KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ
8 ай бұрын
ቤተሰቦቻችንን ተዋወቁ
Рет қаралды
291,449
Abi ደስተኛዉ 😁
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 360
@bisi-queen4et2fv6g
8 ай бұрын
ማነው እንደኔ ፅጌን ያለሜካፕ ሚወዳት ፅግዬ ዳንሻ የኔ ውዶች
@user-gl1oz4vr2m
2 ай бұрын
ማነው በቅንነት የሚነግረኝ ከማንጋር እንደሚኖሩ ቤተሰብ አላየሁም
@user-vo6uh3vf5i
8 ай бұрын
ማህተብ ተወለቀ ገዘብ ሲገኝ😡😡😡😡ጌታ ሆይ እኔ ሰዉ ያለኝ ሁሉ አለኝ ግን መስቀሌ ላይ ወርቅ እኳን ስደርብበት ያስጠላኛል ወርቁ ማርያምን ሁሉ ከቱ ነዉ በምነታችሁ ጠካራ ሁኑ
@mekdelawitkbru7153
8 ай бұрын
ስራ የምታግዛቹ ልጅ ነች አቀራረባቹ ደስ ይላል ተባረኩ ፅጌ
@user-lh4yx9kj5w
8 ай бұрын
ሀብት ሲመጣ መሀተብ ከአንገት መበጠስ ከባድ ነው የኪዳነምህረት ውለታዋ አይረሳ እባክሽ
@Kinmedia913
8 ай бұрын
ተባረኪ አቦ ይህ እኮ ነው ሚያስጠላው ብር ሲገኝ ማህተሙ ፋሽኑን ያበላሽባቸዋል እየሞቱ ህይወት
@user-zx4mg1ri1p
8 ай бұрын
ተባረኪ ምትሆነው የጠፋባት tiktok live አይቸ 😢 አይይ ከዳኒ ጋር እግዚኦ ጭራሽ ማህተብ ማውለቅ ጀመረች ኮሜት እይ ጽየ ማህተብ ልበሸ ስርአት ያዠ ውበት ሀሰት ነው።
@SamHsf-pk7yp
8 ай бұрын
ምን ያርጉ የአረብ ገረዶች ቁጭ ብለው ያይዋቸዋል- እነሱ ጠገቡ
@jojofine6241
8 ай бұрын
ምን አባቷ እበት ሀብት በዞረበት አልዞረችም እርድና መስሏት ነው ያወለቀችው
@user-zx4mg1ri1p
8 ай бұрын
@@SamHsf-pk7yp ገረድ ስላልክ የሰለጠክ መሰለክ አይደል 🙄😤 ጀግናዋ ሴት አረብ ሀገር ሰርታ ቤተሰቦቿን የምትረዳ ጀግና እሄኔ ተጎልተህ ሰውን ከመሳደብ ተቆጠብ አስቀያሚ🙄
@user-qk1uw9sv8d
8 ай бұрын
ማህተብ ማውለቅ ግን ሰልጡኑ ማለት ነወ ጌታሆይ አደራህን የሆነ ነገረ ስትሰጠኝ ከእምነቴ እሚያጎለኝ ከሆን አትስጠኝ ማህተቤ ክብሬ ነወ
@user-nt3gt4cz7f
6 ай бұрын
በትክክል ከድሃኒያለም ከአባቴ የሚለየኝ ከሆነ ሁሉም ነገር ይቅርብኝ መስቀሉ ነው ጉልበቴ መስቀሉ ነው ህይወቴ❤❤❤❤
@mesi795
8 ай бұрын
የፅጌ ቤተሰብ መስሎት የገባ ሰዉ 😢
@waantiya12tube
7 ай бұрын
እኔ😢😢😂😂😂
@zomawa4653
7 ай бұрын
እኔ
@user-cp6zg6bu1o
6 ай бұрын
Ine getan 🤣🤣😊
@fatumafatuma870
8 ай бұрын
አይድኒያ እደኔ እሰውቤት እየሰራችነው የምታሳዲገው አላህ የርፈት እጀራ ይስጠን የሰው ቤት ይከብዳል ለልጆቻችን እንካን ቦታለመስጠት አይመችም
@zuzulove9763
8 ай бұрын
ሥመኝ ሠራተኛችሁ ከሆነች በጣም ጎበዞች ናችሁ ክብር አላችሁ
@bituu126
8 ай бұрын
ልጂቷን ሳላደንቅ አላልፍም ታውቁያቸዋለሽ ሃላፉነት የተሰማት❤❤እንዳንች ይብዙልን
@danielmelka8619
7 ай бұрын
ፅጌ ምንም ብትጨመላለቂም የቤት ሰራተኛሽን አክብረሽ ስለያዝሻት ብቻ በጣም ትልቅ ክብር እሰጥሻለሁኝ።
@mengsteabteklit-lm3xm
7 ай бұрын
😂😂😂😂ጌታን ፅጌና ዳኒ,የዋህናቸዉ,,, እደወጣት,ሥት,ሊሠሩ,ይችላሉ,ግን,ለጥላቻ,,ኣያበቃም
@ruthkidane6643
8 ай бұрын
ህፃኗን አግዟት በጣም ቆሞ ነገር ነዉ የሰራችሁት ዋዋዋ
@fafisirajnani5065
8 ай бұрын
የኔናት አላህ ያሳድጋት ለሪሃና ስል ሰብስክራይብ አርጋለሁ ማህበራዊ ህይወታችሁ ደስ ይላል
@MdJabed-tb5kv
15 күн бұрын
ስራ እምታግዛችሁን ልጂ እስከ ልጇ የምታሳዩት ክብር ደስ ይላል በርቱ❤❤
@Susu-gq9dg
8 ай бұрын
ህፃኖ ሰታምር የኔ ቆንጆ😍 ሰሙ አንቺን ትመሰላልች ታላቅ እህትሸ ናት ወይ
@fmemy7076
8 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ለማዬ ብዬ Subscribe አርጌልሻለው እግዛብሔር አምላክ ባርኮ ያሳድግሽ❤😘😘
@ttinaabate9710
8 ай бұрын
ምርጥ አለባበስ ፅግዬ❤❤❤❤
@yguguyyhhuyyg9657
8 ай бұрын
ፅጌ ያለ ሜካብ ውብ ናት
@user-qi2np9wv2u
8 ай бұрын
ስሙዬ ፈገግተዋ ደስ ሲል❤❤❤
@selamawitameha1747
8 ай бұрын
ፅጌ በማርያም ምሀተብ አርጊ 😢😢😢
@user-vo6uh3vf5i
8 ай бұрын
ሃብት ሲመጣ መሃተብ ይበጥሳሉ እነ ሁሉ ብርቁ😭እኔ ማተቤ ከምበጥስ አገቴ አገቴ ንቅል ብሎ ይዉደቅ
@user-pp8dg3dd8n
8 ай бұрын
@@user-vo6uh3vf5iእኔ 3 መሃተብ ነው ያረኩት ሌላም ብጨምር ደስ ይለኛል ሰው እድገት ሲያገኝ መሃተቡን ይመጥሳል ግን ማግኘትም ማጣትም እሱ ሲፈቅድ ብቻ ነው ያሳዝናል 😢😢😢
@saudi514
8 ай бұрын
ለልጂቱ እናት ይቱብ ክፎፈቱላት
@tsgemulalem4188
8 ай бұрын
እፍፍ የሆነ ስጦታ ስጫት በማሪያም ስታምር ስታሳዝን😢😢እናቴ😢
@user-qg4un4li1q
8 ай бұрын
ጽጌ ስወዳቹህ ዳኒ ሁላቹህንም እወዳቹሀለሁ ጽጌ ቀሚስሽ ሲያምር ደሞ አምሮብሻል
@Habeshie
8 ай бұрын
ልጅቷ ደስ ስትል ❤❤❤❤
@user-hs7cp8rd2x
8 ай бұрын
አግዟት ቪዲዮ ሰለምሰሩ እርግጠኛ ነኝ ቤት ታዘረከርካላችሁ
@tayba1611
8 ай бұрын
እውይ ህፃኖስታምር እድግ በይ ❤❤❤❤❤
@lemlemgrzhr4473
8 ай бұрын
ስታምር❤
@emuemu1940
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ስታምር
@samira7639
8 ай бұрын
ፅጊዬ የምግብ ነገር ስታወሪ አሳቅሺኝ ስወዳቹዉ እኮ😂❤❤
@sn-jn3eg
8 ай бұрын
ውይ ባአላአህ ህፃኑዋ በቻላቹት አቅም እናቱዋን ሰፖረት አድረጉዋት😢😢😢
@RahmiYube
8 ай бұрын
የኔውድ ስታሳዝን
@eshetubeyene9557
8 ай бұрын
😂😂😂😂 ስፖረት ምንድነዉ? ለወደፊቱ
@alyayasenshewmolo3632
8 ай бұрын
@@eshetubeyene9557😅😅😅😅😅
@mekdesyedingllij9660
8 ай бұрын
@@eshetubeyene9557ሳፖርት አድርጓት ወይም እርዷት ነው ያለችው የፊደል ስህተት ይመስለኛል
@sitrazee13
8 ай бұрын
@@eshetubeyene9557ሰፖርት ነው (support ) እርዷት ለማለት
@tgyemreyamelji
7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ❤የድንግል ማርያም ልጅ ያሳድግሽ🙏🙏🙏😥😥እባካችሁ በደንብ ተከባከቧት
@KjgftBmmbzuzumulu
8 ай бұрын
ቤዛን ያለፌልተር ገና እያየዋት ነው ማርቲንም ያለፊልተር አሳይን በናትሽ ፅግሻ❤❤
@EtifalemYifiru
8 ай бұрын
ጽጌ መሥቀልሽን አድርጊ ወርቅ ሆነ ብር መሥቀል ከማድረግ አያግድም
@tigisthayilu7668
8 ай бұрын
እውይ የኔ ፍቅር ህፃኗ ጣፋጭ❤
@fozefeker6964
8 ай бұрын
የኔ ፍቅር ትንሿ የኔ ማል ትንሿ እህቴን አስታወሰችኝ ወላሂ ናፍቃኛለች😢😢😢ስዴት ለያየን
@raheldegefu6384
8 ай бұрын
ቤዝ የእኔ ቆንጆ እወድሻለሁ አንደኛ👍👍👍❤❤
@yordanosjordan1344
8 ай бұрын
ፅግየ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@quickistgirl922
8 ай бұрын
ማህተብ የምፈቱ ዝነኛ ስኮኑ ልብ ይስጣችሁ😢😢😢
@user-nt3gt4cz7f
6 ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢
@toyba1599
8 ай бұрын
ፅግዬ ሁሌ ብሎግ ስሪልን ስወዲሽ❤❤❤
@user-om7ou7rm1z
8 ай бұрын
OMG she look just like you specialty when she smile i think she's your big sis❤😊
@user-nn1nz7qn5f
7 ай бұрын
ፅግዬ የኔ መልካም ሴት ደስ ስትሉ በርትታችሁ ስሩ እደበፊታችሁ❤
@user-zi6ks3yj8c
6 ай бұрын
ማሻአላህ ለሰራተኛ ያለሽ ክብር ተባረኪ❤😊
@monanajash1007
7 ай бұрын
አሏህ ያሳድግልሽ❤❤❤❤
@youtubenew209
8 ай бұрын
የወደ ፈቱዋ Tsge ታሳሳለች ❤️❤️
@user-yz2yu1cw3p
8 ай бұрын
ውይ ጥሩ ሰዎች ናችሁ ለካ ቁምነገር አለሽ ፈጣሪ ይባርካችሁ ለብዙዎች ትምህርት ነው
@user-vg5vm4cs5y
8 ай бұрын
ፅጉዬ በጣም ነው እምትመችኝ
@user-kp1no6zn1w
8 ай бұрын
ሰላምእህታችንአብሺሪጠክረመልካምጊዜ✅✅
@tisomsamuel
8 ай бұрын
ስሙዬ ስታምር🥰🥰🥰
@fkrAds-ys4hl
8 ай бұрын
የኔማር አላህ ያሣድግሺ
@user-yu1cq7cn5v
6 ай бұрын
ሪሀናን ሳሙልኝ የኔ ጣፍጭ ለናትዋ ስራ ሰለሰጣችሁ እናመሰግናለን
@HfvdGrhff-jn5oq
8 ай бұрын
ለሚጣየ ሥል አድርጌለሁ😍
@efrataaman7588
8 ай бұрын
ይቱብ ክፈቱላት ለሷም😢
@rihanaseid3450
8 ай бұрын
ሪሀና ስሜን ልቀቂ 😂😂 አሏህ ያሳድግሺ
@user-cp6zg6bu1o
6 ай бұрын
❤❤❤
@feven-wl7eg
8 ай бұрын
tsguye temchigalshe bazichome edezaw marti yete hedeche yane wndawnde ahungen tqyershal befit abern senmar wndawnd nbershe ahun set meselshe amerobeshal hulachume temchugnalacu fetari aylyachu 😍
@NaniNani-yc2ql
8 ай бұрын
የእኔልዩ ልጂሺ ሠታምራ
@user-dc5nw4ql1p
7 ай бұрын
የምሳ እቃ ግዥላት የኔ ጣፋጭ😘😘😘
@aynalemgadesha
8 ай бұрын
ፅግዬ በጣም ነው ምወድሽ የምር ዳኒሻ አንተንም
@tinaye964
8 ай бұрын
መሀተብ መሀተብ አትበሏት አድርጋ ቪዲዮ ስትሰራ መሀተብሽን አውልቂ አታሰድቢን ትላላቹ ስለዚህ መሀተብ አድርጋ ሀይማኖቷ ከምታሰድብ ባታደርግ ይሻላታል እስኪ እዩ ሁሉም ክፍል ውስጥ የእመቤቴ የመዳኒአለም የቅዱሳን ስዕል አድኖ አለ ስለዚህ ተፋቷቸው❤❤
@mulugetanega553
8 ай бұрын
Love you little girl 👧 ❤
@AbenetTadiyos
8 ай бұрын
Help us friend boy very happy😍😍
@sebli5024
8 ай бұрын
በርቱ❤❤❤
@SamiyaAsefa
8 ай бұрын
Wow dess telalachu😊
@sarasisay7472
8 ай бұрын
ፅጌ ሪሀና ትንሽዋን እህትሽን የምትመስለው በማርያም ተንከባከብዋት ደሞ ሁሌ ይዘሻቸው ነይ ❤❤❤❤
@aregashgabre824
8 ай бұрын
እኔ ለሚጣ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት
@emusara2016
8 ай бұрын
ስታምር ልጅቱ
@Zx-qq5bb
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@adeytube5297
8 ай бұрын
ደስ ይላል
@alexcroch4534
8 ай бұрын
እንኳን ለህፃን ለአዋቂ የሚሆን ማንነት ስለሌሽ ስርአት የሚባል ነገር ስላልፈጠረብሽ ነው የማታወራው ለዚያ ነው
@ganatganat6540
8 ай бұрын
አሜን የን ትመስላለች
@benymtarke5671
8 ай бұрын
❤❤❤
@AsKl-lh7vv
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@KidestEjigu
8 ай бұрын
Yebe wudoch siwdachu❤❤❤
@selambelet6837
8 ай бұрын
ቤዚዬ ስወድሽ
@faedasalman3532
8 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@jemalkedir8687
8 ай бұрын
Djli የሚለዉ ደረቱ ላይ የለም እዉነት ከሆነ በላይክ አሳዩኝ
@Zx-qq5bb
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@AaAa-cq4qx
8 ай бұрын
ስታምር እግዚአብሔር ያሳድጋት
@getibegum8411
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ikramjilani3234
8 ай бұрын
ሀያቲ እድግ በይ ግን ሳላስበዉ እባየ ፈሰሳ
@user-oo6mb2rg7d
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ደስ ትለለችሁ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
8 ай бұрын
ልጅቷ ስታምር ይኸው አዲሱን ዩቲይብ ተቀላቅለናል
@EskaleshJu
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zinashtalako6174
8 ай бұрын
ዋዉዉዉ ሥታምሮ ዉዳቹአለዉ ፅጌ መሥቀልሽን ልበሽ
@askidesta4271
8 ай бұрын
Mirtoch bertu❤❤❤
@etpia3736
8 ай бұрын
❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐
@morasosa5390
7 ай бұрын
waw tsge swedachihu,,, gen bezik edmeachihu serategna alachihu
@user-rr8pp5wx8i
7 ай бұрын
ፅጌ አድናቅሽ ነኝ ያላሜካፕ ስታምር
@ikramkebedi4248
8 ай бұрын
አቤት ይሄ አረቴፊሻል ፅጉር ንፍስ ይዞት በሄደ😅😅😅
@asizaza9722
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@merertuabera2765
8 ай бұрын
ውይ ቆንጆ ልብስ ግዙሏት
@youtbe2754
7 ай бұрын
የኔ ማር ልጃታ❤❤❤❤
@zebibaseis6068
7 ай бұрын
ይቱብ ክፈቱላት ❤❤❤❤
@Fantu2016
8 ай бұрын
ቤታሳቦቸቺን ስትይ የነፈቀኝ ፂጌ የንች። ቤታሰብ ነው😢
@user-ns9hh5uc4u
8 ай бұрын
የኛ እናት ወለላይቱ እመዋ በየክላሱ ስትገቢ የእመቤቴን ስዕል አየሁ😢❤ማህተብ አድርጉ ተው😢
@jemila-tube
8 ай бұрын
ለሠሙ ብየ ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ
@aminaharake5556
8 ай бұрын
መሥቀላችሁን አንድ ግዜ ታረጋላችሁ አንድ ግዜ ታወልቃላችሁ ለምን ሀይማኖትኮ መቀለጃ አይደለም ደግሞ ስእል አድኖ አልጋላይ አይከብድም😢😢😢😢😢
@meronkebede2205
8 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AsiyaRehaid
6 ай бұрын
ይመችሽ ባክሽ
@user-mo9eg6cm9z
7 ай бұрын
ፆጌየስወዲሸከምር❤❤❤❤
@user-ur8uf9un1i
8 ай бұрын
ጩጨዋስል ሠብ አደረኪዋችሁ አላህያሣድግሽየኔቆጆስታምሪ❤❤
@fahedali632
8 ай бұрын
እርዳኒተጋቡነ በግሩብምቢሆንእንዳራችሁ ፁጌ❤❤
@ekrammohammed2579
8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
Пікірлер: 360