KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
💦ቤኪ አዲስ አበባ ስራ ተገኘለት መሲ አለቀሰች😭
Күн бұрын
💦ቤኪ አዲስ አበባ ስራ ተገኘለት መሲ አለቀሰች😭
Рет қаралды
23,238
BEKI Tube በረከት ቱዩብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 261
@Zade-h7p
2 ай бұрын
ይ ሁሉ ስቃይ ያአጋር ሰላም አላ ማኖር ነው ያምትሉ ለይክ 😢😢😢😢😢😢አብሽሪ ማስዬ አላህ አጋራችን ሰላም ያርግልን😊😢😢
@user-hw3mv2yx1e
2 ай бұрын
አሚንንን
@QwwFss
2 ай бұрын
አይዟችሁ ትግስት ካለ ሁሉም ነገር ይሆናል እኔ የምኖረው ቤሩት ነበር እሱ ደግሞ ሳኡድ ነበር በጣም ነው የምንዋደደው ቤሩት 4 አመት በፍቅር ተሰቃይተናል እሱም ከምንም በላይ ታማኝ ነው የርቀት ፍቅር ከባድ ቢሆንም ግን አሁን እኔ እሱ ወዳለበት መጣሁ ልንገናኝ 2 ወር ቀረን ልንጋባ ነው እናም ታማኝ ሁኑ ትገናኛላችሁ❤❤❤❤❤ አይዟችሁ እውነተኛ ፍቅር ፈተና ይበዛል እናም ታገሱ መቻቻል ያስፈልጋል ❤ 5 አመት ስንኖር አንድም ቀን ተጣልተን አናቅም ማርያምን
@nadaethio9904
2 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😢
@nas7117
2 ай бұрын
የኔም 7 አመታችን እሱ ኢትዮጵያ እኔ ኩዌት
@alamgir481
2 ай бұрын
@@nas7117ውደ ሞልቶ አይሞላም ሂጅ ግዜው በሄደ ቁጥር እሚፈጠረው አይታውቅም
@betybekele-ui5vg
2 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ ውዴ🥰🥰🥰🥰🥰
@QwwFss
2 ай бұрын
@@betybekele-ui5vg አሜን 🥰❣️
@Seada-ik5fu
2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ድህነት ወይኔ አላህ መጨረሻችሁን ያሣምረው ይኸን ፍትኒያ አድርጎ
@user-jz3rx5il7s
2 ай бұрын
መሲ ትምህርትሽን ተማሪ🙏🙏🙏😔😔😔
@user-jz3rx5il7s
2 ай бұрын
በህርዳረ ወረ ተቀመጫ አለሁ እህቴ ታሞብኝ ፈለግህዉት ሆስፓታል😢😥😥አሁን ገን ተመሠገን አምላኬ ሁሉም አልፈ 🙏🙏🙏🙏
@asrdewadmas8959
2 ай бұрын
ኮመንት ላይ የነዚህን ውብ ፍቅረኛሞች አይለያዩ ሁሌም አብረው እንዲኖሩ የምትፈልጉ ፍቅርን የምታውቁ ውብ ኢትዮጵያዊ ልጆች እንርዳቸው የምትሉ ፃፉ እና እንርዳቸው በእውነት አሳዘኑኝ
@user-bx9kt4gy8o
2 ай бұрын
እፍ እዴት እደሚሳዙኑን😢😢😢
@user-tx6ek9st1r
2 ай бұрын
በጣም😢😢
@user-ti1id4cs9b
2 ай бұрын
አይ መለየት ደሥታዋን ሣትጨርሥ ከባድ ነው አይዞሽ😢😢😢😢
@tezebet9417
2 ай бұрын
ወይዘንድሮ ደስታቀርቶ ማዘንምማልቀስም ግራግብትብትያለ ግዜ መቼነውየተዋደደአብሮ የሚኖረው ፈጣሪሆይ ሀገራችንንስላምአድርግልን ሁላችሁምበየሀይማኖታችን እንፀልኝ እባካችሁ
@HayatQx
2 ай бұрын
ወይኔ ድህነት ስቱን አለያየ ታገስ ሁሉም ያልፋል
@LailaLila-nb1bd
2 ай бұрын
ወይኔ መሲዬ ደስታሽን ሳጨርሺ አይዞሽልኝ የኔ እናት ትምህርትሽን ተማሪ😒😒😒😒😒😣😣😣😣😣
@sebleyoutube2825
2 ай бұрын
አንተ ልጅ ተረጋግተህ አስብ እራስህን በማስጨነቅ እንዳትጎዳ ይግዜም እስከማልፍ ተረጋጉ እባካችሁ የማያልፍ የለም ክረምት ላይ ሲዘጋ ደሞ እረፍት ትመጣለች ለሁሉም ነገር ጠንካራ ሁኑ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
2 ай бұрын
ቤኪዬ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ ወንድሜ ❤❤መሢዬ በይ በርትተሽ ትምርትሽን ተማሪ ሁሊም በጊዜዉ ነዉ የሚሆ ነዉ❤
@SqqeSww
2 ай бұрын
አይዞዋችሁ ትግስት ካለ ሁሉም አለ እናተኮ በሀገር ነው ያላችሁት በስልክም እደልብ ትገናኛላችሁ ኔቶርክ ካለ ማለት ባለፈው ገጠር ስለነበር በኔቶርክ ምክኒያት በስልክ እኳን መገናኘት አልቻላችሁም ነበር እኛ አለን አደል ከሀገር ከቤተሰብ ከባል ከፍቅረኛ ስት አመት በሰውሀገር እየተከራተትን
@FathimaMohammdf
2 ай бұрын
ወዲም አለም አላህ ከናተጋ ይሁን ዲህነት ምንም አይዴል አይዞህ አዲቀን ዴሥተኛ ሂወት ይመጣል
@user-yl2xw4wn1u
2 ай бұрын
ወይኔ መስየ ስታሳዝን
@Mary-rb4rl
2 ай бұрын
መሲየ አይዞሽ እሽ እህታለም እኛም እናታችንን አገራችንን ቤተሰብን ትተን ሂደናል አይዞሽ ለበጎነው 😢😢😢😢😢😢
@user-pw7js3or7c
2 ай бұрын
አይዟችሁ ቢኪየ ጠንካራ ሁኑ ኡፍፍ ድህነት ሆደን በላው ሁሉም አንድ ቀን መልካም ይሆናል😢😢😢❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይለያችሁ
@nawalboukhalil8227
2 ай бұрын
ግን አንተ ልጂ ግራ እያጋባከኝነዉ በመጀመርያ ከሚድያዉ የበለጣ ለሷ ክብር ይኑርክ ጥለሀት ልትሄድ ስትል ነዉ እንዴ እምነግራት መስራትክ ጥሩነዉ ግን ስሜቷን እየጎዳሀትነዉ እህት አንች ደሞ ጥካራ ሁኝ አትነፋረቂ አንች ሰላለቀስሽ እሚሆን ነገር የለም ከተሳሳትኩ ይቅርታ🙏አርሙኝ ኮሜቱች
@felekugelaye6750
2 ай бұрын
አይባልም ውዴ ፍቅር በጣም ከባድ ነው የደረስበት ያቀዋል ጌታን ስማቱ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
@nawalboukhalil8227
2 ай бұрын
@@felekugelaye6750 እሽ🙏
@Aminat725
2 ай бұрын
አይ ሀገራችን ሠላም ማጣቷነዉ ይሁላ ያረቢ የሀገራችን ሠላም መልሥልን እፋፋፋ
@user-uh3np9nv5m
2 ай бұрын
አይዞችሁ የኔ ዉዶች ሁሉም ነገር ይሰተካከላል ዋናዉ ጤና ነዉ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን መልካም ሰራ ይሁንልክ ቤኪ ወድማችን በቻልከዉ አቅም ሰልክ ደዉልላት😢😢😢😢
@zuzuwolloyewa9024
2 ай бұрын
መልካም ስራ ወድሜ መሲየ አብሺሪ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤❤❤❤
@CellphoneJordan-uy3kz
2 ай бұрын
መሲየ ትምህርት አትቅሪ አይዞሽ ❤❤❤😂ለበጐነዉ❤❤❤😂😂😂😂😂🎉🎉🎉😢😢😢😢😢
@11Secho
2 ай бұрын
አሳዛነችኝ መቼም አትታወት ቆጅዬ ነት ያምር ታድለህ❤❤❤❤😢
@user-re6wh2ff3f
2 ай бұрын
መሲዬ,,,ይመለሥልሻል,,አይዞሽ,,ታገሽዉ,,ዉዴ,,ለሂወታችሁነዉ,,እደዚህ,,የሚሆነዉይመጣል,,እማአይዞሽበረከት,,አይዞህ,,ያልፋል,,ወንድሜ
@user-bg5rh4ui4f
2 ай бұрын
መልካም ስራ በኪዬ ❤️❤️❤️መሲየ አይዞሾ😢😢
@user-gv2nk8rg6i
2 ай бұрын
አምላኬሆይ አይዞሺመሢየውይ ይከብዳን የምረ❤❤❤❤
@almazalmazandarge
2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ዉድ ሁሉ በግዜዉ ይሁናል በርች ትምርትሽን ተማሪ❤❤❤❤
@user-tx6ek9st1r
2 ай бұрын
እግዛብሄር አሳብህን ይሙላለህ ግን ባትሄድ ጥሩ ነበር ምክኛቱም ሰው በገዛ አገሩ እደፈለገ መቀሳቀስ አይችልም ❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
2 ай бұрын
አሜን(3)የኔ መልካም ሰው❤😢😢😢💞💞💞💞💛💒🙏
@user-cp3jd1jx3u
2 ай бұрын
ማወቅ ያለብን ነገር ቢኖር?! ህይወት ካስተማረችን ውድ ነገሮች አንዱ “ሁሉም ነገር ያልፋል "የሚለው ነው።
@user-jn9qd5qq6v
2 ай бұрын
ትክክል አልሽ
@yerustarafa9939
2 ай бұрын
አችም እሱን ለመርዳት ነገለይ ትምርትሺን ጠክረሺ ተማሪ መስየ በናትሺ
@FhytGert
16 күн бұрын
አይዞሽ መስዬ ያልፍልሁሉምለቀጎነዉ እማ❤
@11Secho
2 ай бұрын
አብሽር ሁሉም ያልፈል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MadinaOmar-vp5iv
2 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴሀገራችንንአላህሰላምያድርግልን
@user-di3ul2nr6u
2 ай бұрын
አይዛም ቀን ያልፋል የመለስ ናትና ፊለም አንድ ላይ እንደሚያደርግ የጠኛ ነኝ በእግዚአብሔር ታመኑ ጸሎት ወደብ ጠንክረስት ና ተስፋ ትቆረጡ በስራ ምክንያት ተራራ ቁም ተመልሳቸው ችግረኛላችሁ መልካም ጉዞ መልካም
@mestwatyimer1208
2 ай бұрын
አይዛን በርች እመቤቴ የሁሊችሁን ሀሳብ ታስተካክልላችሁ❤❤❤
@FunnyMusicalDrum-pp6dh
2 ай бұрын
ልታሳብዳት ነው እንዴ እህህህ ሰርፕራይዝ የምታደርጋት አትመስልም እህህ
@MominaSet-mu4rr
24 күн бұрын
ግን አበረታቷቸው እነዚህን ልጆች የኔናቶች❤❤❤❤❤
@user-ti1id4cs9b
2 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል አይዞህ ወንድሜ መልካም ሥራ ይሁንልህ
@fdggfy6269
2 ай бұрын
የኔ ዉዴ አይዞሽ ለስራ ሰለ ሆነ ❤❤
@awlaw6688
2 ай бұрын
አይዞሽ ማሲዬ ላካልስራ ማኖር ካብድ ነው ዬኔ ሚሲኪን ቤካዬ😢😢😢😢
@user-wj4qy1bu1d
2 ай бұрын
የኔ ወንድም በኪየ ጣካራ ሁን ሁሉም ያልፋል እግዚአበሔር አምላክያሰብከዉ ይምላልህ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ok6or5zw4q
2 ай бұрын
አይ ዞን ችግር የለም ስራመስራት ጡሩነዉ ተ❤❤❤❤❤😢😢😢
@Jkeesum
2 ай бұрын
መሲ ጠንክረሽ ተማሪ ቤኪ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታልኝ ማጣት ክፉ ደሞ ትገናኛላችሁ❤❤
@user-dm9ee7bg1k
2 ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
@user-dm9ee7bg1k
2 ай бұрын
ሁሉም ያልፋል መሲ አይዞሽ እኔም ተለያይተን ነው ያለነው እኔ በስደት ነኝ ይኽው 7 አመቴ
@user-lu9pu3ol3v
2 ай бұрын
አይዞዋቹ ኢሄም ቀን ያልፋል ጠክሩ 🥰🥰🥰
@hayatSeid-w2g
Ай бұрын
ፍቅራቸው ግን የእውነት ነው ወይስ ለፊልሙ ነው
@SeadaMuhammad-nz8cv
2 ай бұрын
አሁን ተደሰትኩ ስትል አሁን ሀዘን አይ መሲየ አብሽሪ አላህ ሂወታችሁን ያመቻችላችሁ😢😢😢😢
@Sofay-bf5ln
2 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ😅😅
@user-ii6kp6jz8v
2 ай бұрын
ፍቅሩም ጠቡንም ያሳየናል You Tube ተብዬው ምንድነው ማለቃቀስ ጠንከር ማለት ነው እንጂ እናት እና አባትን ትተን ስንወጣ ናፍቆቱን እንለምዳለን ቻል አርጊው ሀገሩ ነው ያለው እኮ እና በስግደት ያለነው በናፍቆት ተቃጥለናል
@SaadahSaeed-zc8rv
2 ай бұрын
እኘሳ አሪብ ሀገሪ ተለያይተን አደለ እደ የመጣነው አዲሳባ ቅሪብ ናት አይዛችሁ ተራሪቆ ፊቅሪ ይከብዳል ቅመሞችየ እኘንም ሀገራችን ሰላም ያሪግልን😢😢😢😢
@user-hi4nw6hc5i
Ай бұрын
አይፍቅር😢😢😢😢😢 ወላሂ ስቃይነዉ😢 አይዞሽ የኔዉድ😢😢😢😢😢
@hadiamohammed4527
Ай бұрын
ወላሂ አሰለቀሳቺሁኝ የኔ ሂወት መሠለኝ ከባሌ ሰለይ ሁለየ በለቅሶ😢😢😢😢😢 ነበር አሁን ጭራሸ እኔ አረብ አገር እሱ አገር
@SADEMOHAMMED
2 ай бұрын
ቆይ እኛ በስዴትያለነዉ እደዚህእኮን አልሆንም የምንወዳቸዉ ን ቤተሰብ እናም ባልያለዉ ስ ምንይበል ይህንንያህል መነፋርቅምን ይሉታል
@user-qp3od7wb5m
2 ай бұрын
መሲትምህርትሽን❤ተማሪጠክሪለበጎነዉስራዉቢኪየጠክሩ❤❤🎉
@kxx683
2 ай бұрын
አይዚቼሁ ዬልፍል ፍጣረ ይጣቡቃቻሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ahmeedali4161
2 ай бұрын
አይዙሽ መሲ ጠንካራ ሁኝ😢😢 ስራነው የሚያስከብረው
@FhytGert
16 күн бұрын
የኔ ወድም ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድምዬ❤
@yerustarafa9939
2 ай бұрын
መስየ ተረጅ ለነገ ሂወታችሁ ግዴታ መስራት አለበት እኮ በዛለይ ወድ ልጅ ሲሰራ ደስ ይላል❤❤❤ ይስራ መስየ
@user-dm9ee7bg1k
2 ай бұрын
ስታሳዝን
@user-jz3rx5il7s
2 ай бұрын
አይዞህ ዉንድሜ😢❤❤❤
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
2 ай бұрын
ያልፋል አይዞችሁ❤❤❤❤❤
@user-iz5ld7mg5v
2 ай бұрын
አይዞን ለስራ ሁላችንም ልጃችን ማላችን ቤተሰብ ጥለን ዉ የወጣነው እና መሲ አይዞኖ አንድ ቀን አብራችሁ ትሆናላችው😔😔😔
@WalidKadi-lj4cf
2 ай бұрын
አይዘሽ አህቴ❤❤❤❤❤❤
@user-vn4xm3zz5k
2 ай бұрын
አይ ማጣት የሥራህን
@atsedegodefa9732
2 ай бұрын
ዋዉዉ አለባብስነትዋ አለማድነቅ አይቻልም የኔ ዉቦተች
@user-gp5ns8qu4t
2 ай бұрын
ኣይዞሽ ዉንድሜ❤❤
@alafdalplus5072
2 ай бұрын
ወይኔ በአላህ እንደት ነዉ አጀቴን የምትበሉኝ ኡፍ እዉነተኛ ፍቅር በእሳት ይፈተናል😢
@user-fs5pq8bi5p
2 ай бұрын
እኔኛ ምን እንበል ከሀገር ውጭ ያለነው ከቤተሰብ ከምናፈቅረው ሰው ተለይተን እየኖርን እስኪ ምን እንበል
@user-vn4xm3zz5k
2 ай бұрын
በጣም ወላሂ 🎉🎉🎉
@HamelmalTesfaye
2 ай бұрын
ማርያምን እንደዚ ንገሪልኝ
@GgGhh-cl5jv
2 ай бұрын
በጣም 7/8 አመታችን😢😢😢
@IeeuUeur
2 ай бұрын
ግን ለምድነው አደየ ገጠር አደየ ከተማ የመሉት እስኪ ሁለየም ካድላይ❤ይሁኑ የሚል አብሬ የማለቅሰውነገርስ😢
@user-kl4hs2fb3f
2 ай бұрын
በቃ ቸይዉ እኛም የሚንወድ ነዉ ቤትሰብችቺን ለቅን ከማጥን 7 አማት 8 አማት ሁኑናል 🙄
@user-gf5cl6hw3q
2 ай бұрын
እኔ እራሱ አለቀስሁ ያለቀስሁበት እራሴን አመመኝ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤ በርቱ ፍቅር ከባድነው
@lujainla5311
2 ай бұрын
ልጆች ናችሁ ሰርታችሁ መለወጥ አለባችሁ መስራት አለብህ
@user-zj9fh7ze6n
Ай бұрын
አይዞህ ያልፋል😢😢😢❤❤❤❤
@Lyoutube-js7lv
2 ай бұрын
አይይይይ አብሽሩልኝ ፍቅር ካለ ተገናኚላችሁ ዋናዉ መተማመነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HopefulDominoes-cj8vt
2 ай бұрын
አይዝንዉዶቸ
@user-km9jn4ig9c
2 ай бұрын
Lubbuu 😭😭😭😭
@user-hi4nw6hc5i
Ай бұрын
የኔእናት😢 ወረቢ አስለቀሰቻኝ😢😢😢😢😢
@Aaaa-of9fv
2 ай бұрын
አይዞሽ.የኔ.እህት.❤❤❤❤❤❤
@felekugelaye6750
2 ай бұрын
ኦፍ ድህነት የስራህን ይስጥክ ጌታን እኔም ከምወደው ፍቅርናየ ጋር የተለያየን ማጣት ነው አሁን እኔ ስደት ነኝ እስ ደግም ኢትዮጵያ ነው 😢😢😢😢😢😢 ይህው ከተለያየን 3 አመት ሁነን 😢😢😢
@user-jn9qd5qq6v
2 ай бұрын
ወላህ እኔም እዳቻዉ ነን ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም ስደት ከመጣሁ ግን 7ወሬ እስ ደግሞ Ethiopiaነዉ ት/ት ተምረቆ ስራ አት ነበረ በጣም ነበረ የማለቅሰዉ እናት ብቻ ነዉ ያለዉ አሁን ስራም አገኘ በጣም ደስስስ አለኚ ❤❤❤❤❤ አሁን ነይ ተመለሽ ይበቃሻል እያለ ይጨቀጭቀኛል በተሰብም አይቅ እደት እደምናገር ጨነቀኚ ቤታችን ጎን ለጎን ነዉ
@amanuelbeyene1342
2 ай бұрын
ግን ኣንተ ልጂ ጢናማ ነህ ፍቅር መስዋት ያስፈለጋል ኢቺ ሎጂ ኣይትጉዳት
@user-ex8tt2we3s
2 ай бұрын
So zare kalsera nage bamin yinoralu
@user-bc5ib2zi7h
2 ай бұрын
እኛ ምን እንበል ስታመታችን በሎቻችን ልጅ ቤተሠብ እረስቱ
@user-ye6rw3pi7b
2 ай бұрын
አይዞህያልፈል❤❤❤❤❤
@zahrahal8355
2 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ😍😍😍😍
@ረድኤት
2 ай бұрын
አይዞችሁ ፍቅር በርቀት ከባነው
@user-ji1eo3hg5l
2 ай бұрын
አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎነው. ❤❤❤❤
@AbduMan-uj4zk
2 ай бұрын
ከ bahrdar ወደ Adis Ababa አውሮፕላን አለ እንዴ
@JfXh-gx2eo
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@birkett4703
2 ай бұрын
Benatishii tagashii ihtee ayizoshi yalifalii la bagoo new wedimee igziyabeheri yirdachuu sitazazine ajateni belachuu mariyamin😭😭
@AlainAlain-zb3sr
2 ай бұрын
አይዞችሁ የኔውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@ShHd-nj9dh
2 ай бұрын
አይዟችሁ
@user-yo5wh2uc1p
2 ай бұрын
ውይ።ፍቅር።ሲንትን።አስቅቅ።ውይን።መደኒት።የሊለው።በሺት።ፍቅርነው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@fatuu
2 ай бұрын
😢😢😢😢
@mdali-jc3jz
2 ай бұрын
ግን ለምን ታሰለቅሳታለህ አይኔ ሴትልጅ 💔😢
@Wrre5tTrdtt
2 ай бұрын
አይዞህ ወድሜ ሁሉም ያልፉል
@zone8505
Ай бұрын
ኡፍፍፍ አስለቀሰቹኝ😢😢😢😢😢
@MohamedMohsmrd
2 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ ❤❤❤❤😢
@user-jk1yi4dl4u
29 күн бұрын
አይለየቹ😢😢😢😢
@user-ho1uf8dj3j
2 ай бұрын
❤ first atchnanek agziabher yalew yhonal beterefe yasakalh ❤❤❤❤❤
@user-de8pi8uc2x
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseret9632
2 ай бұрын
Mesi yene wud azignalehu fetari kenantegar yihun
Пікірлер: 261