KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ባሌ
Күн бұрын
#ባሌ
Рет қаралды
14,705
Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 145
@ekrutube5357
2 ай бұрын
ሳሚዬ ከልቡ ወንድ ነው ❤ ያዝልቃቹ ወልዳቹ ብዙ ❤ ቲጂዬ
@ethiotg8213
2 ай бұрын
አሜንንን የኔ ውድ እናመሰግናለን🙏❤
@susukedirsusukedir1881
2 ай бұрын
ቲጅ እርጉዝ ናት የሚል እጅ ወደላይ😂😂😂
@asmaMohamed-zr3wz
2 ай бұрын
يسعد.قلبك
@maremahimed-vq8yc
Ай бұрын
Inem😢😢😢😢😢
@zolatubeZolatube
2 ай бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛው በጣም ታምራላቹ ስልኩን እኔ እገዛለው የምገዛው ግን ከሁሉም ኮመት የኔ ላይክ ከበለጠ ነው
@ethiotg8213
2 ай бұрын
አሜንንንን እናመሰግናለን የኔ አዝግ😂😂በቃ ፒን ላይ ላድርግክ አ?👯
@user-nx4sj3cw8b
2 ай бұрын
እድገዛ ብለን ላይክ አርገናል ያተ በዝቷል በል ግዛ ዞላ
@ethiotg8213
2 ай бұрын
@@user-nx4sj3cw8b የኔ ውድ አን🙏ፋታውም በቃ😂😂
@user-ec6uh6fj1i
2 ай бұрын
አንቺ ለመግዛት ያብቃሽ 😂
@ZhmsyHayradene
2 ай бұрын
ለይኩ አርጉ ይገዛለት
@nigistmengistu9288
2 ай бұрын
አወ ቲጅየ ዱቄት እንዳትቀቢ ስታለቅሽ የዋልሽ ነዉኮ ምትመስይዉ ሲጀመር ተፈጥሮች ቆንጆ ነሽ ምንም አርቲፍሻል አያስፈልግም
@ethiotg8213
2 ай бұрын
😂😂😂ጭራሽ እሺ በቃ አይለመደኝም ውዴ🙏❤
@nigistmengistu9288
2 ай бұрын
@@ethiotg8213 የምሬን ነዉ ያዉ በሰዉ ምርጫ መግባት ነዉንጅ ቆንጅየ ድንቡሽቡሽ ዉበትሽን ጠብቂያት ደግሞ ባለቤትሽም የተፈጥሮ አድናቂ ነዉ ስላከበርሽኝም አመሰግናለሁ የኔ አስተዋይ ክበሪልኝ
@selamawitsinaanaa781
2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ምንም አይነት ጥሩ ትዝታ የለኝም ከባሌ ጋር እገዛልሻለው የሆነ እቃ አይቼ ዛሬ ጠይቄ ይላል ግን አይገዛም እኔ መቼም አልረሳም ደሞ እኔ በቻልኩት ስጦታ ነገር ለሱ የሚሆኑ ቲሸርቶች ሳይ ገዛለታለው አሁን አሁን ያለፈውን 5አመት ትዝታ ሁሉም የለፍላጎት በጥላቻ የኖርኩ ነው የሚመስለኝ አሁንላይ ባላየው ባላገኘው ደስስ ይለኛል ለዛም ስል ኑሮዬን ሁሉ በስደት ለማረግ ከራሴ ጋር ሙግት ላይ ነኝ 😢💔
@ሀይ-ቸ1ጸ
2 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@ahdhshsh5847
2 ай бұрын
Ayizoshe mare yalifali
@lubabaahmed8428
Ай бұрын
አይዞኦሽ አለአህ የተሻአለአዉኡን ይሰአጥእሻአል ❤
@lubabaahmed8428
Ай бұрын
አይዞኦሽ አለአህ የተሻአለአዉኡን ይሰአጥእሻአል ❤
@user-dt5pv5xq1d
Ай бұрын
እኔም እንዳንቺው ነኝ😢😢😢😢😢😢😢
@kelemaberha8877
2 ай бұрын
ቲጀዬ ሰታምሩ አላህ ርጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣችሁ ወልዳችሁ የልጀልጀ ለማየት ያብቃችሁ የእኔ ምርጦች ❤❤❤❤🎉🎉
@ethiotg8213
2 ай бұрын
አሜንንንን ቀለምዬ❤❤
@Asad-ir6gr
2 ай бұрын
እንዳውም ዛሬ በጣም ነው የማረብሽ ደግሞ ሂጃብ ስጠመጥሚ ውብ ነሽ ማሻ አላህ❤
@feke2tube
2 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ውብ አረጎሸ ፈጥሮሻል ምንምነገር ባትጠቀሚ አብሸሪሪሪሪሪ❤❤❤❤አላህ እድሜና ጤና ከረጀም እድሜጋ ይሰጣቹ ማሻአለህ ምርጥ ስጦታነው አይለያቹ ቪ አመት በፍቅር ያኑራቹ ሰወዳቹ ❤❤ውለዱ ክበዱ በልጂ ተከበቡ❤
@ethio1822
2 ай бұрын
ቲጂዬ ይገባሻል እኮ ❤❤ ሳሚ አከቤ
@aseyaebrahim1467
2 ай бұрын
ለብዙ ሰዉ ምሳሌ ናቹ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ሁሉም ጥሩ ይሆናል ዉዲዬ 😍 ማሻ አላህ በሉ 👊
@mubetube_afiya2353
2 ай бұрын
ስጦታዉ ማሻአላህ ያምራል ባልሽ ጎበዝ ነዉ የተግባር ሰዉ የምታምሩ ካፕሎች ፍቅር እስከ መቃብር❤❤
@youtoub4589
2 ай бұрын
አፍየየ
@youtoub4589
2 ай бұрын
አፍየ የዩቱብ በተሰቦችሽን ሰዋ ሸሪሃ ያላቸዉን ማታ ለቅሶድረሻቸዉ አሸን850ደቂቃዉ ተዘጋ እያለቀሱ ነዉ እኔ ቢዚ ነኝ አልኩሽ አይዞችሁ በማለት
@mubetube_afiya2353
2 ай бұрын
@@youtoub4589 አወ የኔ ዉድ ከመሙላታቸዉ የተነሳባቸዉ አሉ አሳዘኑኝ ይሄ እኮ ከስርቆት አይተናነስም አይዟችሁ 😊🥰
@hiwattube
2 ай бұрын
ትጂዬ የኔ ማር የኔ መልካም የኔ እናት መዳኒአለም አይለያችሁ ሺ አመት ያኑራችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
2 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ያሰብነው አላህ ያሳካልን የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንንንን❤ ቲጂየ ታምራላችሁ
@ethiotg8213
2 ай бұрын
አሜንንንንን የኔ ውዶች ይስጣችሁ🙏❤❤
@SOFYe-TIKUYE
2 ай бұрын
አሚንልዮ🎉🎉🎉🎉🎉
@wesignlewsitetenlalidegime3006
2 ай бұрын
ameeeeen
@SsZz-ni4tc
2 ай бұрын
ቲጀ እረጉዝ ትመሰሌኛልሸ ማሸመሻአላህ
@selamyeabelenat6742
2 ай бұрын
😂😂😂😂 እንደዛም ባደርግ ይናገሩኛል ያልሽውስ ነገር የኔ የቡዋህ ❤ የተመልካችን ሐሳብ መቀበልና ማክበሩ ጥሩ ነው ግን በራስሽ መኖርሽ ጥሩ ነው ቀጥይ በዚሁ ብዙ ነገቲቭ ኮመንቶች ከጥሩ አእምሮ የሚመጡ ስላልሆኑ ብዙም አትጨነቂላቸው ❤ የኔ ቀበጥ ሁሌም ፍቅር ፍቅር ሽተቱ ሁሌም መዓዛችሁ ፍቅር ይሁን ጣፍጡ ውለዱ ክበዱ ዘሃችሁ ይብዛ ❤
@SerkalemSerkalem-jw5pc
2 ай бұрын
ቸሩ መድሀኒያዓለም ትዳራችሁ ን በደስታ ይሙላላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@reyanyoutub2743
2 ай бұрын
ደስ ትየለሽ ትንሽ ግን እንደ ህጸ የምየረግሽን ነገር ቀንሽ
@ሁሉ
2 ай бұрын
❤❤❤ማሻአላህእንደዚህ አይነት ጀግና ምክንያቱም የተናገረውን የማይረሳ❤❤
@tgay5642
2 ай бұрын
ሱብሀናሏህ እኔም ስወልድ አባባ ሰጦኝ ወርቁን የት እደጣልሁት ተዉት ወርቅ ሲገዛልኝ አልወድም አበባ ሲሰጠኝ ዳግም የተወለደሰኩ ይመስለኛል
@አልሀምዱሊላህ-ፈ8መ
Ай бұрын
ሴት ልጅ ልክ እንደ ህጻን ልጅ ናት እድሜና ጤና ይስጥህ ባልየው የተከበረ ወንድ ነው ለሴት ልጅ ክብር የሚኖረው ከዚህ በላይ ፍቅር ከጤና እና እድሜ ጋር ተመኘሁላችሁ❤
@user-lh3cw2ij1v
2 ай бұрын
ግን ድምፅሽ ቀንሽ አትጩሂ ቀስ በይ ስታወሬ ወዴ
@lulutube885
2 ай бұрын
ምርጥ ባል ፍቅራችሁን ፈጣሪ ያብዛላችሁ የስጦታ ትንሽ የለውም አስቦ ማድረጉ ትንሽም ቢሆን ያስደስታል የእውነት እንደት እንደምታምሩ 😍😍 ስጠኝ እሽ አሁን አይ ቲጂዬ ቸኮልሽ 😂😂🙈
@user-ee3wg4my3g
2 ай бұрын
ቲጂዬ ሳስብሽ እርጎዝ ትመስይኛለሽ ማሻአላህ ለልጂሽ ህህት ወንድም የግድ ነዉ❤ እንሻአላህ ይሆናል❤❤
@Zedhabeshawit30
2 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤናይስጥኝ ቲጂዬዬዬ በሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ ይላል ትዳራቹ ያማረ ይሁን ወልዳቹ ክበሩ ናቲዬም እህትና ወድም አምጡለት ፈጣሪ ይስጣቹ ሁሌም ፍቅራቹ ይለምልም ውድድድድድድ አድነት ፍቅር ለእናት ሀገራች ይሁን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethiotg8213
2 ай бұрын
አሜንንንን የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን🙏❤
@selamyeabelenat6742
2 ай бұрын
ዋውውውውውው❤❤❤ በጣም ያምራል 😅😅😅😅😅ታገቢኛለሽ ?አገባሐለሁ 😅😅😅😅 ወይኔ እንዴት እንደሳቅኩኝ በፍቅር ኑሩ
@saramamo5332
2 ай бұрын
ሁል ግዜ በፍቅር ኑሩልን ታምራላቹ በጣም ቲጂ ባለቤትሽ የተባረከ ነው ከይን ያውጣቹ
@user-mv4to6iw1q
2 ай бұрын
በጣም ቆጆነሺ ውብነሺ በፍቅር ኑርልኝ የኔ መልካሞች እግዚአብሔር ይጥብቃችሁ የኔ ፍልቅቅልቅ ይገባባሻል
@aliyachannel
2 ай бұрын
ማሻላህ የኔ ውድ
@sadasada6552
2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ
@maeritube21
2 ай бұрын
ስታምሩ ፈጣሪ እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ ባልሽ እረጋ ያለ ሰው ነው ታምራላችሁ ቲጂየ ድብሽዬ❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
2 ай бұрын
አይኔን አላለችም😃😃 ቲጂዬ ፀባይሽ ወርቅ እኮ ነው ደስታሽ ይጋባል
@user-sq4np8zd9n
2 ай бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር ቀሪዉን ዘመናቹሁ ይባርክላቹሁ ይጠብቃቹሁ አሜን፫ ትጂ እንካን ደስ አለሽ❤❤
@rihanaribaa
2 ай бұрын
❤❤❤❤ውዴ አቺእደሚመችሽ ሁኚ ምንም ብታረጊ ማዋራታቸው አይታውም 🎉
@hanichotube
2 ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ትጅ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
@user-lh3cw2ij1v
2 ай бұрын
እረ የዛረዉማ ይለያል ቴጀየ በረቱ ፈቀራቹህን ያዝልቅላቹህ🎉🎉🎉
@user-de2gc7wg9t
2 ай бұрын
ቲጅዬ አይለያቹ ሳሚያችን ካሜራ እየለመደ ነው ደሞ ያለሜካብ ነው የምታምሪው ሜካብ ስትቀቢ ዱቄት ውስጥ ተነክሮ የወጣ ድመት ቁጭ
@yasinkebad1218
2 ай бұрын
መሻአላሕ ደሥ ሲል ምነ ቸሐበሻ ዘዶች ለሴትልጂ እዳተ ቦታ ቢኖራቸው
@Mastuyoutube
2 ай бұрын
ቲጅየ ስወዳችሁ ትዳራችሁ ይባረክ የኔ መልካም ሴት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ox8yy3ze7k
2 ай бұрын
መጀመርያ የሚኮራላት ይመስለኝ ነበር አሁን ግን በሚሰራቸው ቢደዎቸ ወደድኩት ለካ ህፍረት ነው ወይስ ትህትና መጀመርያ ይኮራባታል እያልኩ ይናደድ ነበር
@anwartybe5941
2 ай бұрын
ባካል ይበልጥ ውብ ነሽ ቲጂዬ ፍቅራቹ ያምራል❤
@user-ox8yy3ze7k
2 ай бұрын
በጣም ቆንጅየዎቸ ናቸሁ በተለይ ጸባያቸሁ❤❤
@oneallahbcha
2 ай бұрын
ላ ከሰፋሽ አስቀይሪዉ ካሁኑ ከዛ ከወለድሽ ቦሀላ ስትቀንሽ ትለብሽዋለሽ ምክኒያቱም ቦሀላ ሲቆይ ብር ያስጨምሩሻል ቲጅ እርጉዝ መሆንሽ በደብ ያስነቃል 😂😂😂😘😘😘
@Rozy908
2 ай бұрын
አንቺ ፍልቅልቅ ባልሽ እርጎ🎉❤አይለያቹ
@HalenaberaHalenabera
2 ай бұрын
እዉነቱን ነው ትዕግስት ዉብ ነሽ አንቺ 🥰🥰🥰❤️❤️
@zemzem-vn1hx
Ай бұрын
😂😂😂😂መቡሩክ🎉
@keeranmaran8396
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤እደዚሁ ነው የሚያምርብሽ አተሰሪ አትቀባቢ በቃ እደዚሁ ነው የሚያምርብሽ❤❤❤❤
@MAEDOTguragawa
2 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanayoutube7934
2 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ተጅይ ሷደሽ ኮ ደስታሽ ♥️♥️♥️
@kabetube
2 ай бұрын
እደዚህ በጣም ቆጆነሺ ወላሂ ውይጉ አያምርብሺም
@AjibaAjiba-op4yn
2 ай бұрын
ኢትዮ አይደለችምዴ የት ነው ያለቺው የወሬ ጥማት አለብኝ ንገሩኝ
@zuzuahmde5318
2 ай бұрын
ሳኡዲናት
@dxbdxa691
Ай бұрын
😮🤣🤣🤣🤣🤣
@mekiyaweriku6676
2 ай бұрын
ማሻአላህ ብጣም ነው ሚያምረዉ 😊😊😊😊
@RADUALI-oi9bd
2 ай бұрын
ሴትልጅ ልትወልድ ስትል. ሳቅ ሳቅ ይላታል አሉ አሽካካሽ እኮ እንደ ህፃን አደረገሽ
@user-sd5ur5sz8r
2 ай бұрын
እና ምን አቃጠለሸ አዳድ ሰዎችኮ ሠው ሢሥቅ ምትቃጠሉት ነገር አይገባኝም
@Tg-bl9bp
2 ай бұрын
ታጂዬ ስወድሽ ቆጆ እካን ደስ አለሽ❤❤❤
@kamelabasher2751
2 ай бұрын
ቲጂ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saraamane6114
2 ай бұрын
ወርቅ ቤት ወስደሽ ማስጠበብ ትችያለሽ ።
@meazadinku5412
2 ай бұрын
Angatsih olm takorwal erguz nish enkwan dase alsih ❤🎉🎉🎉🎉
@SOFYe-TIKUYE
2 ай бұрын
ወደናሌ ተቀላቀሉ ዉድ እህቶች🎉🎉🎉🎉🎉
@zuzutube6444
2 ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳችሁ 😍😍😍😍
@BirtukaneYouTube
2 ай бұрын
እንኳንደስ አለሽ ቲጅየ የኔውድ❤❤❤
@user-gl5vl9ow2l
2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህይጭምርላችሁ
@tyuuggg1079
2 ай бұрын
ሌበ እጂሺ እንደ አይቄጥሺ😊
@user-or7cd1eq6g
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nn3dm4uf8w
2 ай бұрын
ይገባሻል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayat2583
2 ай бұрын
የኔውድ እህት🎉🎉🎉🎉
@zzzz8346
2 ай бұрын
ድምፅሽይደብራልእርጉዝነሽ❤❤❤
@wollo1630
2 ай бұрын
100ሺእናሥገባት ውዶቼ😂
@user-kc9kb4kh5z
2 ай бұрын
በጣም ታምራላቹ አይለያቹ👌👌👌👍👍👍
@Warknish-kz3gf
2 ай бұрын
እንኳንደስአልሽ❤❤❤የኔፍልልቅ😂😂😂
@hannabiru8367
2 ай бұрын
በርቱ ደሰይላል❤❤❤
@user-tz4dp4dj8c
Ай бұрын
❤❤❤❤assy
@user-kh8yr1en5d
2 ай бұрын
ትከከል ነኸ ወንድመሰ
@selamyeabelenat6742
2 ай бұрын
ወይ ባልየው 😅😅😅 ጨክኖ አይጨክንምኮ 😅
@aseyaebrahim1467
2 ай бұрын
😂😂😂 የኔ ሳቂታ❤❤
@user-kv2ws1kc2e
2 ай бұрын
ተይ ይህን ሰውዬ ደብቂው
@Fatima-mf8vy
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@gjyvng738
2 ай бұрын
አርግዘሻልመሠልወፍርሽ
@selinasol-ts5pd
2 ай бұрын
ደስ ስትሉ❤❤
@SidraEthio
2 ай бұрын
ቲጂዬ ታምራላችሁ 😊😊😊
@SayedAhmada-ev6ug
2 ай бұрын
ዬት ነዉ የለቹት
@teje7615
2 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤👌👌
@SaraAshagrie
2 ай бұрын
ምነው ተንቀለቀልሽ
@sebletube6489
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ትጅ ፕራንኩ ተመችቶኛል
@user-rr1ld8dy1f
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-jf4ji9ye5o
2 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤
@gjyvng738
2 ай бұрын
ማሻአላህ
@madi2644
2 ай бұрын
ሰላም ናችሁ
@genetayele990
2 ай бұрын
Eiregezenash lewetesh mechey naw yefa yemitaderegiew
@hawabrand
2 ай бұрын
😢😢😢ፀጉርሽ ለምን ያምር ነበር ቲጂየ
@user-lg3xs2hz7c
2 ай бұрын
ፀጉርሽ ግን ምንድነው?
@رودارودا-ل7ف
2 ай бұрын
Yena konjooo ❤❤❤❤
@user-um1if2ii1d
2 ай бұрын
አው፡በጣም ይሰጠላል ፀጎረሸ ፡ወይ ተተኮሺ፡ወይ ደሞ ሹሮባ፡ተሰሬ ፡በዛላይ አፌጫሸ ይነፋ፡ነፋል ፡እረሰሸ ጠብቂ
@Tybatube
2 ай бұрын
ስላም ቤትሰብ ቅንነት የራስ ነወ በቅንነት ደምሩኝ ወድ የአግሬ ልጆች ቅንነት የራስ ነወ
@Tube-lv7sb
2 ай бұрын
ሰብ አድርጌሻለሁ አንችም መልሽ❤❤አብረን እንደግ
@Rahma-tube-t5u
2 ай бұрын
እኔ ለሁለታቹም አርጋቹ አለሁ ውዶቺ በርቱ
@Tybatube
2 ай бұрын
እሸ የኔ ወድ እሸአላ ነገ እመልሰ አለሁ አወ በትክክል
@Tube-lv7sb
2 ай бұрын
@@Rahma-tube-t5u 🙏🙏🙏❤❤
@badhane
2 ай бұрын
wow❤❤❤
@Tigist-w4r
2 ай бұрын
Tigist 👌
@BirtukaneYouTube
2 ай бұрын
ውዶች እንደማመር❤❤❤
@tyuuggg1079
2 ай бұрын
❤❤❤🎉
@aminalooser8451
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kh8yr1en5d
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@zeyada12
2 ай бұрын
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@destakiyaa6390
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mahmudmb2606
2 ай бұрын
አቤት የውሸት ሳቅሽ ምንም ማሰመሰል ቢቀርስ
Пікірлер: 145