ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች፡፡
ዛሬ እንደተለመደው ከ አዲስ እንግዳ ጋር መጥተናል፡፡ አቅራቢዎቻችን ከነአን እና ጥጋቡም ከ እንግዳችን ኢር. ጳዚዮን ቸውነት ጋር ድንቅ ቆይታ አድርገዋል፡፡
ኢር. ጳዚዮን በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ከሲያትል ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ ሲሆን . ከ ተመረቀ በዋላም ግዙፍ የአውሮፕላን አምራች ድርጅት የሆነውን ቦይግን በመቀላቀል ለረጅም አመታት ሲሰራ ቆይቷል፡፡
በግዜው ወደ ኢትዮጵያ ሲያደርጋቸው ከነበሩ ጉዞች በአንዱ እና በነበረው የኢትዮጵያ አጭር ቆይታ በአንድ ክሊኒክ ውስጥ የገጠመው ሁኔታ ፡ በሀገሪቱ ውስጥ የሚታየውን የመረጃ አያያዝ ጉድለት መመልከት እንዳስቻለውና በዛ ዘርፍም ቴክኖሎጂን በመጠቀም ወደ ስራ እንዲገባ እንዳደረገው ይናገራል፡፡
አቅራቢዎቻችን ከ ኢር. ጳዚዮን ጋር በነበራቸው ቆይታ ፡ በሀገራችን ስለሚገኘው የስራ ባህል፡ የህክምና መረጃ አያያዝ ስለ ቢዝነስ አጀማመር እንዲሁም ተለያዩ የቢዝነስ መሪ ቢሰማቸው ሊማርባቸው ስለሚገቡ የቢዝነስ ሀሳቦች አንስተው ድንቅ ቆይታ አድርገዋል ፡፡
ተጋበዙልን
0:00 intro
5:06 - the journey
14:08- being student & work
27:21- Boeing
37:11 - Business lesson from engineering
43:25 - starting business in ethiopia
1:04:51- The Business model
1:09:29 - Challenges in health sector
1:19:54 - Documentation & acceptance in the society
1:35:22 - St. Paul experiance & startup ecosystem
1:56:18 challenge , potential & status of the startup ecosystem
2:19:50 - Mentors
2:31:30 - one Wisdom
Socail Links
t.me/MERI_PODCAST
/ meri_podcast
/ meripodcast
/ @meripodcast
/ meripodcast
/ meriethiopian
Негізгі бет Boeing Engineer ነበርኩ - ግዙፍ ህልም ይኑራችሁ- S05 EP 48
Пікірлер: 141