KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Фильм және анимация
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
Жыл бұрын
ቤቴን ላሳያችሁ የስደት ውጤቴ🏠
Рет қаралды
139,740
abe & Bati Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 460
@nuratube8673
Жыл бұрын
ስደት ወተዉ ቤት መኪና መሬት የሚገዙ እህቶች ጀግናናቸዉ
@z.d7914
Жыл бұрын
ጎበዝ ባል ነው ያላት
@keneanofficial4914
Жыл бұрын
@@z.d7914 በጣም
@fatumawase
Жыл бұрын
@@z.d7914 ደምሪኝውዴዋ
@user-sk5nm9ee6k
Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sophiaassan7133
Жыл бұрын
በጣም፣እኔስ፣አልሀምዱሊላ፣ቤቴም፣መኪነየም፣ቤተስቦቸ፣ነቸው፣ጤነቸው፣አስቸገርኝጂ፣አልሀምዱሊላ፣እሱያለው፣ይሆነል፣አዳደየ፣እኔ፣ስደት፣ባልመጣ፣ምንይሆኑ፣ይሆን፣እላለው፣አላማርውም፣❤❤
@hirut7396
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በልጅም በሁሉም ነገር ባርኮሻል እንካን ደስ አላችሁ ተስደን እንደዚህ ቁም ነገር ስንስራ ለራሳችን ክብር ነው
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበፈጣሪ
@zeynebademsse4862
Жыл бұрын
ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን ጀግንነታችሁን ሳላደቅ አላልፍም ማሻአላህ ብያለሁ የሠዉ ልጅ ለፍቶ የልፋቱን ዋጋ ሲያገኝ እደት ደስ ይላል በሠላም በጤና የምትኖሩበት ያድርግችሁ😘
@fatimanigus3261
10 ай бұрын
በጣም7አመቲደህናኳይጨትቢትአልሰሮልኚምገንብሮአልጠፍምገን3ክላሰብቻሁኑጀምርጠቢትናት
@Tube-zh2zb
Жыл бұрын
አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ን
@user-fp4ey4iz6n
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል በሰላም በፍቅር የምትኖሩበት ቤት ያርግላችሁ 🌹💚💚💚
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀
@rebeccamekonnen7830
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ይሄን ሁሉ እርሱ ነው የሚያደርገው ክብሩን እና ምስጋናውን እርሱ ጠቅልሎ ይውሰድ!!!
@hagereuaq7041
Жыл бұрын
የአብርሃም ቤት ይሁንላችሁ እጂግ በጣም ቆንጆ ቤት ነው ዋው ጎበዞች በደስታ በፍቅር ያኑራችሁ እሰይ እንዲህ ለፍታችሁ ለስኬት መድረስ በጣም ያስደስታል ❤👍🙏
@hevhevigh5693
Жыл бұрын
ጎበዝ ቤቲዬ ፍጻሜያችሁን ያሳምረው የእግዚአብሔርን ሰም የምትዘክሩበት ሁሌም የምታመሰግኑበት ይሁን መድሀኒ አለም ይባርክላችሁ
@zehara605
Жыл бұрын
አይ ቤቲ ልታሰረጂን ነወዴ ባሁኑ ሰአት ቤት የማይታሰብ ነወ ወላሂ ሴት ልጂ ዴሞ ግዜ ገዴብ አለን ሰለዚህ ሴቶችየ እርሜችሁን አጨርሱ አች በዴህናወ ግዜ ሰርተሸ ነወ
@mimiimimoo9434
Жыл бұрын
ትክክል እኔ ሰደት ከመጣሁ 7 አመቴ ነው ትረፉ ድካም ብቻ
@Hanihani-ww6qt
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እህቴ በሰላም በጤና የምትኖሪበት ቤት ያርግልሽ
@Selomtariku
Жыл бұрын
እውነት ነው ቤት የሌለው ህይወት የለውም 🙏
@betifekera1445
Жыл бұрын
አትሳሳት ቤት አስፈላጊ ነው ግን ቤታችን በሰማይ ነው
@mimiimimoo9434
Жыл бұрын
ዋናው ጤና ነው ጤናከሌለ ቁሰ ምናምን ተራ ነገረ ነው
@jgjjjf8154
Жыл бұрын
ጎበዝ ከተሰደዱ አይቀር እዲህነው ሺ አመትኑሩበት
@saramamo5332
Жыл бұрын
ቤት ለንቦሳ ብያለው የሰላም የደስታ የአብርሃምና የሳራ ቤት ያርግላቹ ጎበዞች ናቹ ሁለታችውም ልጆቻችውን ምድሩበት ይሆንላቹ አሜን
@keneanofficial4914
Жыл бұрын
ሰሪ እንቦሳ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀
@etanutube
Жыл бұрын
ቤትዬ የተባረከ ባል ሰቶሽ ነው ውጤታማ የሆንሽው እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ይጨርላቹ
@alemalem7864
Жыл бұрын
ቤትዬ በጣም ቆንጆ ቤት ነው በጣም ጎበዝ እውነት በሰደት ተጋብተው ሰኬታማ ከሆኑ ጥቄቶች እናተ ናችሁ በደሰታ ኑሬበት የኔ መልካም
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷
@abimedia8554
Жыл бұрын
እኳን ደስ አለሽ እህት ሠው የልፋቱን ውጤት ሲያገ ደስ ይላል ቤደስታ ኑሪበት
@tube-mo2hy
Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ይህ ሁሉ በሱ ከሱ ነው 😊😊 እግዚአብሔር በበርከት ያኑራችው
@user-mr7vk3kr5m
Жыл бұрын
ማሻአላህ በሰላም በጤና የምኖሪበት ያርግሽ ቤቲየ
@asaaislam2152
Жыл бұрын
ማሻአላህ ቤቲየ በጤና በደስታ ኑሩበት የኔጀግና ከተሰደዱ አይቀርእንድህነው ውልመሳራት አላህ እድሜናጤና ይስጣችሁ
@user-sh3or6bi6u
Жыл бұрын
የኔ ባለማህተብ እግዚአብሔር አምላክ ርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅንም ቅዱስ ገብርኤል ያሳድግልሽ ውለጅ ውዴ ልጅ በልጅነት ደስ ይላል
@user-wr5dy3eb4d
Жыл бұрын
የኔ ጀግና ማሻ አላህ ዉለዱበት ከበዱበት ሌጆችሽን እምድርበት ያድርግሽ የኔ ደርባባ 😘😘😘
@shegeralmazk
Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስስ ዋውው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ 🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-uv7fv3py7p
Жыл бұрын
ማሻአላህዉጤት ማለት እደዚህ ነዉ እኳን ዴስ አለሽ ማማየ
@user-mr7xy8kc8h
Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ደግሞ ስታምሪ ማማየ አላህ ከልጆችሽ ከባለቤትሽ ጋራ በፍቅር የምትኖሪበት ያድርግሽ
@Eteteitube
Жыл бұрын
ዋው ነው የስደት መጨረሻ እንዲ ሲዎን ደስ ይላል
@hiwattube
Жыл бұрын
ቤቲዬ የኔ ውድ እግዚአብሔር ይመስገን በስላም ለሀገርሺ በቃሺ እማ የተባረከ ቤት ይሁንልሺ 😘😍
@kedirtube1367
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቤቲየ ሁሉም የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ ደስ ይላል
@betatubebeta
Жыл бұрын
👏👏
@tiyonmulu7219
Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ህይወትሽ ከዚህ የበለጠ ያማረ ይሁንልሽ ብዙ ደክመሽ ነው እና በሃላል ከዚህ የደረሽው በጣም ነው እምታምሩት በርች
@user-qx8uc7di6h
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውውው በጣም ያምራል ታታሪዋ
@user-mj5fj3lo2w
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@tubitubi8818
Жыл бұрын
ማሻላህ ቤቲ ደርባባዋ ይደስታ ቤት ያርግላቸ
@SENAYITTUBE
Жыл бұрын
ያምራል የጤናቤት ያርገው
@FfTt-od4bb
4 ай бұрын
ዋው ቤትየ ክምር ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ባርኳችሃል አለም ስሩበት
@feker8687
Жыл бұрын
የኔ ቆጆ ዉለጅበት ክበጅበት
@hayattube2717
Жыл бұрын
አስለመአለይኩም ዋውውው መሻ አላህ እንድህ ስረ ተው ቁም ነገረ ላይ ሲውል ደስ ይላል
@konjonesh
Жыл бұрын
ስላማችሁ ይብዛልኝ ባላችሁበት ቦታ በጣም ጎበዝች ናችሁ በውነት
@user-lc8pq5kk7t
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ቤቲየ ኢትዮ ከገባሽ የሌለ አምሮብሻል
@mariyammariyam1774
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራ ጥሏቹ ይለቅ
@user-xi1ko3du8p
Жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል ጎበዝ የኔ ጀግና 😘🥰
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው💐
@onelovefamily5228
Жыл бұрын
መሻአላህ ቤትየ ዋው
@fentaye9663
Жыл бұрын
ይገባሻል። እማ አች መልካም ነሽ
@user-ei3bv2xn2u
Жыл бұрын
ቤትዬ ጎበዝ በርችልኝ
@makeiawerkenh9671
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጀግና ሴት
@user-bj3wi5rk5b
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የ አብርሃምን ቤት የባረኩ ሶስቱ ስላሴዎች የናንተንም ቤት ይባርኩላችሁ🙏😍🙏😘😍🙏😍ምርጥ ባል ምርጥ ሚስት ውለዱ ክበዱ 😘😍🙏🙏🙏🙏🙏❤️👌👌❤️❤️❤️
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌷
@tube3923
Жыл бұрын
ያምራል በሠላም ኑሪበት ማር
@marrykuwaitmarrykuwait9198
Жыл бұрын
Gobez yena anbesa yesdet lfatachin endih sihon des yilal enam gezaw temesgen🙏😍😍😍😍gn debretabor neshi adel
@mershaabebayehu3095
Жыл бұрын
ይጨምርልሽ ። ደስ ትያለሽ።
@hawa8168
Жыл бұрын
ማሻአላ ደሞ ወድ ወድን የምወልጅበት ያድርግሸ 😍😍
@siseyyoutube9936
Жыл бұрын
ዋው በጣምያምራልየምር በይ ለማዳም አሳያት እኛ እየተሳቅን እዴህም እድሜኑር ማመንነው በጣምድሰይላል
@mahletgebeyaw7755
Жыл бұрын
ቤትዬ የኔ ውድ በጣም ቆንጆ ቤት እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥰
@tube-vs6rd
Жыл бұрын
ዋው አገር ቤት ገባቹ በጣም ደሥ ይላል እንዲህ ሠርተው የተለወጡ ሠዎች ለሠዎች ምሣሌ ይሆናሉ የተባረከ ቤት ይሁንላቹ እግዳ የምትቀበሉበት ቤት ያድርግላቹ
@alemesoratube9648
Жыл бұрын
Wowwww baxame new dase yalanye egzaber edemana xana kana mulu batasabochachu yesxache tadasetachu yamete noru yaregelachuu
@fatmuamohamed8689
Жыл бұрын
Woooow batem aref now gobez betishi dass dassa yilal gobez 💯❣👌👍👍
@asinibatelham2422
Жыл бұрын
የኔውድ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንኳን ደስ አለሽ ቤትን የመሰለነገር የለም በፍቅር በደስታ የምትኖሪበት ያድርግልሽ
@Tube-ko1lj
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሰላም የፍቅር የጤና ቤት አላህ ያድርግልሽ ዋናው የሰው ልጅ የለፋበትን ሲያገኝ ነው ማሻ አላህ💐💐💐💐🤲
@kelemaltay9719
Жыл бұрын
የጨት ወይስ የቡለኪት ቤት ነው ያምራል የፍቅር የተሞላበት ያድርግልሽ ፈጣሪ ትክክክል ነሽ ቤት ካለ ምንም ተሠርቶ ይኖራል
@user-if6fc5jr3g
Жыл бұрын
ዋው ቤቲዬዬዬዬዬ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👈👈👈
@Demenamorke2146
Жыл бұрын
በጣም ያምራል❤❤️❤️❤
@elesabetgezahin1765
Жыл бұрын
እዉነት ነው ቤት ወሳኝ ነው 👍👍👍
@user-wr3yh3sw2g
Жыл бұрын
መሻአላህማርያምርል
@TGTEthiopia
Жыл бұрын
እጂግ በጣም ደስ ይላል በፍቅር እምትኖሩበት ያርግላችሁ
@user-qx3fe8fw7o
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@Dryahyashow
Жыл бұрын
ቤቲየ የኔ ምርጥ ተባርኪ ለምክርሽ ቤት ገመና ሸሻጊ ነው ዋናው ቤት ነው ማሻአላህ ቤትሽ ሲያምር
@zharahayu5162
Жыл бұрын
ማ ሻእላህ🌹እን ደኛ❤️❤️🌹
@user-om6gn9vp8o
Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ተደስተሽ ኑሪበት ልጆችሽን ዳሪበት አረብ አገር የምንሰራ ሴቶችኮ ጀግና ነን
@user-oj1pc8nb2o
Жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል ❤️❤️❤️
@suzyweynishet8858
9 ай бұрын
በጣምያምራል በሠላምበጤናኑሪበት
@sarasaaara7806
Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ፈጣሪ የልጆችሽን ማረግ ደስታ የምታይበት ያርግሽ በርቺ
@fatimanigus3261
10 ай бұрын
እኒሰርችአንሰኚዱአአርጉልኚእደገናልሰራንወወደልጀአለኚለልጀይሁናል
@elfutubez8580
Жыл бұрын
ቤት ልቦሳ እንንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል እህቴ
@hudaawamleh4668
Жыл бұрын
Masha Allah habibtii♥️👌
@fatimamuhammad7790
Жыл бұрын
መሸአላህ ጎበዞች
@meseretteshom6670
Жыл бұрын
ጎበዝ እግዚያብሄር ይመስገን ይሄን ላደረገ ጌታ🙏
@workiyeworkiye5778
Жыл бұрын
እንኳን ጌታ ረዳሽ ውዴ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ
@user-ny3ix5qf3z
Жыл бұрын
እእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል እኳን ደስ አላችህ ሢያምር ዋውውውውው አቤ እና ቤቱየ ያርግላችህ 😍😍😘😘😘😍😍😘😘😘😍😘😍
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌼
@megersaadugna311
Жыл бұрын
ዋውውውውው ቤት ለምቦሳ በጣም ያምራል።
@meretdustyY
Жыл бұрын
በጣም. ጎበዝ. ነሺ. በውነት. በርች
@m.4582
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል. እናተ ናችሁ ስደትን. ቁምነገር ያዋላችሁበት ልጆችም ቤትም. ማሻአላህ. በጤና በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ቤትየ
@user-kv8fw6kp3u
Жыл бұрын
የይቱብ ብር እያገዛቸው ነው ዩቱብ ይከፍላል አስር አመት ለሁለት የበለጥ ይሰራል
@m.4582
Жыл бұрын
@@user-kv8fw6kp3u ዩቱብ ለነሱ ብዙም ይከፍላቸው አይመስለኝም ምክንያቱም ገና ብዙም ተከታይ የላቸውም ሰብስክራይባቸው ለራሱ ሀያ ሺ. እኳን አልሞላም
@fatumawase
Жыл бұрын
@@user-kv8fw6kp3u ደምሪኝውዴዋው
@fatumawase
Жыл бұрын
@@m.4582 ደምሪኝውዴዋው
@tigist3240
Жыл бұрын
የልጂ ልጂ እምድሪበት እምኩይበት ያረግሸ ጀግና ነሸ የአብርሃም ቤት ያድረግልሸ ከይቅርታጋ ከሁሉም በላይ የፀሎት ቤት ስሪ ክላሰ ካለሸ ሁሉንም ያደረገልሸ እግዚአብሔር ነዉና ደግሞ አንቺ በጣም ጎበዝ ኦርቶዶክስ ነሽ
@ekramyimam4895
Жыл бұрын
*_ጅግና ሴት ነሽ ምን አለ ያች ደርቅ ጎደኛሽ ካንች ብትማር ለማንኛውም የጤና የስላም የፍቅር ቤት ይሁንልሽ እማ🙏💪👍🌺🌺🌺🌺🌺_*
@hayat3928
Жыл бұрын
ክክክ በጣም
@user-wq2un2lw9v
Жыл бұрын
ትክክል በየከተማውስትዘላዘል
@Zainab-ud3xe
Жыл бұрын
አላህን ፊሪ ያኡክቲ ከአንድ ሙስሊም የማይጠበቅ ቃል አታውጭ ለሷ አዝነሽ እንደሆነ አልጠራጠርም ነገር ግን እራስሽን በወንጀል አትቅጭው
@zmezemwelde5443
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ በጣም ያምራል
@mitiktube7214
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ዋውውው ወዴ በጣም ደሰ ይላል በፍቅር ኖረበት ወዴ በጣም ደሰ ይላል በፍቅር ኖረበት ቆንጆ
@tsegekasa5587
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም የምትኖርበት ያድርጋቹ በጣም ጎበዝ ናቹ
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው😍
@semira8385
Жыл бұрын
ማሻ አለህ ወዉ ነዉ ማኪሊት የኔ ወድ
@giith3245
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እና ጀግና ሴት ነሽ በፍቅር በደስታ ኑሪበት ♥♥♥♥♥♥♥♥
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🌾
@zewdituorthodox7256
Жыл бұрын
መታደል እድትነው በልጅም በቤትም መባረክ እግዚአብሔር ይመስገን ጤና አለኝ
@hayattube3664
Жыл бұрын
ማሻአላህ የፍቅር የጤና የደስታ ቤት ያድርግላችሁ
@zaharz611
Жыл бұрын
ዋው የኔ ቆጆ
@user-eu9ib2gv9r
Жыл бұрын
በጣም አደነቅኩሽ ጀግና ነሽ ከነ ባለቤትሽ እግዚአብሔር የሰላም የፍቅር ቤት ይሁን ልጆች ጨምሩ ዋናው ቤት ነው በይ በደንብ ውለጅ እግዚአብሔር ያሳድጋቸዋል
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝበፈጣሪ
@samiratube2450
Жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስአላችሁ
@yefkrbiteseb5534
Жыл бұрын
አስላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔውድ እህት ጠካራ ጀግና በጥና ኑሩበት ልጁችሽንም አላህ ያሳድጎልሽ 😍💞
@fatumawase
Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀
@hirut7396
Жыл бұрын
ቤቲዬ እውነትሽን ነው የስው ቤት ቤት አይሆንም በተለይ ከስደት መልስ በምንም ተአምር አንስማማም
@hanahana1960
Жыл бұрын
አቦ ጃግናነሽ የአለም ቤት ያደርግላችሁ 🥰🥰
@hayathu270
Жыл бұрын
Masha allah betm jegna neshi
@user-jl7vx3lj8m
Жыл бұрын
እንኳን በደህና ወደ እናት ሀገርሽ ገባቹሁ
@user-bs4tz3pe1o
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ በአፊያ የምትኖሪበት ቤት ያድርጋችሁ ጎበዝ እንድህ ከተሰደዱ አይቀር ጠንካራ ባል ካለ እንድህ መስራት ነው ጥሩ ቤተሰብም ጎበዝ እንድህ እንድትሰሩ ያገዞችሁ በጉልቡት በማየት ፈጣሪ ጀዛቸውን ይክፈላቸው አንዳንድ እኮ ቤተሰብ አያስብም ለሰው ሳኡድ ላይ ሁናችሁ አግብታችሁ ዙር ዙጥ አትበል ተጋግዛችሁ ጥሩ ቤት ስሩ ማረፊያ ካልሆነ አታግቡ
@user-is5qs5po6j
Жыл бұрын
በርሽ በጣም ነው የኒያምር ከቻልሽ ፎቶውን አስቀምጭልኝ እኔም ላሰራው
@user-on9bs9zn2z
Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግና ናችሁ
@meskeremkassa2345
5 ай бұрын
በጣም ያምራል
@Fthyhtube
Жыл бұрын
ውዴ ሰላምሸ ይብዛ ከእድሜ ከጤና ጋር ኖሬበት ምክርሸ አመሰግናለሁ
@janatmmm6876
Жыл бұрын
በጣምጎበዝናችሁ በውኑ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-us2wo1xu7e
Жыл бұрын
በትክክክል
Пікірлер: 460