄዳል።
@enatewubet7654
Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እኔም ለባሌ ታማኝ እሱም ለኔ ታማኝ ሁነን በፋቅር የምንኖር እድንሆን ቸሩ መዳኒያለም ቅደም ከፊቴ ማስተዋልን አንተን መፋራትን አድለኝ አምላኬ
@tigisttigi5811
Жыл бұрын
አንድ አንድ ታሪክ ሰንሰማ የሰው ልጅ እዚ ድረሰ ይጨክናል ወይ ያሰብላል!!
@Samrawit27
Жыл бұрын
ትክክል እማ 🥺
@user-ww4hv1og6x
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ስራተኛዋን በጣም መማሰገን እፈልጋለው ሰው ወንድም ቤተሰብ እያለው መጎዳቱ ቢያሳዝንም ግን መትረፉ ተመስገን ነው
@user-nw9dy7ru8c
Жыл бұрын
እኔስ ከባሌለይ በጣም እነጫነጨጭበት አለው እንደይሰለችኝ ፈረው ትግስት እንዲኖርን እለምነዋለው ፈጣሪየን
@saraaamarech5920
Жыл бұрын
ይች ስድ ሰራተኛዋ ተባረኪ ደሞ እንኳን ተረፊክ
@werkitazarra4338
Жыл бұрын
እግዚአብሔር፣እንዴአይነትጨጋኝ፣ሰትእግዚአብሔር፣ይጠብቀን፣
@luyabh9172
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ሴት ናት የሰይጣን ልጅ ነች እቺ መዳኑ በጣም ደስ ይላል
@user-gi4tu4pj1s
Жыл бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለውም ገጠመኝ የምትሰሙ ልጆች እንደማይገርማቹ ይሄ ታርክ እምናለው ብታምኑም ባታምኑ ይሄ ታሪክ የሚመስል ገጠመኝ ላይ ሰምቻለው
@tigisttigi5811
Жыл бұрын
ምነው እሰከዚ ድረሰ መታገሰ? ቲሸሸሸሸሸሸ
@ihsanamin1583
Жыл бұрын
Ere betam tgiye
@tamirrayehubenti493
Жыл бұрын
የሚገርም ነው። ምን ነክቶት ይሆን ? እግዚአብሔር ይፈርዳል አንዳንዴ ልጆቼን ሲባል ለልጆች በህይወት አለመኖር እንደሚመጣ እንዴት ሰው አያገናዝብም።
@user-ss4ip8ce6b
Жыл бұрын
ዋው እንካን ተረፍ እግዚአብሔር ይመሰገን
@saraabebe5829
Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ መቅደስ አሐዱ አምላክ አሚን ሰው አይዴለችም ሰውረን የሴትም አረመኔ አለ 🙏😭
@MMm-td4sk
Жыл бұрын
እኔኮ በጣም እሚገርመኝ የከተማወድ መቸነው ወድ የሚሆኑት በከተማ ብዙ ነገር እንሰማል እረ ወድልይ ሲደፈር ያማል
@zabanaydamse3697
Жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ኘሮግራም
@user-hv9yb6pm9z
Жыл бұрын
ፍጣሪ ከዚ ጠብቀኝ ምን ኣይነት ኣዉሬ ናት😢👏
@user-lw5mh9bl4z
Жыл бұрын
አዝናለው የሴት ጨካኝ ደግሞ አይጣል እኮ ነው ልብ ይስጣት አረመኔ የቤተክርስቲያን እራስ ኢየሱስ ሲሆን የሴት እራስ ደግሞ ባል እኮ ነው ቢሆን መገዛት እጂ ለባል እዲ ማሰቃየት ምን ይባላል
@japyhanademisse9160
Жыл бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን በጣም የምጠብቀው ብሮግራም ነው መሥጠፋቅር ወይ የሆነ ማጅክ ነው
@Getwel30
Жыл бұрын
Thank you Biserat
@user-vr6vi3im1x
Жыл бұрын
ይሄየሁለታቸውም ችግርነው የመናፍሥት አሠራርነው ጸሎትየለለበት ትዳር በመናፍሥቱ ሥራእጂ የእግዚአብሄር ቸርነት የለበትም የማዳምቅመሞች የመምህርተሥፋዬን ገጠመኝአዳምጡ
@leyounatethiopia1836
Жыл бұрын
የሰው ልጅም ከመናፍስት የበለጠ ክፋት የተሸከመ ነው ክፋትን ሁሉ በመናፍስት ማሳበብ ትልቅ ስንፍና ነው ደሞ ገጠመኝ ከዚህ ክፉ እስራት ይፈታል እንዴ ? አንችም አስተውይ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@leyounatethiopia1836 ደምሩኝ😍
@hggff9535
Жыл бұрын
ኦ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠንን
@hurelBoss
Жыл бұрын
ሀሲቢላሂ ወናአመል ወኪል እኔኮ ባሌን በጣም ነዉ እምሳሳለት
@mohammed0971
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማማየ ይጨምርልሺ
@user-fo6uz9qg2u
Жыл бұрын
ሰይጣ ራሱ ይችን ሴትዮ ቢያገኛት በስመአብ ብሎ ይፈረጥጥ ነበር🤔
@user-dg3xv3jb3y
Жыл бұрын
እንኳንበሰላም መጣችሁልኝ ውዶችየ
@rukiyayusef1497
Жыл бұрын
አቤት ጪካኔ ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@rahelamare9877
Жыл бұрын
ክፋ መንፈስ ወርዶባት ነው በዝህች ሴት ላይ በጤናዋ እንዲህ አልሆነችም ልጆቹም ሰላም አያገኙም እኮ
@user-jr9lt3wm1i
Жыл бұрын
ሎቱ ስባት ከመልካም ሰው ይኅጠመኝ ነው እሱ ቤቱንና ልጆቹን አንድ ላይ ለማሳደግ ብሎ ነው ጨው ለእራስህ ብለህ ጣፍጥ እግዚአብሔር መርቆ ይስጠኝ እናመሰግናለን
@konjetalemudegifie2400
Жыл бұрын
በስመአብ እውነትም ዋልጌ ግፉን ለልጆችሽ ታቆያለሽ መስሎሻል እንደሱ አይነት ባል የትም አይገኝም ሌላ ሰው ቢሆን እጅሽን ጠምዝዞ ልክሽ ያስገባሽ ነበር ልብ ግዢ በእስር ቆይታሽ
@anwatmohamed9178
Жыл бұрын
ባልና ሚስት መተማመን አለባቸው ።
@fasika2225
Жыл бұрын
ወይ ፈጣሪዬ በቸርነትክ ለባሌና ለቤተሰቦቹ ቸርና ታዛዥ አድርገኝ
@sifansifan3283
Жыл бұрын
ትዳር ለይ መከበር ግድ ነው ፡
@HayatHayat-pt4nf
Жыл бұрын
ዛሬአደኛነኝ
@Mulworkhogas386
Жыл бұрын
ጸሎትና ምህለላ ያስፈልጋል።
@saraameda4300
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንኳንስ ለባሌ ለማንኛውም ሰባዊ ፍጡር ቅን አሳብ አደርገኝ በምድር ላይ ተንኮል የምንሰራ ሁሉ በምድርም ሆነ በሰማይ አይቀናንም እና ሁላቺንም መልካም መልካም ልብ ይስጠን
@genetyilma7717
Жыл бұрын
የቤት ሰራተኛዋ ለእሱመኖር ትልቅ አስተዋጾ አድርጋለች ውለታሽን ከእግዚአብሔር አግኘው አንድ ህይወት አትርፈሻል ተባረኪ
@belengashaw5452
5 ай бұрын
ሊሊዬ የኔ አንበሳ በደንብ ተውነሽዋል በርቺ
@Seghi123-qs5cp
Жыл бұрын
በጣም ነው የምያመው😭😭😭😭😭😭
@user-ce3pm6nr4y
Жыл бұрын
በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ምን ጉድ ነዉ. አቤቱ አምላኬ. ለባለቤቴ. ታማኝ. ታዛዠ. አክባሪ. እጂህ. በዳይ ዝሙተኛ. ከመሆን. ጠብቅኝ. አደራ. የሰራዊት. ጌታ አለና ኦሜጋ. አደራህን.
@mitu8128
Жыл бұрын
enkuanim terefe lelijochu enes yemitigelew meslogn betam azigne neber meskin
@ethio7706
Жыл бұрын
በሥላሴ እረ ሴትየዋ ጤነኛ አትመስለኝን ካልፈለገች መተው እያለ የልጆቿን አባት አምላክ ከዚህ ይሰውረን
@netsinetselam8770
Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትዳር ውስጥ ያለህ ወይም ያለሽ እህት ይህ የሰይጣን ስራ ነው መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብላችሁ ዩቱዩብ ላይ ተቀላቀሉ ብዙ ነገር እተማርን ነው። በየ ቤቱ ብዙ የሚያሳዝን ብዙ ነገር አለ እስቲ ተቀላቀሉ እንቆቅልሽ የሆነብን ለካ ይህ ነው እንላለን
@helenmewusha9625
Жыл бұрын
እግዚኦ ማረን ክርስቶስ
@MesrakAlebachew
Ай бұрын
ወንድሙ ግን ምርጥ ወንድም ነው
@ligabbeyna1068
Жыл бұрын
ለወንድ ልጅ ሲያንሰው ነው የወንዶች አውሬነት በአደባባይ ስላልወጣ ነው
@shobashoba1413
Жыл бұрын
ሁሉም ሰው ውኩል አይደሉም
@blentube3002
Жыл бұрын
@@shobashoba1413 ቤተሰብ አርጊኝ😍
@abdulazizfereja5187
Жыл бұрын
ጥሩም መጥፎ ጊዜያቶች ሁሉም አላፊ ናቸው ዋናው ነገር በሂወት መኖሩ ነው እንዴት አንጀት እንደሚበላ የእሷን አውሬነት ግን በቃል መግለፅ አይቻልም
@user-cd9zq4ik4n
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ያሣዝናል 😭
@hawahussin6545
Жыл бұрын
ለወንድ ልጅ ይሄ ያንሰዋል ብዙ ወንዶች ሴቶችን ደም እባ እያስለቀሱ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@weyinshthabtamu3330
Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የተለያዩ ነው እንደዚህ ማለት አንችልም
@mikegetachew2433
Жыл бұрын
Jill
@eminetemahos1615
Жыл бұрын
Ykir ybelish medahinalem
@adnanahmed4812
Жыл бұрын
ያሰቃየ ይሰቃይ ለሷ ጥፋት አንቺን እንደመስደብ ነው
@ihsanamin1583
Жыл бұрын
Ayebalem anchi huala ker
@user-un4qt8nm5e
Жыл бұрын
እዉነትም ታገሠ ሰዉ እንደት በሰዉ ላይ እንደት ይጨክናል እግዚኦ
@edenabadi6022
Жыл бұрын
Bisriii yena konjooo blesd
@tezetaeearada865
Жыл бұрын
እንዴት ዓይነት ጉድ ናት ለሰሚውም ግራ ነው
@melatmelat6634
Жыл бұрын
አይ ወንድ ብቻ ሳይሆን አይ ሴቶች ማለት እንዳለብንም እንወቅ 😔
@memehirumadamo2803
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zemzemhussein7208
Жыл бұрын
Subahan Allah
@edentomas1244
Жыл бұрын
ያሳዝናል !!😭😭
@rev.chudinatoministries2057
Жыл бұрын
Egziabher Hoy erdagne endezhi aynet most krmehon tebeckbne be Ye ssf us se.e
@abdunebyattube1703
Жыл бұрын
እሷ ሳኮን እሱ ነው መዋረድ ያማረው መጀመሪያ ስትሞጣሞጥ እርምጃ ቢወስድ ይከበርነበር
@ambesajrsemere723
Жыл бұрын
ብስም ኣብ, ,,,,,,እዝግዮ የት ልትገባ ነው?
@Zinach-ri5bl
Жыл бұрын
እውነትም ታገሰ ፈጣሪ ሆይ🤔🤔🤔
@genetgezaheng6942
Жыл бұрын
እውነት ነው
@wellmisha7193
Жыл бұрын
Gobez❤bisrat tikiklegna mikr new sdbn maskom Mejemeriya lay new
Пікірлер: 349