KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
Күн бұрын
ቡታጀራ ከተማ ይህ ቤት ስንት ፈጀ እኔ ነኝ የሰራውት
Рет қаралды
324,332
YetenbiTube የተንቢ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1 М.
@Betelhem-d1r
10 ай бұрын
የኔ ጀግና ሳላደቅሽ አላልፍም እስኪ እሷን የምታደቁ ቅመሜችየ በላክ ጀግና ❤
@belayneshyelma3310
10 ай бұрын
ጅግና ብየሻለው🎉🎉
@Amina-fs8nn
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Em.YouTube.
10 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ቅመሞችም የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@SamSam-hv7yj
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤እህታችን ❤❤ለሁላችንም
@Jci-b9w
10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@AjaybaHamid
10 ай бұрын
አሚንንንንንንንንንንን❤
@hewangudina7425
10 ай бұрын
አሜን የኔ ውድ 🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰
@LomiLomii-q1r
10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@hananEbrahim-mi7gq
10 ай бұрын
ሰው ቤት ሲሰራ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እኔ የሰራሁ ያክል ይሰማኛል አሏህ ለኛም ይወፍቀን ያሳካልን
@HusniyaEzame
7 ай бұрын
Enam batm das yelgal Amenn. Yarby
@Betsi1292
10 ай бұрын
ዉድ የአገሬ ልጆች በፀሎቻችሁ አስቡን እናቴ ታማብኛለች አፀደማሪያም እያለችሁ በፀሎታችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HayatHayat-rp6tz
10 ай бұрын
እግዚአብሔ ያስብሽ እማ አይዞሽ
@ethiopiatube7446
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እህቴ
@hiwotbekele8000
10 ай бұрын
Fetari yematvhew
@Fuu4y-cm3rp
10 ай бұрын
እመቤቴ ታማርልሽ ቸሩመዳኒያለም ያሽልልሽ አይዞሽ
@seminewuKasswu
10 ай бұрын
እግዝያቤር ይማርልሽ
@zahar447
10 ай бұрын
ይህ የምታዮ ሁላቹም ሁላችንም በብራችን በጤናችን በሰላማችን በረከቱን ያብዛልን
@HayatAhmed-iv3ru
10 ай бұрын
አሚንንን
@hinditube2297
10 ай бұрын
አሚን ዉዴ
@MaaanjJopnj-pg2bu
10 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@hanantub-dt1og
9 ай бұрын
Aminnnnnnn yarebbb❤❤❤
@fserdsrf4281
7 ай бұрын
አሜን❤
@ህልምአለኝኢንሻአለህ
10 ай бұрын
ሱብህን አለህ አለሀሚዲልላህ ለእለህ እለላህ አለህአክበር
@rabiyimam8626
10 ай бұрын
ላ ኢላሀ ኢላ አላህ ብለሽ እስተካክሊ
@ህልምአለኝኢንሻአለህ
10 ай бұрын
@@rabiyimam8626ኢንሻ አለህ
@ዘይነብመሀመዲ
9 ай бұрын
ሁሉም ላይ ሥተት አለ የፊደል ሥተት ሢኖር ትርጉምም ይቀየራል
@ArsemaEnate-1219
10 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ለሙዬ ውለጂበት ክበጂበት የደስታ መኖሪያ ያድርግልሽ እንደኔ በስደት የምትኖሩ እግዚአብሔር የልቦናችንን ሀሣብ ይሙላልን❤❤❤❤❤
@workjoozil
10 ай бұрын
አሜንንን
@ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemeyeleye8479
8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲🙏🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️
@AbebayouTube-x8b
Ай бұрын
amen amen
@toybayoutube4209
10 ай бұрын
ያምራል ፁድት ያለ እጥር ምጥን የለቤት 👍👍
@zedusman
10 ай бұрын
ስደት ያያች ሴት ጠንካራ ናት 💕💕
@ወለተ-በ3ነ
10 ай бұрын
እሰስስዬ እንኳን ደስ አለሽ ብርቱዋና ታታሪዋ እህታችን 😘
@walisotube
10 ай бұрын
ዛሬ ሀሙስ ነው ሰለሰለዋት አውርዱ በነብዩ ሰለላህ አለይሂወሰለም ላይ❤❤❤
@BbkB-c1n
8 ай бұрын
አላህመወሠሊወሠሊምሙባረክአላሙሀመዲ❤
@kingofAmhara
10 ай бұрын
ምርጥ ቤት ማርያምን እኔም ለመስራት ያሰብኩት እደዚህ ነህ ምን መንዛዛት ያስፈልጋል
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
10 ай бұрын
ለምለም የጀግና የሴቶች ሁሉ ምሳሌት ነች ❤❤
@almaztekla2540
10 ай бұрын
አይ ለሙየ ጉዴን አላየሽ ይሄው ስንት አመቴ በሰው ሀገር
@zamzam-e5w
10 ай бұрын
@@almaztekla2540ሠውያሰፈልጋልእህት የኔም ዝብሎ ቁሟል😢😢😢
@Hdhdu-m7g
8 ай бұрын
ትዳር ያዠ ለሚ ታይ ገንዘብ ሀብቱ ይደረሳል ወይ
@kadranabira1734
10 ай бұрын
እኔ ሁሉ ነገሩ ወድጄው ግን እደኔ ፍላጎት የተለያየ የቀለም አይነት መጠቀም አሎድም ማየትም አልፈልግም ልክ እደ አርብ ቤት አንድ አይነት ከለር እወዳለው አዲሳባ መሬት ያለው ሰው ቤት ለመሰራት 1 ሚሊየን አይበቃም ማለት ነው😢
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
10 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል አላህ ሂዳያዉን ሰጥቶሽ በሰላም በአፊያህ የምትኖሪበት ያድርግሽ
@AaAa-rm7by
Ай бұрын
እቺን የምታክል እንኩአን ስርቼ አገሬ ቢገባ እስኪዱዓ አርጉልኝ እህቶቼ ደክሞኛል የሰው ቤት ልፋት ሁላችንም አልህ ያዉጣን 🤲
@Eaiytin80
10 ай бұрын
የተንቢ ጀግና ነሽ ❤❤❤ ደሞ የሚገርመኝ ነገር በደብ ስታስረጂን ይመችሽ የመዳም ቅመሞች እንማርብሻለን
@N33Natty
10 ай бұрын
ከብዛቱ ጥራቱ እጥ ምጥን የለ ሲያምረ፣❤❤❤❤❤❤❤❤
@gunatube12
10 ай бұрын
ዋዉ ሲያምር ብዙዎቻችን አድርጉልን ስለምንል ገንዘባችን ይባክናል ከአቅም በላይ ወጭ ያስወጡናል እንዲህ ራስሽ ቆመሽ ስታሰሪው ቀላል ነው❤
@fatumafatuma1689
10 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ወደ እንነተ ጋር ማንኛውም ነገር ርካሽ ነው ወደ ወሎ ክልል ግን መኖርን ያስመርራል ሁሉም ነገር ውድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ
@merymryana-oy3sz
10 ай бұрын
እኔምኮ እያልኩ ማርያምን በተለይ ወልደያ ቤትበመስርያ ቦታብቻይይዘዋል ተስፋእሚያስቆርጥነዉ ደግሞ እደዚህ ሳይ ተስፋይኖረኛል እህህህ
@sdemssi1962
10 ай бұрын
አይዞን እህቶች አማራ ክልል ቀን ይወጣለታል ግደለም😢😢😢😢
@bezamengesha22
10 ай бұрын
አይዞን ወልድያማ አናወራውም ብቻ ሰላም ይመልስልን
@ስአዲውሎየ
10 ай бұрын
በጣም ወላሂ ለምድነውግን
@astedehana5892
10 ай бұрын
@@bezamengesha22ደምሪኝ በሀሳብ ደከምኩ ወልደያ ምን ያህል ያስጨርስ ይሆናል😢😢
@solomiebelachew6118
10 ай бұрын
ጀገና ጀግና ነሸ የሴት ቁንጮ ምን ልበልሸ ቃላት አጣሁልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሰብሸበት ድረሸ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sadahussen-cm3pi
10 ай бұрын
አይጉራጌ ታአምርኛ ህዝብ ጀግና ሴት በደስታኑሪበትየኔቆጆ❤❤
@midenaabidela1194
10 ай бұрын
አላህ ካለ ሀገር ስገባ በአካል ባገኘሽ ድስ ይለኛል❤
@fauziajamal4524
8 ай бұрын
እኔን አግኚኝ ሁሌም አለሁ
@መልካምመልካሙ
4 ай бұрын
ከዚህ የደበረኝ ከግድግዳው ላይ ያሰራሽው ቲቪ ማስቀመጫ ብቻ ነው
@seada5485
10 ай бұрын
መሻአላህ በጣምያምራል ልቅምየለይቤትናት በሰላምበፍቅርበደታኑሪበት ለሙየ
@zamzam-e5w
10 ай бұрын
ሢያምር መሻአላህ የኔሰ ቤት ዝብሎቁሞቀርቷል ቀለሙ ሰራሚኩም ያምራል
@fikrbesufiqad4752
10 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ለዚህ ማወቅሽ 🥰🥰🥰😘
@lubabamohamed4672
Күн бұрын
ዋውየጤናቤትያርግልሽ እኛበሥደትያለነው ከዚህበላይአውጥተን አላለቀም ነውየሚሉን
@user-yu3pr3nl5r
10 ай бұрын
ከብጠቱ ጥርቱ አሉ ደስ ስል ወዉ 🎉
@SEMIRA.WELOYWA
10 ай бұрын
ማሻአላህ ለሙየ በጤና የምትኖሪበት ያርግልሺ የኔጀግና❤❤❤❤
@hawahawa1876
10 ай бұрын
የምር ጎበዝ ነሽ ለሚየ❤
@absabs9609
10 ай бұрын
ማሻአላህ በዴስታ በሞገስ በጤና ኑሪበት ተዘወጂበት ዉለጂበት ወልዴሽ ዳሪበት ለሙ ድቢሽ
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
10 ай бұрын
በጣም ነው ሚያምረው ከለል ምርጫሽ በጣም ነው ሚያምረው ውዴ ጎበዝ ❤❤❤❤
@hiwinegayinafara9
9 ай бұрын
ጭቃ ነው ቡለኬት ውዴ መልሽልኝ በጣም ያምራል 🥰እኔም እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ ተስፋ አለኝ🥰🥰
@Naniya254
10 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ውድ ነው 3ክፍል ቤት 800000በጣም ውድ ነው ማለት በራሴ እቅም አስቤው ነው
@MeryemAli-ek3ro
10 ай бұрын
ማሰራት ብቻ ነው ወይስ ከነመሬቱ 🙄
@romantup9195
10 ай бұрын
Aree arif new ene 3 kifil bet gana alalakem 1.5 charishalew eska kolonu
@Naniya254
10 ай бұрын
@@romantup9195 ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ አሉ 🤭 lene gin tewdobgnal
@Naniya254
10 ай бұрын
@@MeryemAli-ek3ro 😂😂😂😂ቤቱ የተሰራበት ነው መሬቱማ ድሮ ቀረ በመቶ ሺዎች መሬት መግዛት
@Fafi26
10 ай бұрын
ዋው ለምዬ የውነት ጀግና የሴቶች ተምሳሌት እኮ ነሽ ማሻአላህ 👌በፍቅር የምትኖሪበት ያርግልሽ❤ የለሚ ቤተሰቦች አድሲ ጀማሪ ነኝ አበራቱኝ😊
@frdosmussa3182
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ፅዲት ያለች ቤት
@weynicookingshow4426
9 ай бұрын
ወዉ ለሚዬ እንኳን ደስ አለሽ ሴት ልጅ እንደዚ ስትጠበክር እና እራሷን ስትችል ደስ ይላል በርቺ እህቴ👏👍
@melekamtube3913
10 ай бұрын
የዚህ ቤት ጉድ እማ 😁 የኔ ጀግና ሴትሀ❤❤
@እሙየልጃናፋቂ
10 ай бұрын
የሴቶች ተምሳሌት አግዚአብሔር በክብር ያኑርሽ የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤
@muyess6093
10 ай бұрын
ለሙሉ ምርት ሰው አላህ ጨምሮ ይስጥሺ
@mbmaereg
9 ай бұрын
ዋዉ በጣም ያምራል የኔ ዉድ ደሞ ታላቅ እህቴን እየመሰልሽን ነዉ በጣም እወድሻለሁ እስኪ ለወንድምሽ ኣዳሪኝ ከስደት መልስ🎉❤❤
@Amtellah-tube
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ስኬታማ ሴት ማለት አቺነሽ ያረብ እኛም ምናርፍበት ስጠን ያወዱድ
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
9 ай бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው ጎበዝ እስኪ እኔንም በፀሎታችኹ አስቡን እኔ ቤት በጣም እመኛለው ግን ቤት የለኝም አልሳካልሽ አለኝ ደከመኝ😢😢
@barekatyoutube5196
10 ай бұрын
ዋውውውው የሰላም ፍቅር የደሞለበት ይሁንልሽ በትክክል ነው በጥንቃቄ ነው❤❤❤❤❤
@nnnnhhj1727
2 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በስንት አመተ ምህረት ነው የተሠራው
@BiraneshyegetalijiBirutube
10 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል ስያምር 🥰👌👌
@Alshaday
10 ай бұрын
ለምለምዬ እኔ ኢትዮጵያ ስመጣ ካች ጋር ሁኔ ነዉ መስራት የምፈልገዉ ጥንካሬሽ ሁሌም ያሰደምመኛል ። እባክሺን 🙏🙏
@ytub8615
10 ай бұрын
ቤት ጽድት ያለች ናት ዋጋው ግን 😮😮 በጣም ውድ ነው ምክንያት እንደመሰልኝ የእንጨት ነው ቤቱ
@bezamengesha22
10 ай бұрын
እኔ አራት ሰርቢሶች ሰራሁ 650ሺ ፈጀ መስታውት ይቀረኛል ወልድያ ወገቤ ወለቀ ትልቅ ቤት የሚሰሩ ጥናት ይስጣቸው የጨት ነው የኔም
@HOw656
9 ай бұрын
ቦታ የለም ወልድያ?@@bezamengesha22
@BhnB-rg4vu
7 ай бұрын
@@bezamengesha22እህቴ 4 ሰርቢስ ስትይ ክላስ ነው ወይንስ
@sartt2001
10 ай бұрын
ጀግና ሴት እኔ አንድ ነጥብ ልግዛሽ ቆንጂት ወይም አሰሪልኝ በእግዚያብሄር
@SelmanSeid-ip5wk
10 ай бұрын
የስደተኞች ተምሳሌት የሴት ወድ👍
@asterabate7743
10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርግልሽ የተባረኩ ልጆችም ይስጥሽ እኅቴ
@JUNEYEDyoutube
10 ай бұрын
ምርጥ ቀማመጥ ነው ወደነዋል
@bisratgebremedhin3915
8 ай бұрын
አንች በሁሉም ነገር ጎበዝ ነሽ ከአረብ ሀገር ጀምሮ እመለከትሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርች
@SamiraHabhse
10 ай бұрын
እከን ደስ አለሽ የሴቶች ተምሰሌት ❤❤❤
@saeid-mn9fb
9 ай бұрын
በጣም ያምራል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያኑርሽ ጀግና ሴት ነሽ ግን ግድግዳው ከምን ነው የተሰራው ከብሎኬት ነው ወይስ መልሽልኝ
@ummurad5199
10 ай бұрын
ማሻ አላህ ቤት ከሰሩ አይቀር እንድህ ነው የፍቅር የሰላም ቤት ያድርግልሽ በቃ እኔም ወሰንኩ 👉ሰራሚክ ለማድርግ ግን ስንት ይፈጂብኝ ይሆን 120 ቆርቆሮ ነው ❤
@sdemssi1962
10 ай бұрын
2 መቶ ሽ በላይ
@fatimanigus3261
10 ай бұрын
አሁንሲሜቱእይቀንሰንወአሰሬ
@SarahSarah-zl3vs
9 ай бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤🎉🎉
@AsNee-y6p
10 ай бұрын
የምኝታ ቤት አነሰችኝ አልጋ ታዘራጋለች ክክክክክ በተረፈ አሪፍ ነው
@ggghhh-cr5jt
10 ай бұрын
እውነትነው የምኝታቤቱ እና የእቃ ቤቱ ትንሽነው ያው እዳለችው ለጓደኛ ማረፋያ ብቻ ከሆነ የቀረውቦታ ላይ እስከምሰራበት ይበቃታል አልጋብቻ ታሥገባለች የቁም ሣጥን አይታሠብምእጂ😂
@Sadawmer-sz6yz
7 ай бұрын
ማሻአላህ. ❤❤❤❤የኔ. ጀግና. የኔጠካራ. እህት. ❤❤❤በጣም ያምራል. አላህ በሰላም በጤና. በደስታ የምትኖሪበት ያርግሽ. አላህይጠብቅሽ. ❤❤
@yeshumethiolove275
10 ай бұрын
ከናዝሬት ወደ ቡታጅራ ልግባ እንዴ ለሚ ዘመድ ትሆኚኛለሽ እዛ ጉራጌ ባል ድረሽኝ😂❤ስለፍሬንች ዶሩ መረጃ Thanks
@samridesta5080
4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጤና የምትኖሪበት ያድርግልሽ ጎበዝ በሰዉ ሀገር ለምንከራተተዉ ሁሉ በሀገራችን ማረፊያ ይስጠን ሀገራችን ሰላም ትሁንለን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤❤❤❤
@yonatank2354
10 ай бұрын
ጀግኒት እኮነሽ ብርታት ሞራል ነሽ ለሴቶች❤
@tiegegerma
7 күн бұрын
የኔ ጀግና በጣም ጋራሚ ቤት ነው ቤት ለሆምቦሳ ብየሻለሁ የኔ መልካም ❤
@saadiyakhader472
10 ай бұрын
ምኞት ያለን ሁሉ አላህ ያሳካልን
@AAa-ig3uv
10 ай бұрын
አሚን አሚንንንን የረብ
@BhnB-rg4vu
7 ай бұрын
አሚንንንን ያረብብብብብብብ
@saadiyakhader472
7 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@EnateArsema
10 ай бұрын
ለሚዬ ጀግና እንደው ደስስስ ስትለኝ ጎበዝ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ እኮ ጠንካራ በርቺልኝ
@merymryana-oy3sz
10 ай бұрын
በጣም ያምራል ጀግና ታታሪሴትነሺ በየሀገሩ ይለያያል ልበል ኑሮዉ ወደወሎ በጣምከባዲነዉ እኳንቤትለመስራት ቦታምለመግሳት አልሆነ😢
@RahelMamo-zn3ww
10 ай бұрын
እውነት ነው ወደዎሎ ወደደብረሲና መሬትም ቤትም ውድ ነው
@HalimaHalima-kz7em
10 ай бұрын
አዎ ይለያያል የቤት እቃ ራሱ ወደ እነሱ ርካሽ ነዉ ወሎ ዉድ ነዉ
@merymryana-oy3sz
10 ай бұрын
በጣም ካልሆነ ወደነሱ ሀገር መግዛትቸዉ የምር
@zula983
9 ай бұрын
ኑ ወደ ቡታጅራ የፍቅር ከተማ ናት በዘረኝነት በሀይማኖት ፀብ ተፈጥሮ አይታወቅም
@uaedibba5487
10 ай бұрын
ሥንት ቆርቆሮ ነው ሤራሚክ መቶሺ የፈጀው
@zuzu-t7p
10 ай бұрын
የኔ ቤተሰቦች ግን ምን ለማለት እየፈለጉ ነው ሁሉን ነገር አካብደው የሚነግሩኝ ስለ ኑሮ አትም እደሆነ ቢገባኝም ግን አልቻልኩም ብሬን እጂ እኔን እደማይፈልጉኝ እየገባኝ ነው
@Hነኝዝምታሳይሻልአይቀርም
10 ай бұрын
የኔ ብጤ አብሽሪ
@Taebanuriyha9952
10 ай бұрын
እዉነት ጠክሪ ጠክሪ ነዉ እሚሉት
@ማረጌማረጌ
10 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነው ለኛ አያስቡም
@መሰረትአበራ
10 ай бұрын
ለሙዬ በጣም በርካሽ ምርጥ ቤት ሰርተሻል የአለም ያድርግልሽ❤❤❤😊
@MDARIF-rh4cd
10 ай бұрын
ጀግኒት ገና ህንፃውን ትገነቢዋለሽ ❤❤❤
@tube7987
10 ай бұрын
በጣም ያምራል ቀለል ያለ ያለ ዋጋ
@zd6333
10 ай бұрын
እረ ለሚ እኔስ እሱላይ ልግዛመሰል መገን የኛ ሀገርስ😢 150 ካሬ 1ሚሌየን 3መቶሽ አሉኝ
@eshetubeyene9557
10 ай бұрын
እሷ እኮ እምታወራዉ ቤቱን ለመስራት ብቻ ነዉ አንጂ ከነ መሬቱ አይደለም ነቃ በይ እንጂ
@merymryana-oy3sz
10 ай бұрын
ወልደያ እኳንቤትሊሰራ ቦታም ሰማይነክቷል😢
@ዘ-ታቦር
10 ай бұрын
አማራ ክልል በጦርነት በኑሮ ውድነት በቻሉት ሁሉ ማድቀቅ ነው የፈለጉት እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸውና
@MeryemAli-ek3ro
10 ай бұрын
@@ዘ-ታቦር በጦርነት ብቻ. አይደለም. ወሎ ላይ ቤት ለመስራትም ሆነ ለመግዛት ውድ ነው. እኔ ከዛሬ. ሶስት አመት በፊት ቤት ግዙልኝ ብላቸው ቤተሰብን እስከ አድ ነጥብ ነው ነበር ያሉኝ የገዛ ወድሞቸ ከዛን ተውኩትና. ሰንዳፋ ሁለት መቶ ካሬ በሰባት መቶ ሺ. ገዛሁ. ግን መታደስ ይፈልጋልጅ ቤቱ. አድ ሰፊ ሳሎን ሁለት ምኝታ. አለኝ. በቂየ ነው
@matusala8322
9 ай бұрын
በጣም ያምራል👍👍 እንደአንቺ ጠንካራ ሴት ይስጠን
@Tube-tw5wl
10 ай бұрын
1.2 የጨረሰው ቤቴ ገና 3 መቶሺ ብር አይጨርሰውም
@ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
10 ай бұрын
ለቢ ቤቱ ስንት ፈጀ ላስራ ነበር በጣም ተወዷል ብለውኝ ነበር. ከመዝጊያው ከሌላው ወጪ በቱ ብቻውን
@መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
10 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት በርቺልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@buzattube
10 ай бұрын
የኔ ጎበህ ሴት በትዛዝ ሰርተሺላቸው ነው እንዴ በጣም ያምራል
@tigistDemeke-he7hi
10 ай бұрын
ይታብ ላምላም ጃግና ናሽ ግታን የሴት ጃግና ❤️❤️❤️
@huseenalii8641
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል ያበደ ቤት ነዉ እኔ ከሚስቴ ጋር በቅርቡ ጀምረን እንደምናስጨርሰዉ ተስፋ አለኝ አላህ ያግዘን
@saragirma5196
10 ай бұрын
አንቺን አላመድነቅ አይቻልም የተንቢ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@endalegerma2521
9 ай бұрын
ጎበዝኮነሽ ለሴቶች እህቶቻችን ተምሳሌት ሰላምሽ ይብዛልን ከነቤተሰብሽ 🎉
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
10 ай бұрын
ዋው በጣም ያብራል የተቢ 🥰🥰🥰👍
@eteneshgeberemichael5630
10 ай бұрын
Good job, sister God blessed you and your family. God pace for Ethiopia. Have a nice blessed 🙌 one.
@ms2736
10 ай бұрын
እኔ እኮ ከ1ሚ በላይ ጨርሼ ግን ገና ነው
@ነኝህልሜናፋቂ
9 ай бұрын
ወዉ በጣም ያምራል እንኳን ደሥ አለሽ ለምለም
@hikmahzeprago2484
10 ай бұрын
ማሻዓላህ ለሙ እኔ ቤት ሚኖረኝ ቀን እናፍቀዋለሁኝ
@AminaAdam-wh5bt
4 ай бұрын
የኔእህቴ ጀግናሳ ላደቅሸ አላልፍም ማሻአላህ ነሸ❤❤❤👌👌👌👌
@adamia3883
10 ай бұрын
So nice God bless ur house 💓👍
@muneeralabeeb3990
10 ай бұрын
ማሻ አላህ በሰላም ኑሪበት
@hsuf
10 ай бұрын
ሲያምር ❤️❤️
@SelineDemisse
10 ай бұрын
ጎበዝ የፍቅር ቤት ይሁንልሽ እማ ደስ ይላል❤
@ዜድአማራዊት
10 ай бұрын
ፅድት ያለች ቤት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mahlethassen7078
10 ай бұрын
Hi Yetenibi ebakish Butajera wisit ke 200 esike 300 care higawi bota sinit yishetal mereja kalesh bitinegirign ameseginalew
@fgfg3784
10 ай бұрын
የብልኬት ነዉ ወይ ለሙዬ
@saifaln3ini244
10 ай бұрын
የእንጨት ነው
@zeharamohammed6979
5 күн бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@UmuEmane
10 ай бұрын
አላህዋየ አባቴ አፈር አራግፎ አይመጣልኝ። እኔብደክም ምንም ዋጋ የለኝም ሠው ያሥፈልጋል ምንዋጋለው 😢😢😢
@AishaMohammed-yc8qk
10 ай бұрын
እኔም እንዳችውነኝ ሰው እያለኝ የሉም ድካም ብቻ እህህህህ😢😢
@UmuEmane
10 ай бұрын
@@AishaMohammed-yc8qk እኔ አሉ ግን በላተኛናቸው እዲገቴን አይወዱም አባቴነበር አባቴም ወደማይቀርው ሞት ሂደብኝ አላህ ይራህመክ። የኔ ዲክመት 😭😭😭
@hayathayattadese9518
10 ай бұрын
አልሸወነእኔምአባቴሞቶብኛል።ብሰራለወጥየለኛም።ወይቤትየለኛወይ።ልጀየለኛ።ደከምብቻ።አልሀምደሊላ።ዋነጤነንነወ
@ኡሚጀነቴTነኝየአላህባሪያ
10 ай бұрын
የኔውዶች ሰውከሌላችሁ ብራችሁን ያዙ ለብራችንእንጂ አይወዱነም በተለይስደት የምንኖረውን
@AishaMohammed-yc8qk
10 ай бұрын
@@UmuEmane አላህ ይማራቸው አብሽሪ የእኔ አሉ ሁሉም ግን የስራ ሰው አይደሉም ብሩ ይቀመጥነው የምባለው ብሩ እየሞተ ነው ሁሉም እየጨመረ
@ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
9 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል ወልደሽ ሳሚበት በጤና በፍቅር ኑሪበት በረቺ ጀግናነሽ❤
@getibegum8411
10 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤❤
@zaxvcsamri
9 ай бұрын
ወልደሽ ሳሚበት እህቴ ዋውው ያምራል ጉራጌ በኖርኩኝ ብዬ ተመኘሁ በእውነት እኔ ቦታ ገዝቻለው ግን ማሰራት አልቻልኩም ይፍርሳል እያሉኝ 😢🥰🥰🥰
Пікірлер: 1 М.