KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ነባ እና ቤተሰቡ አዝናኝ ፕራንክ ተደረጉ | Miko Mikee Prank
Күн бұрын
ነባ እና ቤተሰቡ አዝናኝ ፕራንክ ተደረጉ | Miko Mikee Prank
Рет қаралды
98,752
Rich Man Miko
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 195
@MikoMikee
2 жыл бұрын
#Thanks_Challenge_ለበጎአድራጎት በተለያዩ አለማት የምትገኙ የዩትዩብ ቻናሌ ቤተሰች ትልልቅ የበጎ አድራጎት ስራዎቻችን ከዚህ በኋላ ሳንገደብ መስራት የምንችልበት Thanks Gift የሚል Button ለፈለግነዉ ፕሮግራም ከ 2 ዶላር እስከ 50 ዶላር ድጋፍ ማድረግ የምንችለበትን መንገድ ዩትዩብ አመቻችቶልናል:: ከዩትዩብ ቻናሌ Video'ች የምትፈልጉት Video ላይ ለምትፈልጉት ዓላማ እንዲውል የምትፈልጉትን Thanks Gift ቻሌንጅ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ ለተከታታይ 15 ቀናት በምናካሂደው ቻሌንጅ በእናንተ ስም ትልቅ የበጎ አድራጎት ስራ እንሰራለን:: ቻሌንጁን በእንደዚህ አይነት መልኩ Video እየቀረፃችሁ instagram ላይ በመላክ ተቀላቀሉኝ::
@redi1n_233
2 жыл бұрын
"ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ)፦ “ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ ይሆነ፥ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመሞሻለቅ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን?” በማለት ጠየቁ። “አዎ” አሏቸው። “አላህን ማውሳት” በማለት መለሱ። ፍሮፍይሌንበመጫን ቤተስብሁኑ
@wubalemtadesse1473
2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ሚክሻ ስወድሽ እኮ አባቴ ኑርልኝ ሺ አመት በርችልኝ 👏👏💪💪💪
@ethiopic7507
2 жыл бұрын
nice one😂😂😂
@alexgemeda3275
2 жыл бұрын
ወንድሜ ማይኮ በጣም ነው የማደንቅህ ከልቤ ነው የምትሰራቸው ስራዎች ሁሉ ትርጉም አላቸው ። በእውነት ወደ ደቡብ አፍሪካ ብትመጣና አንዳንድ ነገሮችን መለት ብዙ ቻለንጅ አለ በተለይ እዚህ ሚንኖር እትዮኘያን አንዳንድ ነገሮችን ሼር ማድረግ እንፈልጋለን ። መምጣት ብትፈልግ ስፖንሰር መሆን እችላለሁ
@geraratube12
2 жыл бұрын
በመላው ዓለም ለምትገኙ እንቁ የልደትዬ ልጆች እንኳን ለልደታ በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ አደረሰን🙏 ውድ የማይኮ ምርጥ ቤተሰቦች መንፈሳዊ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ወንድማችሁ ቻናሌ ጎራ እንድትሉ በትህትና እጠይቃለሁ🙏
@hopehope9285
2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እቤትህ ሄጃለሁ superthanks አብራው መበረታት ያለብህ ልጅ ነህ
@fantishgonderew6807
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Enkuan Abro Aderesen 💚🧡❤🙏
@saronaa1843
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ሚክዬ እስከ ባልደረቦችክ እንኳን ያደረሳችሁ ለግቦት ልደታ መልካሙን ያምጣልን ችግራችን ሰላም ይሁን
@sadatubee
2 жыл бұрын
Batasab hunolgn wogan 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@gonderew5002
2 жыл бұрын
Afer bela eski amen bel
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@merkatosefere2836
2 жыл бұрын
አረፉ ነው ሚኮዋ የአራዳው ልጅ የትም ተወለደ አዲስ አበባ እደግ ።
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_ወይ ነባ 😂😂😂 የዚህ ልጅ ነገር ግን አሁንስ አስፈራኝ እንደዚህ ሁኖ የሚቀር መሰለኝ በጣም ነው የምፈራ በዚህ መንፈስ ተጋብቶበት የሚቀር መሰለኝ 😂😂😂 እንዴት እንዴት ነው የሚያረገው 😂እንኳን አደረሳችሁ_*
@user-xg3tw6uv4z
2 жыл бұрын
ያሳስባል በእውነቱ 😂
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z አወ እውነት 😂😂😂
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
@@user-xg3tw6uv4z ላምሮት የእኔይት ነሽ ወይስ ሌላኛ የእኔይት ከሆንሽ በጣም ጠፍተሻል የእኔይት ካልሆንሽ ወደ ቤት ጎራ በይ እንግዳ ክቡር ነው 💚💛❤️🥰😍
@ephremabate184
2 жыл бұрын
Miko ያላቹ እስቲ እንያቹ 👍🏻👍🏻👍🏻
@elroyyoutube2291
2 жыл бұрын
ይድረስ ለሚኮ አቅመ ደካሞችን መረዳት ፈልገለሁ በቻልኩት አቅም።
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@hasenyunus7561
2 жыл бұрын
ሚኮ እምትሰራቸዉ ሁሉ prankochይመቹኛል አሪፍ ናቸዉ በርታለኝ ምርጥየ የአራዳልጅ። ይቅርታ እንጂ በግል ማለቴ በስልክ ባገኚህ በጣም ደስ ባለኝ ነበር ከቻልክ አዋራኝ🙏🙏
@eduyedingillijedu2494
2 жыл бұрын
የሚኮ ፖራንክ እሚመቸዉ👏😁
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*_ሴት እና ወንድ 😂😂😂 እኔ ማመን ነው የከበደኝ ለመጀመሪያ ሳየው የተወዛገበ ሰው ግን አለ እኔን በጣም ነው የአወዛገበኝ ሲያሽቆጠቁጣቸው 😂😂😂_*
@bojeljoy2051
2 жыл бұрын
Thanks!
@MesiBeauty
2 жыл бұрын
ሚኮ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@semiraseidendires47
2 жыл бұрын
ነባ የቲክቶኩ የሳቄ ምንጭ😂😂😂
@user-xg3tw6uv4z
2 жыл бұрын
ጭውቲው ብለህ ትጠላለህ የሌለ ነው ከፊትህ ጋር ሄዷል😂 ግን የሚያሳዝነው ምንም አልገባኝም 😉 ባልና ሚስቶቹ 😂😂
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@etheth9843
2 жыл бұрын
የኔ ስልክ ግን ለምንድን ነው ሱፐር ታንክስ የማይለው
@btube5911
2 жыл бұрын
የኔም የለውም ሳምሰንግ ነው ስልኬ
@shewapressTube
2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሚኮ ተመችቶኛል።
@ራቢነኝየአላህባሪያ
2 жыл бұрын
ሚኮየ ምርጥ ሰው አሪፍ ነው በረታ
@tubemelat
2 жыл бұрын
ስላም ስላም ማይኮ ስላምህ ይብቃ❤❤❤
@alimetalemu8377
2 жыл бұрын
በርታ አላህ ያግዛችሁ መልካም ስራ የምሰሩ በሙሉ
@Ethio_daily
2 жыл бұрын
eski beteseboch asadigugn tinish nw yekeregn limola
@redi1n_233
2 жыл бұрын
"ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ)፦ “ከሥራችሁ ሁሉ ብላጭ ይሆነ፥ ወርቅና ብር ከምትለግሱ የተሻለ ምንዳ የሚያስገኝላችሁና ከጠላት ጋር ተገናኝታችሁ አንገታችሁን ከመሞሻለቅ የበለጠ ሥራ ልጠቁማችሁን?” በማለት ጠየቁ። “አዎ” አሏቸው። “አላህን ማውሳት” በማለት መለሱ። ፍሮፍይሌንበመጫን ቤተስብሁኑ
@zeynebmd1065
2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@user-cu8me2wy4s
2 жыл бұрын
ግን ምኑም አልገባኝም የዛሬው
@aminaseid3254
2 жыл бұрын
ሚኮየ ምርጥ ሰዉ ነህ አላማድነቅ አይቻልም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@tubemelat
2 жыл бұрын
ስላም ስላም የኔ ውድ
@qeerrootube9853
2 жыл бұрын
አንበሳው እንኳን በደህና መጣህ
@gaddoo2645
2 жыл бұрын
Jabbaa namaa qalii obbolessa koo❤❤❤
@ihsantube7879
2 жыл бұрын
Neba eyahedk ingan prank letaregenew 😂🤣😂😂🤣🤣yemer yemer eyahedk eyahedk🤣😂🤣🤣😂🤣😂🤣
@Muja_Mercury
2 жыл бұрын
ምች
@day5197
2 жыл бұрын
አንደኛ ነህ እኮ ሚኮ
@OneLove-wj2bg
2 жыл бұрын
ማይኮ በናትክ በእግዚአብሔር ሊያ ሻ እራይድ በግልዋ ጀምራለች እና እንደማገት አርገክ ፕራንክ አርጋት የራይድ አገልግሎት የምትሰጥበትን ስልክ ቁጥር ቪድዮዋ ላይ ተናግራለች ስልኳም አለልክ ብቻ የሷን አፏን እና ተግባሯን ችግር ወይ አደጋ ቢያጋጥማት እንዴት እንደምትወጣው ማወቅ እንፈልጋለን የሚገርም ፕራን ስሯት እሷን ብቻ ሳይሆን ዮኒ ማኛውም ጋር ደውላቹ ሊያን አግተናታል ቀጣይ ወደ ቤተሰብ ነው የምንሄደው አንተም አገር ስላሎንክ ነው የምትበጠረቀው ምናምን ብላቹ ጏ በሉበት የሱንም እንጠብቃለን በተለይ ሊያን አደራ ወጥ በወጥ ስትሆን ማየት እንፈልጋለን ግን እንወዳታለን ፕራንክ ነው ክፉ አይንካት ወኔዋን ማየት ስለምንፈልግ ነው
@dawitmathewos4250
2 жыл бұрын
ምንሸ ነዉ ከሚኮ ጀርባ ያለዉ ቅርስ እኔ ብቻ ነኝ ለላ ነገር የመሰለኝ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት👏👏
@borukoof
2 жыл бұрын
Mikoo arif siraa
@fairouzgargoum8226
2 жыл бұрын
አይ ነባ እየሄድክ😁😁😀
@ledeite3046
2 жыл бұрын
የኔውድ😂😂🤣
@مسرات9999
2 жыл бұрын
Fikir 😆 🤣 😂
@user-ig9oz3yv5w
2 жыл бұрын
ወይኔ የፈጣሬ ስራ ሴያሳዝኑ 😢 እናት ልጅ ናቸው እደ ወይስ ባልና ሜስት
@fantayoutube8854
2 жыл бұрын
አሳቅሸኝ ወድ ነወ እኮ😂😂😂
@wubalemtadesse1473
2 жыл бұрын
😂😂 አረ ማይኮ ፕራንክ ፕራንክ ይላል 👏👏
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@samukassa4671
2 жыл бұрын
ሚኮ ምነው ቃልህን አፈረስከው? ከአሁን ቦኃላ ፕራንክ ሁለተኛ በአማርኛ አልሰራም አላልክም እንደ ? I was waiting ur prank with English language why u change ur mind ?
@Muja_Mercury
2 жыл бұрын
ፕራንክ ነበር መሰለኝ
@kedistifalke8192
2 жыл бұрын
Wow wow mike miko barita
@eyobhabesha9710
2 жыл бұрын
Neba bertalin wondimachin ewunet ene betan kemiwedacbewu tik tokeroch ante betam new yemitazinanagn hulem addadis sirahin entebikalen 🙏 miko antem tewedaji neh kezih belay berta hulachihunim love ya❤
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን እዮቢ
@abaaba4877
2 жыл бұрын
እንዴት ነው ስጦታ ምናበረክተው ሚኮ
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት👏👏
@jamesasale907
2 жыл бұрын
Bemagezihi tebareki
@Afripicture
2 жыл бұрын
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ይሁን
@mewdedmetiku3645
2 жыл бұрын
Thank you Mycole God bless you more !! I like your videos ❤️
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@osmanahmed8955
2 жыл бұрын
ወይኔ የህይወቴ 24:43 ደቂቃ አጣው 😣
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@mohammeduseman2386
2 жыл бұрын
' Sex እያረጋት ከንፈሯን ሊስማት ሲል "እረፍ ፍቅረኛ አለኝ" አለች አሉ....😂😂 ታማኝነት ትጠላለህ 😏
@comenhaveafun
2 жыл бұрын
13:05 lay atye I don't give a shit stl miko sakun mekotater yakatebet bota..I'm dead
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት❤❤
@abrahamayalew4519
2 жыл бұрын
you are my inspiration miko
@user-cu8me2wy4s
2 жыл бұрын
ምድነው ያአላህ ምን ሁኖነው እንድህ ዝቡጭቡጭ ያለው
@AdemAdem-hv7uh
2 жыл бұрын
ከስራህ ሁሉ የሚስጠላው የዘሬው ነው ምንም ልርዳው አልቻልኩም ለምን በንዲህ አቀርብከው
@amriya.youtube133
2 жыл бұрын
ሰላም የሚኮ ዩቱብ ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛልኝ ወደእኔቤትም ጓራበሎ
@fitsetechtip11kviews98
2 жыл бұрын
ማይኮ በጣም እየተበላሸህ ነው እንደ ድሮው ጎዳና ላይ ወጥተህ ስራ እንጂ እመነኝ በዚህ አይነት 0 views ላይ ትደርሳለህ። Your follower❤️
@bastfootball10
2 жыл бұрын
miko ምርጥ ሰው
@tubemelat
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ መልካም❤❤👈
@Aftaforum
2 жыл бұрын
ሁልጊዜም የምዝናናበት ቻናል✔️❤❤❤❤
@gojiya.sefra34
2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ተመቸኝ🤔🙏❤
@nardiasefa677
2 жыл бұрын
ጉርሻ 🙄🙄
@Mesiso4188
2 жыл бұрын
@@nardiasefa677 kkkk
@natnaeltekalign7138
2 жыл бұрын
Tmechegnaleh eko mikoye💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💝💝💝
@abdu1744
2 жыл бұрын
አትዬ ምርጥዬ 😂😂
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💋💋💋
@ferari6990
2 жыл бұрын
Ateye 😍
@user-cj3cl7ig1x
2 жыл бұрын
ሚኮምርጥሠዉ
@markiyaeshetue6586
2 жыл бұрын
Betm yemigerm lje new toltl lkek belw❤️❤️❤️
@amarabauty5645
2 жыл бұрын
ውድድድ😘😘😘💚💛❤️💯💯💯💞💞💞❣️👍👍👍
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት❤💛💚💋💋
@abdi456
2 жыл бұрын
ሚኮ ከበድ ሰዉ እኔ ጋ ተንክስ እና ግፍት የምለዉ ዬለም ለምድነው
@Yiftalem
2 жыл бұрын
Miko mayik yilali 🙏💪🙏💪
@ethiopic7507
2 жыл бұрын
so funny😂😂😂
@youtube4386
2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@Rapmrsh
2 жыл бұрын
ሚኮ አትጥፋብን
@KidMh16
2 жыл бұрын
Miko keep up a good work may GOD be with you thanks
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋💋
@abdulkerimtube5951
2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@bmtq
2 жыл бұрын
ውዶቼ ቤተሰብ እንሁን 💕🌸🌸🌸
@rozazeyen60
2 жыл бұрын
era yawewnat saw nacaw wayes asangulet ? Miko andagna temacagnalah kamansura GA seru tamacehetognal
@sarontarekegn8428
2 жыл бұрын
Mikoye wendmachen bertalen Enodehalen betam Gen demo kante endebefitu defret yetemolabet aynet prank new menfelgew ehen sele kebefitochu serah anstare selkeneskbgn new bertalen
@muslimman5566
2 жыл бұрын
Miko ene gar giftu eko yelem
@redwanabrahime6429
2 жыл бұрын
Miko miko lammiko 100%😍
@helengeberemedhin3893
2 жыл бұрын
ሚኮዬ ጊፍት የሚለው እኔጋ ከልመጣም ወይስ አገር ይመርጣል እስኪ አስረዳኝ
@fairouzgargoum8226
2 жыл бұрын
እኔጋም የለም
@MyEthiopia12
2 жыл бұрын
ዛሬ ግን አልገባኝም ሚኮዬ I'm so confused
@bagaentertainment8641
2 жыл бұрын
አትዬ ለፕሮግራም እንኳን ልብስ 👗👗👗 አትቀይርም እየሄድሽ
@yasminalemayhun4044
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 gezalat
@user-rk1md8zp8k
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ❤❤
@kidyopia122
2 жыл бұрын
Miko more prank please
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💚💚
@yonialem3736
2 жыл бұрын
Miko nice work !!!!!!!!!
@jamesasale907
2 жыл бұрын
tanks
@user-cr6mb1ge4m
2 жыл бұрын
ነባ ስወደው የሳቅ ምንጨ😂😂😂😂
@eyobbadwe9712
2 жыл бұрын
Abisiniya Vinenwochn be prank astarkache we 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@desta104
2 жыл бұрын
አቤት አፍ 🧐🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@hayat8321
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣እንኳን ደና መጣችሁ
@tubemelat
2 жыл бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@Makemoneyonlineeee562
2 жыл бұрын
mikoye my favorite
@abrico_19
2 жыл бұрын
ኧረ የት ጠፋህ ሚኮ ድምፅን አሰማ የምር እኔ እንደወንድሜ ነው ማይህ
@samusami3478
2 жыл бұрын
Miko yihone neger lazizh prank le eretrawian adrglich love more
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት💚💚
@samusami3478
2 жыл бұрын
@@selamtube1319 ok
@selamtube1319
2 жыл бұрын
@@samusami3478 😘😘😘
@taibaalh3458
2 жыл бұрын
በርታልን
@EthioTube378
2 жыл бұрын
ሞያሌ ሌሚን አትማጣም ❤️
@mifatmohammed4095
2 жыл бұрын
የኔውድም፣ስውድእህ፣እኩ🙏❤
@robera22
2 жыл бұрын
አይ ነባ😂
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት👏👏
@Yengatchora
2 жыл бұрын
erh yemchachu 1
@GuyaGuyaGuyaGuya
2 жыл бұрын
Mikoye 💋💋💋💋
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት👏👏
@alexoalemayehu1586
2 жыл бұрын
Miko tleyaleh eskayew egagalew
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት👏👏
@amanilove4429
2 жыл бұрын
Mikoye miwodeki 4kllo yimachike abate
@eyerusalemtessema1097
2 жыл бұрын
Atye ❤
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት💋💋
@abrahamalemgenet664
2 жыл бұрын
the thrown part 😁😁
@mesay5245
2 жыл бұрын
የት ጠፋክ
@abushabush709
2 жыл бұрын
Maycoo
@productivehabesha584
2 жыл бұрын
ድምፁ ጥራት የለውም
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ና ቤተሰቤ ሁን👏👏
@fathimafathima1645
2 жыл бұрын
Mikye❤❤❤
@selamtube1319
2 жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በቅንነት👏👏
@user-jl5kj5cj6o
2 жыл бұрын
እርሶ አትበለኝ 😂😂😂😂
Пікірлер: 195