KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አባቴ እኔና ሶስት እህቶቼን እየደፍረ አሳድገን አንዷ እህታችን ከአባታችን ወለደች
Күн бұрын
አባቴ እኔና ሶስት እህቶቼን እየደፍረ አሳድገን አንዷ እህታችን ከአባታችን ወለደች
Рет қаралды
167,600
Bego Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 301
@wondmenehhadgu9832
2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እንዳልክ ቀጥልበት።እግ/ር ፍትህ ለሴት ልጆች,፣ለናቶች ለሁሉም እንዲያመጣ እንፀልይ።
@martatesfaye7773
2 жыл бұрын
1ኛ ፊቷን በደንብ አልሸፈንካትም 2ኛ ለምንድንነው የትውልድ ቦታዋን ሰፈሯን እንድትናር የምታደርጋት???? 3ኛ እንዲታዩ ፈቃድ የሌላቸው ሰዎች ጀርባ እንዲታይ አድርግ Please በተረፈ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@selamabera5185
2 жыл бұрын
ትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@ቃልየነኝ
2 жыл бұрын
ትክክል ለሚያቃት ሰዉ ትለያለች በደብ ሸፍናቸዉ
@martatesfaye7773
2 жыл бұрын
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ የኔ እናት የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያፅናናሽ በቃ እኔ አልቻልኩም በጣም ነው ልቤ የተንሰፈሰፈልሽ የኔ ውድ እኔ ተደፍሬ አላውቅም ግን አሁን በጣም ነው የታመምኩት
@debrituhalelo8383
2 жыл бұрын
ያማል ያማል እጅግ በጣም ያማል" ወንድ ሁሉ ስለስሜቱ እንጅ ለሴት ልጅ ግድ የለውም " ተበዳዩዋ። ትክክለኛ አባቶች፡ ፈጣሪን የምትፈሩ ወንዶች ይህንን የት ናችሁ? የሴቶችና ህፃናት ሚንስትር የት ናችሁ? በስንቱ እንቃጠል? ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@qwertqwee7591
2 жыл бұрын
የአላህ የማይሰማ ነገር እኮ የለም በአጠቃላይ ወንድና ሴት አብሮ ከአንድ ቤት ማደር የለባቸውም ።
@nejatali7088
2 жыл бұрын
Islimina yasitemiral lelaw
@elenizeleke3320
2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ዉስጥ ሃሳቧን ገልፃ ማስ ረዳት የቻለች የሴትመልካምናት።
@sosiyana
2 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለ! ኧረ ምን ጉድ ነው የሚሰማው ሰው ወደ አውሬነት የተለወጠበት ዘመን ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ክፋት ይሰውረን
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
2 жыл бұрын
መደበቅ ያለባት ባለታሪኳ ናት ወይስ ጋዜጠኛው?
@elsatilahun5307
Жыл бұрын
ያልበላሽን አትከኪ ደካማ
@kedirseid-wo4ke
Ай бұрын
እሱ ባለታሪክ መሰለ
@martatesfaye7773
2 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እመቤት እንዴት ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳሽ የተጎዳውን ልብሽን ይፈውስልሽ
@demesewmereid9147
2 жыл бұрын
ግን ይሄ ሁሉ በወቅቱ ፍላጎትና ስሜት ሳይኖራት ነው እውነት ይሄ ሁሉ የሚደርስባት? እያነባችና አቀላጥፋ ስላቀረበች አላምናትም የራሷ ስተትና ችግር ክፍተት የደረሰባት ይሆናል እንጂ ኡኡኡ ብላ መጮህ ድረሱልኝ ማለትና መትረፍ ትችል ነበር ። እሽ ትልቅስ ከሆነች በኋላ ምን ያዛት አብራ ከተኛች በኋላ ወንድ የምታማርረው? ፍትህ የለም ለ5 ሰከንድ ስሜታችሁ ስትሉ አደራችሁን ወንዶች ወንድ መሆኑን ባውቅ አስወርድ ነበር አልወልደውም ትላለች ጭካኔዋንና ክፋቷን እያወራች እንዳለ አይታወቃትም እንዴ የራሷ ፅንሱ ምን በደላት? ይቺ ይቺ የሌዝቢያኖች ጥበብናትየመንፈሱ ተግባር እና እያስተዋላችሁ።
@mikimiki7194
2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አቤት የሴት ልጅ መከራ ....በተለይ አገራችን ገና ያልወጡ ብዙ ይኖራሉ ፈጣሪ ለተቸገራችሁና እየተሰቃያችሁ ላላችሁት ሴት እህቶቻችን እስከነ እናቱ ይድረስላችሁ።
@kebedebereka3458
2 жыл бұрын
አይዞሽ አይዞሽ ለክፉዎች እ/ር ዋጋቸው ይክፈል በርቺ በጣም ጎብዝ ነሽ ይህን ሁሉ በደል ደርሶብሽ መጽናትሽ
@solianasoliana4052
2 жыл бұрын
ልብ ይሰብራል እግዚኦ 😢😢😢 እናድልክ እባክህን የልጅቶን ፌት በማገባው አልከለልከውም የአንተን ጀርባ ሰጥተህ የእሷን በዚህ ደረጃ ፌት ለፌት ያሰቀመጥካት የትውልድ ቦታዋን ስለተናገረች አንገትዋን ያየ የሚያውቃት የፌቶን ገፅታ ለመለየት በጣም ቀላልል ነው እባክህን ተጨማሪ ከለላ ከ አንገቶ ጭምር ፌቶንም በደንብ ሸፍነውተ። የኛ ማህበረሰብ ታውቀዋለህ የተበደሉ ሴቶች ከደረሰባቸው መከራ ይልቅ የሚደርስባቸው ተፅእኞ የበለጠ ይሰብራል
@zewde3621
2 жыл бұрын
እጅግ ያሳዝናል የስንት እህቶቻችን ህይወት ጨለመ ዛሬ ትውልድ ዋጋ እየከፈለ እንዲኖር ሆኗል ልብ እንበል በምድራችን ውስጥ የተደረገው ግፍ ዛሬም እየተደረገ ነው ስለዚህ ሁሉም በቤቱ በሰው ልጅ ላይ ያረግውን ግፍ እያረገም ያለውን አሁን አሁን በዚህም ሰዓት ጭምር እግዚአብሔር ያየዋል ህዝቤ ንስሃ እንግባ ህዝባችንም አገራችንም እንድትፈወስ!!!ሌላው ግን አገሬ ለእኔ ልዩ ምልክቷ የህዝቦቿ በተለይ በተለይ የወንዶች ክፋት ክፋት ብቻ ነው እግዚአብሔር ምህረት ያርግላችሁ!!
@rishonlecion5777
2 жыл бұрын
ይህ አውሬ የዳቢሎስ ባሪያ እሱም ስው ሆኖ ባለ ትዳርና ልጅ ሚስት የተባለችው ጨካኝ ቇይ በልጆትሽና በልጅ ልጆችሽ ይከፈልሻል ደሞ አብሮ ሲኖር ትዳር ተብሎ ቱቱ
@እንምከረሙራእግዘር
2 жыл бұрын
ለኔ ሀይል የሆነኝ ጥንካሬ ብርታት የሆነ እግዚአብሔር በየ ጓዳ ያሉት ልብ ያበርታ 🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አልፌው እንደ ማንም በቸርነቱ እየኖርኩ ነው እንዲህ አይነት ጥቃት የደረሰባቸው እህቶቼ በምሬት ወደ አልሆነ ስራ መግባት አልመክራችሁም ጉልበታችሁ ሽጣችሁ ኑሩ 🙏
@sebleafrem9108
2 жыл бұрын
ውይ የኔ እህት በጣምነውየዘንኩት እምባዬመቆም አልቻለም ያማል እግዛቤር የንችንም የሆቶችሽን ሒወት ያሳምርላችሁ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
2 жыл бұрын
በጣም ያማል እውነት ነው እህቴ ግን ሁሉም ወንድ በአንድ አይነት መፈረጁ ስህተት ነው እንደዚህ እንድትይ እንድታስቢ ያስገደደሽ ነገር ይገባኛል ክፉ ጠባሳ ጥሎብሽነው ያለፈው ከእህቶችሽም ጭምር እኔ ወንድ ነኝ ከሕይወቴ በላይ እምሳሳላት አንዲት እህት ናት ያለችኝና ባንች የደረሰው የጭካኔ ጥግ በሷም ላይ የደረሰ ነው የመሰለኝ እና አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ
@eyobgashaw5706
2 жыл бұрын
ልብ የሚነካ አሳዛኘ ታሪክ ፋጣሪ ከጎናችው ይቁም እንባችሁን በቸርነቱ ያብስ
@لينامحمد-ك4ف
2 жыл бұрын
ያማል
@frehiwotbulto2046
2 жыл бұрын
በጣም ያማል የኢትዮጵያ ህዝብ ወዴት እየሄደ ነው ድርጊቱ ከሰይጣንም የከፋ ነው
@diasporabilu7563
2 жыл бұрын
አይዞሽ አይዞሽ የኔ እህት አይዞሽ ለሁሉም እግዚአብሔር አምላክ የስራቸውን ይሰጣቸዋል ምን ላድርግሽ የኔ እህት አንቺ ብቻ ጤና አይዞሽ አቤቱ ማረን ይቅር በለን የግፍ ግፍ ነው
@adanechfikadu3012
2 жыл бұрын
የስርቹን ይስጣቹ በእውነት ዘመኑ ግን ምን አይነት መርገምት የሆነ ዘመን ላይ ደረስን ፈጣር ይድረስልን በየ ቦታው የሰው ስቃይ የበዛበት😭😭😭😭
@HTef-fp6ee
2 жыл бұрын
የደፋሪዎችን ፎቶ እያመጡ ማዲያ ላይ መለጠፍ ነው። ሕግ ከሌለ በሚዲያ ማሳጣት ጥሩ መፍትሔ ነው። ምን ይመስላችኋል?
@hanlove412
2 жыл бұрын
አመመኝ😰ኤጭ ደግነቱ ሞት አለ የዛ ፍርድ ይበልጣል😭
@ጌራወርቅ
2 жыл бұрын
ዛሬ የምናዝንበት ነገር ሁሉ ድሮ የተጠነሰሰ ግፍ ነው እኮ ድሮ የተዘራው ግፍ አሁን ፍሬ አፍርቶ ነወ በኛ ዘመን ለመበላት ደረሰ ይሄ እየታየ ዛሬም ግፍ ይሰራል😭😭😭😭😭😭😭
@ቅንልቦችYouTube
2 жыл бұрын
እዴው ግን ወዴት ሀገር ይሆን ፈጣሬ ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይስጠን
@tgethiopia381
2 жыл бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነዉ በምድራችን ላይ አየሆነ ያለዉ? በሴት ልጅ ስቃይ በስንቱ እናልቅስ እኛስ አምላክ ሆይ ምድራችንን ፈወስልን። አይዞሽ እህቴ እንምባችሁን አምላክ ያብሰዉ።
@aboneshashenafi5769
2 жыл бұрын
ውይ የክርስትያን ሐገር ይህነው ይህን ሁሉ መአት ያመጣበሽን የእግዚአብሔር ምህረቴ ነው አገሪቱን የጠበቀ
@mesiyemekditube7240
2 жыл бұрын
አረ በናታችው እርዕስ የምታደርጉትን። አስተካክሉ አባት ያልሆኑትን ስላሳደጉ ብቻ እያላችው ለልጆቻቸው ስንት መስዋት የከፈሉ ለወግ ማዕረግ ያበቁ አባቶችን ስም ዝቅ አታድርጉ ክብራቸውን አታዋርዱ አባቴ የኔ መከታ ነፍስህን ይማርልኝ😭😭
@hanlove412
2 жыл бұрын
ባክሽ አሉ የአባትም ደፋሪ😏
@Mz-mt4wv
Жыл бұрын
I wish I could give her a hug and let her cry for as long as he could,እህቴን እህቴን አይዞሽ ህመምሽ አመመኝ ኡፍፍፍ
@tigistlema6194
2 жыл бұрын
በስማአብ ፈጣሪ ይጠብቅ ከዚህ እህቴ ቀሪ እድሜሽን ያሳምርልሽ አይዞሽ ያች እረፍት በላይኛው ነው ያንች እረፍት አይዞሽ
@bettybottcher4261
2 жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ የመጨረሻ አረመኔ ተግባር የሞላበት በሥማም ስንት ጉድ ነው የሚሰማው በጣም የሚያሳዝን ህይወት እይዞሽ ለበጎ ነው ዋናው ጤና ሁኝ በልጅሽ ታገኝዎለሽ ልጅሽን አሳድጊ
@shegeralmazk
2 жыл бұрын
ሰላም እንዳልክ ወንድም አይዞሽ እህት አለሜ በጣም ከባድ ነው የሴት ልጅ ፈተና እግዚአብሔር ያበርታሽ ሲወራ እና ስንሰማው ቀላል ነው ግን ድርጊቱ በሰአቱ ከእምሮ ውስጥ አይጠፋም ❤❤❤❤ እግዚአብሔር ኢትዮጵያዊያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅ ፈጣሪ ማስተዋል ያድለን አሜን
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
2 жыл бұрын
አይ አለመታድል እናትስ አትሙት እናታችሁ ብትኖር እንደዚህ አትሆኑም ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ያማል ታሪካችሁ መልኳ ይለያል በድብ ሺፍናት መሸፈንህ ካልቀር
@ranarr6788
2 жыл бұрын
እዉነት እኔም አሳድጋለሁ ብሎ አምጥቶ አጎቴ ደፍሮኛል የአስር አመት ልጂ ነበርሁ ለማንም አልተናገርሁም አይዞሽ የኔ ዉድ ዘመድ ጋር መቀመጥ በጣም ከባድ ነዉ እስካሁን ወንድ አላምንም
@wizmar3004
Жыл бұрын
😢😢😢 yene biretu gobz birchi e.g yefrdbachew
@mahlet5911
2 жыл бұрын
የኔ ጠካራ እሴት ሂይወት ፈትናሸ አለች ግን አሁን ሁሉም አልፎል እግዛቢሒር ይመሰገን ልብ ይነካል
@asnebikila288
2 жыл бұрын
ወየው አደራ የምትበሉ እግዚአብሔር ቅጣቱን ያዝጋጅላችዎል በራሳችው ልጅ እንዲሆን የምትፈልጉትን እንዴት በስውር ልጅ ላይ ታደርጋላችሁ እውነት ይፍረድባችሁ
@lakechsewnet5077
2 жыл бұрын
እባክሽ አሁንም መምህር ተስፋዬ አብራ የሚባል አባት አለ የሱን ትምህርት ገጠመኝ እና ልዩ ገጠመኝ የሚዉን ስምተሽ እባክሽ ዳኝ ከህቶችሽ ጋር እሽ ሁሉ ይገልፀዋል አምላክ ስለ መዳህኔአለም አደራሽ እመቤታችን ትርዳሽ አይዞአችሁ
@ሸዋምኒሊክ-ዸ7ቐ
2 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም በጎ ሰውና ጥሩ ስው ነህ!!! ለሰውም በጎ ለማድረግ የምታረገውን ነገር ፈጣሪ የምታስበውን ሁሉ ያሳካልህ!!!
@mastewal5266
2 жыл бұрын
ማርያምን እኔም የወለደኝ ነባቴ በተደጋጋሚ ይደፍረኝ ነበር ግን ያሁሉ አልፎ ቤተስብ መስርቻለው እግዛብሄር ይመስገን🙏
@hanlove412
2 жыл бұрын
የኔውድ ፍርዱን ከእግዚአብሔር ያገኘዋል አንቺ ጠንክሪ
@yeshiwasalemu1759
2 жыл бұрын
እና ምን አደረግሽ? በስሙ ትጠሪያለሽ?
@Hello-qr6qr
2 жыл бұрын
አባቴ አትበይው
@1974degu
2 жыл бұрын
ይገረማል አባት ልጁን ማስርገዝ መሐረነ ፈጣሪ 😥😥😥😥😥😥
@mimifkr1743
2 жыл бұрын
Demerign
@thechoicefordivinity8474
2 жыл бұрын
ልብ የሚሰብር ታሪክ ነው !
@rahwaweldegebrieal1617
2 жыл бұрын
ወይ የሴት መከራ ስንቱን አሳለፍን ግን እሚረዳን የለም😭😭😭😪😢
@salome5498
2 жыл бұрын
Thanks Endalk for bringing such story, it's common in our country. I cried hearing her stressful life!
@tameratgutema9834
2 жыл бұрын
እዚህጋ የእምዬን ወደ አብዬ ያደረጋችሁት ነገር ተገቢ አይደለም ደፋሪ አጎት ነው ግን አባት እያላችሁ ስታወሩ የምታስተላልፉት መልእክት ሚዛኑን ያዛባል እና ፍየል በበላ ዳዋ ተመታ ማድረጉን ትታችሁ እንደ አባት የምናየው አጎታችን ደፈረን ብትሉ መልካም ነው። ምክኒያቱም በጥቂት ሰይጣኖች የብዙ መልካም አባቶች ስም እና በጎ ተግባር እንዲጠለሽ ስለሚያደርግ
@hoasd1511
2 жыл бұрын
😭😭😭 በጣም ያማል እግዚአብሔር እንድ ካለ ይስዉረን እህቴ አይዞሽ የሆነዉ ሆኗል እራስሽን አረጋግ ፀበል ግቢ ፀልይ አይዞሽ🙏
@enkebaber-3905
2 жыл бұрын
Yasaznal betam.... Egziabher hulunm endeyesraw yisetal. KZitemroch gin tasaznalachihu?????
@etabisgetan9854
2 жыл бұрын
እንደዚህ ያደረገውን ለሕግ አቅርቦ ዋጋውን መሥተትይገባዋል
@waliatube9583
Жыл бұрын
አይ ወንድ ወንድ ሁኘ ወንድነታችን ምን አይነት ክፉ መሆናችንን ተረዳው የምንበድል ወንዶች የስራችን ይስጠን።
@kidistyohannes4310
2 жыл бұрын
ጆችን በአደራ የምታሳድጉ ሰዎች ፣ በራሳችሁ እንዲሆን የማትፈልጉትን በሌላው አታድርጉ ፣ በተለይ ልጆች ላይ ነገ ያድጋሉ።
@etopiasester8373
2 жыл бұрын
እግዚኦ ምኑ ጨካኝ ሰይጣን ነው ፍትሕ ለሴቶች ከባድ ነው
@meleketmereja
2 жыл бұрын
😭ኡፍ ይሄስ ያማል
@ቅድስትአርሴማአማላጄ
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ የሴት ልጆች ጥቃት
@sabaasgedom515
2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰማወ!!!!!!!
@sesuabate7693
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቁስላቹን ያድርቅላቹ ያማል እህቴ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
2 жыл бұрын
የምር ግን ምን አይነት ሰዎች እንዳሉ የገመገምኩበት ጊዜ ነው ስንከብድ ምድርምኮ አትናገርም እንጂ ጥላን ብትሄድ ብዬ አሰብኩ😭😭😭😭
@habteabtedla5967
2 жыл бұрын
እሚቻል ከሆነ ስልካን ስጠኝ ፈቃድዋ ከሆነ plz
@messir363
2 жыл бұрын
ስብሐን አላሕ ☝ ያአላህ ልባችንን ሩሁሩሁ አርግልን
@ertaerta726
2 жыл бұрын
እኤየመንፈስ ስራ ነው ቀድሞ እናትና አባትሽን አስቀድሞ ገደላቻው ከዛም እሱ እናንተን እያስደፈረ ግብሩን ያገኛል የመምህር ተስፈዬን ገጠመኝ አዳምጪ
@akliluethiopia
2 жыл бұрын
አይዞሺ እህታለሜ መጥፎ ጠባሳ ነው ጥሎብሺ ያለፈው እግዚአብሔር ፍርዱን ይሥጠው ምን አይነቱ ጭራቅ ነው በጌታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱😱😱😱ማይሰማ ጉድ የለም እኮ
@werotagezaw3378
2 жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ ። ይህ የወሊድ ማስረጃ ለወንድ ተፈቅዶ ሴት ለወለደችው ልጅ መከልከሉ እውነት ከሆነ በጣም ያሳፍራል የሴት ዳኞች እንዴት ዝም አሉ ? ይህ ይታሰብበት ተደፍራ የወለደች ሴት የምስክር ወረቀት ለማውጣት ካልተፈቀደላት አባቱን ከየት ታምጣው? ገና ብዙ ይቀረናል ። እነ መአዛ ምን ይላሉ?
@እውነት-አ1ደ
2 жыл бұрын
የውስጥን ቁስል የሚያክመው ስላቺ በመስቀላይ የቆስለው ጌታ ቁስልሽን ይፍውስ ያክምልሽ እሱ ብቻ እውነተኛ ፍትህ መክራሽን እንደ አለፋዎ ያስረሳሽ ።ፌትሽንህወደጌታሽ አምላክሽ አርጌው. ያስረሳሻል።።።
@dawitdawit9950
2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ፅናቱን ይስጥሽ ለሱም የስጋም የነብስም ስቃይ ይስጠው ኣሜን
@suzitsegay1897
2 жыл бұрын
Egziiioooo Egzabihier Ere wondwoch minnekachu Ende enssa. Sietoch Zim atbelu Abat yhun wendm tenageru
@elhammohammed4349
2 жыл бұрын
ወይኔ አላህ ምን ጉድ ነው የምሠማው እሄን የምታደርጉ ወንዶች አላህ ፓራላይዝ ያርጋቹ ኡፍ ተቃጠልኩ
@kalkidan9321
2 жыл бұрын
እግዞኦ ማረን ክርስቶስ ሰአሊለነ ክድስት ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምንም መናገር አልቻልኩም አቤት አቤት ውይይይ እረ እግዚአብሔር ምን ጉድ ነው ምን እደምል ግራ ተጋባሁ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር መጨረሻሸን ያሳምርልሽ
@fentabilfetene9413
2 жыл бұрын
Ayzosh yene ehit egzebher yabertash himemshin kebad bihonm fetari yirdash
@bafanamemehiru6442
Жыл бұрын
የገዘ አባታቸው ብሆን እንዲህ አያደርግም በደ ሰለሆነ ነው አባት አባት ነው አጎት አጎት ነው አቦ ይህ አጎታችሁ ሣይሆን ጣለተችሁ ነው አይዞሽ እህቴ
@LoveAndPeace2424
2 жыл бұрын
ምን አይነት እንስሳ የሆነ ሰው ነው? አጎቶች ግን ምን ነካቸው? ሰውነታቸው እንዴት ይታዘዝላቸዋል? እንደነዚህ አይነት አሳዛኝ ታሪኮች ብዙ ሰማን።
@mebratbereket2732
2 жыл бұрын
ወይኔ ልጄ እግዚኣብሄር ያ የወለድሽው ህጻን ላንቺ ሊረዳሽ ብሎ የተሰጠሽ ስጦታ ነው በደንብ ኣድርገሽ ኣሳድጊው። ግን እንዴት ብየ ላገኝሽ እችላለሁ?
@abitaye3106
2 жыл бұрын
እንዳልክ አሰፋ እንጅ በጣም ነው ፕሮግራምህ የሚመቸኝና አንዳንዴም ያስለቅሰኛል ብቻ ዋጋህን እግዚአብሄር ይክፈልህ
@abebatadese3690
2 жыл бұрын
ኡፉ ፈጣሪ ሆይ የሴት ልጅ መከራ እዲበቃ እባክህ እርዳን መከራን ከሚያደርሱብን ክፉ ሰዎች ሁሉ አንተ ታደገን እግዚሓብሔር ሆይ የተጎዱ ልጅ አዋቂ ሴቶችን አንተ ከህመማቸው ፈውሳቸው ለክፉዎች የሚገባቸውን ቅጣት አንተ ስጣቸው
@AsnakewDube
Ай бұрын
እግዚአብሄር ያበርታችሁ እህቴዋ
@meseretmekonn9818
2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😭😭😭😭
@ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ
2 жыл бұрын
ዉነትከሆነ የጉዲነወ አላህ አተጠብቀን
@ethiopiahagerie2679
2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ልብ ይነካል ሌሎች ሚዲያ ላይ የምሰማው ድራማ ይመስለኛል ይሄ ግን ትክክለኛ እውነተኛ ታሪክ ነው
@kondaleabate9857
2 жыл бұрын
Ayezosheee ehitee getaaa yasebesheee ,getaa yebekelelesheeee
@aberashdebela8327
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ጨካኝ ነው በተለይ ወንዶች ስሜታቸውን መቆጣጠር አይችሉም
@sintuen
Күн бұрын
Ema betam new minodish ❤❤❤❤❤❤❤
@jemo5716
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም መፍትሔ በዉጭ አገርም መረጃ የለም ብለዉ የሥንቱ ጉድ አለ።ብቻ እግዚአብሔር ፈራጅ አለ።
@rosehoney4974
2 жыл бұрын
ቢመችሽ ግን የት ነበር የምትደርሽው በጣም አዝናለሁ እግዚአበረሔር ይርዳሽ
@tediwon
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ይህን ያህል ግፍ ና ሀጥያት በማህበራዊ ሚዲያዎች ስለመጡ ወደህዝቡ ወጣ እንጂ ይህን ሁሉ ጉድ ተሸክመን ነው ለካ አለን የምንለው እንዴትስ እግዚአብሔር ይለመነን አሁንማ ጆሮአችን ሁሌ ከምንሰማው መአት የተነሳ ተለማመድነው እንዴ እላለሁ ብቻ እስቲ ይቅር ብሎ መአቱን ከምድራችን ያጥፋልን
@Rtube-bi8ok
2 жыл бұрын
እገለው አለሁ እኔ ብሆን አባት ተብየውን የምን ህግ ነው ፍትህ የምጠብቀው ቁርጥርጥ አርጌ ነበር ስጋውን ለአሞራ የምሰጠው ይሄ አርመኔ
@muke614
2 жыл бұрын
አባቴ ስትይው አጥወለወለኝ
@hiwi7548
2 жыл бұрын
እንዳልክ የራሰህን Channel ስለከፍትክ ድስ ብሎኛል ፍትህ ለ ሴት እህቶቻችን
@genetyigabez3977
2 жыл бұрын
እህቴ ህመምሽ እኔም አመመኝ እኔም አንደ አንቼ በልጅነቴ የዘመድ ቤት ኑሮ አማሮኝ ነበር ግን እናትነት ለወለዱት ልጅ ብቻ ለምን ይሆናል
@Hello-qr6qr
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አይለሽ የኔ እህት ምን ልበልሽ አይዞሽ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
2 жыл бұрын
እናንተ አጎት በሚባል ነው እኛ ሰፈር የገዛ ልጆቹን ታናሽና ታላቅ እየደፈረ አሳድጓቸው በመጨረሻ ተናግረው አሁን ታስሯል እሱ ሴቶቹ ግን ህይወት መሯቸው ማንም ወንድ ነው የሚጫወትባቸው ሰዎች በመስኪድ ተዋቶላቸው ነው የሚተዳደሩት እናትየው በሽተኛ ናት
@ameeshetu6972
2 жыл бұрын
Sew yemyasared mengist men ewket norot fethen yangsale ?
@tube-or3eq
2 жыл бұрын
በፈጣሪ ወንድሜ እኔም እውነተኛ ታሪክ አለኝ ያለውት ስደት ነው ባወራክ ይቀለኛል ብዬ አስባለሁ
@DaywithHabu5258
2 жыл бұрын
Uuuuufff betam yasazinal pls selk kuter kalachu enerdat 😭😭
@abebechifetelewerk3067
2 жыл бұрын
🇪🇷😄
@ስደተኝዋነኝተስፋያደከመኝ
2 жыл бұрын
ኦ ፈጣሪዬ ሆይ ሕግሕን ተላልፈናልና ይቅር በለን ምን አይነት ጊዜ ነው ስሰማውም አመመኝ 😭😭😭
@aberashdebela8327
2 жыл бұрын
አባት ይገርማል እሱን በህዝብ ፍትህ በድጋይህ ወግሮው መግደል
@sarabarkot1646
Жыл бұрын
አመመኝ እንዝህ ጨካኞች መስቀል እህቴ እኔልንከራተት እናት ስላጣሽ ነው
@mulu1621
2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጉድ ማለቂያ የለውም አይዞሽ 😢
@hamdanaman454
2 жыл бұрын
Allah Yerdash Ehetachin Gazetegnawu Demst Ayisemame.
@dagnachewworkalemahu7010
2 жыл бұрын
ሁሉም በየቤቱ ደብቆ አፍኖ ይዞ መንግስት እንዴት ምፍትሄ ይሰጣል? ህመሙ ይሰማል! አይዞሽ በርቺ!~
@Sofi-ks3zo
2 жыл бұрын
ዘንድሮ የምትፈለፈሉ ዩቱበሮች ምን አይነት ችጋራሞች ብትሆኑ ነው ግን???
@sarabarkot1646
Жыл бұрын
ወንድሜ መስማትና እዝቡን ማስለቀስ ብቻ ሳይሆን ይህንን ስው ተከሶ መቀጣት አለበት ፍርድ መስቀል ይሁን ይህንን አድርግ
@meklitkassahun1078
2 жыл бұрын
Kemawkachw tarikoch hulu teskaytshal ayzosh ye ene ehet egzabher ale ayzosh berchii
@emukashashe2126
2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ የት ነሽ ያማል ህመም ነው ኡፍፍፍ
@Haerg.
2 жыл бұрын
የኔነት። እግዚአብሔር። ይርዳሸ ያባትሸን ነብሰ አትማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Пікірлер: 301