እግዚአብሔር ከሞት አስመልጦ በሰው ሀገር ትዳር ሰጥቶኝ፣ ልጆች ወልጄ ለሌላው እንድተርፍ የረዳኝ ብቻውን ባደረገው ተአምራት ነው!
#cmn tv በሀገራችን በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተለያየ ቤተ እምነት በተውጣጡና በህይወታቸው በተመሰከረላቸው ክርስቲያን አገልጋዮች ህብረት በጠቅላላ ጉባኤ እና በቦርድ የሚተዳደር አገልግግሎት ነው!
የሚዲያው ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እኛ ሁላቸን በዘመናችን አገልግለንበት እናልፋለን፣ መጪው ትውልድ ተረክቦ እስከ ዘመን ፍጻሜ ይቀጥላል!
Негізгі бет #CMN_tv_
Пікірлер: 1