KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 1 Dibibikosh EP01
Күн бұрын
ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል 1 Dibibikosh EP01
Рет қаралды
254,093
Arts Tv World
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 206
@አርሴማወለተስላሴ
3 ай бұрын
ዳግማውይ አባተን አይቸ ነው የመጣሁት የምር ❤😂ስዎደው ድንግል ማርያም ከለላ ትሁንህ
@aynyeyemariyamlgi1459
3 ай бұрын
እኔም ደስ ይለኛል ዳግም♥️♥️ ደግሞ ከአሜሪካ የመጣ ሰዉ እንደዚህ ነዉ እሚያወራዉ ማለት ኖ ወዬዉ ዳግም🤣🤣
@Ufffffffffff21345
3 ай бұрын
Me too😄 I am watching it just because of him.
@አርሴማወለተስላሴ
3 ай бұрын
@@aynyeyemariyamlgi1459 😜😜😂
@etsewonde5181
3 ай бұрын
enem
@AbigailTesfaye-ve9qe
3 ай бұрын
I swear mee too❤❤
@BanchayehuGuade-py2hq
3 ай бұрын
በስማም ብለን ጀምረናል እንኳን ደና መጣቹህ
@Ufffffffffff21345
3 ай бұрын
It's great to see Dagmawi here! A huge fan of him❤
@birtukantesfaye678
3 ай бұрын
እንደ አንባር ጀምሮ ከማቆረጥ ይስውራችሁ😢😢
@sheshegberehun
3 ай бұрын
😂
@abc12452
3 ай бұрын
አሜን😂😂😂😂
@hanlove412
3 ай бұрын
እና አለማየት ሲያልቅ ማየት
@አለማመኔንእርዳው
3 ай бұрын
ምን ሆነው ነው ጀምሮ የሚያቆሙት ግን
@lidiya1071
3 ай бұрын
😅አሜን😂😂
@jdjtwy9829
3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን ቶሎቶሎ በሣምንት ከሆነ ያሥጠላል ቢያንሥ በሳምንት ሁለት ግዜ ይሁንልን እምትሉ❤❤
@ClassAbc-b2j
3 ай бұрын
በሳምንቱም ባልተቋረጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
3 ай бұрын
ምንም ይሁን ምን እንደ እረኛዬ ያለ ተከታታይ ድራማ አላይሁም እስኪ ይሄኛውን አይተን እንመለሳለን።
@Mekdi1219
3 ай бұрын
እንስፔክተር ኤርምያስን አይተሽዋል
@azebtufa7389
3 ай бұрын
🎉
@meseretrefera2664
3 ай бұрын
ዳግማዊ ግን የምር ትችላለህ በየሱስም ህሊና ለይ አስገርመከኝ ሳልቸርስ እዚ ❤ ልክ እደ ጉዋደኛህ ጀግና ነህ ማርያምን ባባዬ 😢
@Ufffffffffff21345
3 ай бұрын
He is really talented 👏
@meseretrefera2664
3 ай бұрын
@@Ufffffffffff21345 aw ማርያምን ልክ እዴ ባባ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
3 ай бұрын
ዋው ፍቃዱ ካለበት አየዋለሁ 🎉በጣም ደስ ትላላቹ ❤❤❤❤
@God_is_love21
3 ай бұрын
አሉ የተባሉ ምርጥ አርቲስቶቻችን ሁሉ አሉ ደስ ይላል ጨርሱልን አደራ
@ElsaeTafete
3 ай бұрын
ማነው እስኪ እንደኔ ከ ኢንስታ ግራም ከራሱ ከዳግም አይቶ የመጣ❤❤❤❤
@fitihzegeye5418
2 ай бұрын
Sewoch endegemetkut yihe drama sibeza mirt yhonal❤
@keekiyaa
3 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ ተዋናዮች ያሉበት ተከታታይ ፊልም ዋው ❤❤❤ እኔ ግን የሆነ ሰው አይቼ ነው የመጣውት 😂😂
@አርሴማወለተስላሴ
3 ай бұрын
@@keekiyaa me tu ዳግማዊ😃
@Rozy908
3 ай бұрын
ዳግማዊ ስወድህ❤ህሊና ላይ ብታቃጥለኝም😅
@semerafeker7849
3 ай бұрын
መጀመር እንጂ መጨረስ የለም ግን እጀምረው
@azebtufa7389
3 ай бұрын
🎉🎉❤በትክክል
@TsegayeAbebe-ol8cv
3 ай бұрын
ሕሊና ላይ በርታ ድብብቆሽ የትም አያደርስህም ገብቶሀል ማንን ማለቴ እንደሆነ 😊
@goodtime-gn6zp
3 ай бұрын
ወይኔ 😂😂
@Ufffffffffff21345
3 ай бұрын
He is acting great in both dramas👌
@ልኑርመኖርጥሩነው
3 ай бұрын
ጠጆ እራሱ ላይ ወጣ ነው ሀይህ የመጣው ይመለሳል 😅
@kidankidankidankidan7031
3 ай бұрын
ያማል ቅኔው😅
@Samitrghh
3 ай бұрын
የተከበርክ የኢትዮዺያ የቤኤር ቤኤረሰብ ሆይ በትግራይ ክልል በወልቃይት በእራያ ማለትም ማይ ካድራ ማይፀብሪ ማይሎሚን ፀልምት ሁመራ ቦታዉች በትግራይ ክልል ናቸው ወልቃይት ያሉት በሀይለስላሴ ዘመን ከክልላችን ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት በጀመሪያ ጥያቄቸው ከአማራ ክልል የመጣነው በዝተናል በአማርኛ እንማር ነበረ ብለው ለትግራይ ክልል ጥያቄ ያቀረቡት አይሆንም እዬ የትግራይ ክልል ነው በትግርኛ ነው ትምርቱ ተባሉ ከዛ አብይ ሲመጣ እነዚን መሬቶች እሰጣቹሀለው ብሎ አታሎ አብይ ባዘጋጀው ወጥመድ የአማራው ህዝብ ወደቀ የአብይ አላማ በትግራይ ህዝብ ላይ በአማራው ግሩፕ ጀኖሳይድ አስፈፅሞ ትግራይ ቂም እዲይዝ እና በዚ የአብይ ወታደር በዛ ወያኔ አጣብቆ አማራን ለመጨረስ ነበር ግን የትግራይ ህዝብ እግዛቤርን የሚፈራ መሪውም በሳል አስተዋይ በመርህ የሚመራ ስለነበር እዬ የአብይ ሰይጣናዊ እቅድ አልተሳካም በጀመሪም አብረን አማራን እና ኤርትራን እናጥፋ ብሎ አብይ ወያኔን ን ጠይቆት ነበር ወያኔ እቢ ሲለው ሰሜን እዝ ብሎ ድራማ ሰራ አማራው ግን ብዙ የትግራይ ህዝብ ጀኖ ሳይድ መፈናቀል ዝርፊያ ፈፅሞበታል ከሚኒሊክ እስካሁን የትግራይን መሬት ሲወሩ ሲፈናቅሉ ሲዘርፋ ሲገሉ ኖረዋል አሁን አጋጣሚ አገኘን ብለው የወረ ሩት መሬት በታሪክም በህገ መንግስቱም የትግራይ መሬት መሆኖን አማራው በደንብ ያውቃል ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው ስለዚ ነግ በኔ ብለ ከእውነት ጎን ከትግራይ ህዝብ ጎን ቁም ዛሬ እዬን ወረራ ካልተቃወምክ የታሪክ ተወቃሽ ነህ😢😮
@shegawatube
3 ай бұрын
ቆንጆ ነው....ግን ሲትኮም የሚለውን Title አውጡት...አውቆ አጥፊ አትሁኑ....በቃ ሃሪፍ ፕሎት ያለው ተከታታይ ድራማ ነው....
@Yhs-pz2qo
3 ай бұрын
ባለ ነጭ ጣጉሩን እወደዋለሁ❤❤❤❤
@abrahambalhe822
3 ай бұрын
ከጅምሩ ያምራል መጨረሻውን ያሳምረው።
@azebtufa7389
3 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤
@MyloveEthiopen-wb3bd
3 ай бұрын
እደማጨርሱት ብናውቅም እንየው😂ደስ ይላል
@TigstTarikin
3 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደና መጣቹሁ ሰወዳቹሁ ከልብ ነው
@Hameremedia21
3 ай бұрын
አርፍ ድራማ መሆን አለባት በጣም ምርጦች ናቸው የተሰተፉባት❤
@MichaelTesema-ek3iq
3 ай бұрын
በኢየሱስ ብለናል እስት ፈታ ብለችው ፈታ አርጉን ❤❤❤
@meeenegn3361
3 ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው በርቱልል❤❤❤❤
@fekr-m9n
3 ай бұрын
ምን ድራማ ሠሪወች እንደቀበሌ መታወቂያ አሽተዉ ለምነን የሚለቁልን በሳምት አንድ የሚለቁብን በዛላይ ልብ አጠልጥለዉ ሳይጋሙ የሚለያዩት የኢትዮ ፊልም ግን ታዋቂናችሁ በርቱ ❤❤❤
@LUbabaMohammed-kn2tl
3 ай бұрын
መታሰቢያን አይቸ ነዉ የመጣሁት❤
@SebleLake-d1r
3 ай бұрын
Enim
@sifaanlamaa4370
3 ай бұрын
Dagi My Curesh❤❤
@selambelay-hp2hi
3 ай бұрын
Come on dagi well come here ❤❤❤❤❤❤betam newe yemadenkehe helena derama lay wow❤ feke endehume lelochachu betam mirte nachu❤❤
@Etsegenetkefyalew
3 ай бұрын
ደግምዬ እንዴት እንደምወድህ
@ZinetuJemal
3 ай бұрын
አስቱዬ ታፈሱ ደህና ነች እስኪ ማኪያቶሽን ጋብዢኝ😂😂😂
@HayatSeid-sy9fv
3 ай бұрын
Dagi ayiche new yemetahut😢😢😢
@s0lomon150
3 ай бұрын
wow ምርጥ ነው❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
3 ай бұрын
እኔ እኮ ግርም እሚለኝ ነገር የኢትዮጵያ ተዋናዮች ጀምራችሁ አጨሬሱ ወይ መስራታችሁን አትተዉ ልባችንን ሰቀላችሁ እናንተ ትጠፋላችሁ😂ለማንቻዉም ለመጨረስ ሞክሩ♥️♥️
@fifeyimam
3 ай бұрын
ጥሩ ይመስላል ጀምራችሁ እንዳታናዱን መጨረስ ይልመዲባችሁ🎉🎉
@baniaychu7478
2 ай бұрын
ዳግማዊ ስወድህ❤ ህሊና ላይ ብታቃጥለኝም😂
@TesfaBelay-q1i
3 ай бұрын
,አሪፍ ነው ቀጣይው ቶሎ
@Ethiopia964
3 ай бұрын
Andegna❤
@Niguse-l7o
3 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ
@makis1623
2 ай бұрын
ዳግማዊ ደስ ሲል 👌
@user-pw4bx2ek4hbirte
2 ай бұрын
እንያችህ የኢትዮጵያ ድራማና ፍቅር እንድሆን ሲጀመር እንጅ ሲጨረስ አላቅም😢
@mikiyasteshome9315
3 ай бұрын
I can’t wait the next❤
@HawaHussen-jg2dv
3 ай бұрын
አለን አለን
@YohansAFeworkYohans
3 ай бұрын
ዳግም አባተ አንደኛ ❤❤❤❤❤
@gsfhcgjkgchjkvcc
3 ай бұрын
ምን እደጀመሩ ጀምራችሁ ታቋርጡታላችሁ የህዝቡን ልብ አጠልጥላችሁ😢😂
@SabiyaLadiya-fq2vm
3 ай бұрын
ዳግምየ❤❤❤❤
@EdenHiruy
Ай бұрын
Good job 😇😇🤪😇
@baslealtubevlogs123
3 ай бұрын
yabede new ketilubet wow
@hanahabtamu4302
3 ай бұрын
Dagi ጀነን ያለ ደስ መል ሰው 😂❤❤
@milorcmilorc1295
3 ай бұрын
ድራማው አሪፍ ነው ጀምረነዋል ካስጨረሳቹን
@MerryDanedena
3 ай бұрын
Wooow👍👍
@FKl-mm8uz
3 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsmeleshAshamoAbde
3 ай бұрын
Wow astuyee ize takastalche ❤️
@birkuadinku
2 ай бұрын
betam des ylal bertu
@halimaali1185
3 ай бұрын
ዳግማዊት አባተ በሕሊና ድራማ ላይ ጨጓራችንን ላጥጥጥ እያረከው ነው አተ አዝግ በዝሕ ደሞ አሳዛኝ አፍቃሪ ሆክብን
@user-gsareklam
3 ай бұрын
መቸም መጀመርጂ መጨረስ አታውቁም❤❤❤
@emuyeemuye6731
3 ай бұрын
በሉ እዳታቋርጡ ሸጋ ነው ጅምሪ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ephrem2024
3 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ❤
@ሰናይሰላም
3 ай бұрын
ደሞ እንዳታቋርጡት!!❤
@VbxHbx-kc7jn
3 ай бұрын
ዳግማዊ አባተን አይቼ ነው የመጣሁት
@AmenNur0124
3 ай бұрын
እረ አስቴር ወረኛችን አለች ኑ ገባ ገባ በሉ
@LilyZofen
2 ай бұрын
በፊት የነበረውን ታርክ የገለፃችሁበት መንገድ የቀሽም ነው... ቲሽ... ትረካ ጠላው
@ነፂምንሊካዊት
3 ай бұрын
❤ዳጊ ባለህበት አለሁ!
@HeretAyelew
3 ай бұрын
እንኳን ደናመጣቹ❤❤❤
@Mary-c3j7x
2 ай бұрын
❤❤❤
@goodtime-gn6zp
3 ай бұрын
ጂምሩ ጥሩ ነው በሉ በርቱ
@fozeadawwd4505
3 ай бұрын
ደጊየ ❤❤❤❤
@ffee6998
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofi-rv1tz
3 ай бұрын
ህሌና ላይ ደሜን እያፈላው በዚህም መጣ ይሄ ሁለት ፊት ሰውየ😒
@Ayehut
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔ እራሱ እንዴት እንደሚያናድደኝ
@Ufffffffffff21345
3 ай бұрын
Because he is a great actor❤
@meeenegn3361
3 ай бұрын
😂😂😂
@wediweyinking
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣
@sarahusen8675
3 ай бұрын
እዚህ ግን ያሳዝናል😢
@SakinnSk
3 ай бұрын
እሰይ ዛሬሰ በሰርግ ጀመርን😂ካልተቋረጠ እኔ እምለዉ ኢንሰፔክተር አለቀ ማለት ነዉ
@misrach2350
3 ай бұрын
ቆየእኮ 🤣
@MarshetAbate
3 ай бұрын
አለቀ
@SabiyaLadiya-fq2vm
3 ай бұрын
የኔ ውድ እኔ አለሁልህ አይክፋህ😂❤❤
@yabsrsdereje6628
3 ай бұрын
Yhe demo besamn sinte nw alu
@biniyamgirma4992
3 ай бұрын
ጀማሬዉ ጥሩ ነው
@solomegmedhin5795
3 ай бұрын
nice job ❤
@ענתטפרה-ט8כ
3 ай бұрын
ፍቄን..ባርችን..አይቼ..ነዉ..የመጣሁት
@hanlove412
3 ай бұрын
አላይም ይጠራቀምና ከ1ጀምሬ አየዋለሁ ነገ ቢቆምስ አርፌ የቱርክ ልክ ስጨርሱ ጀምራለሁ
@leyla4577
3 ай бұрын
አንተ አናታም ሶዬ ህሊና ላይ ፀባይህን ብታስተካክል ይሻልሀል አለ በለዚያ እርምጃየን ወስዳለሁ😂😂በነገራችላይ እዚህ ያላችሁ ሁሉም ተዋናዮችን ወዳችኋለው❤
@kokusirmultimedia841
3 ай бұрын
❤
@መሲ-ዠ9የ
Ай бұрын
እስከምታቋርጡት ድረስ እንየው እስኪ 😂😂
@FanayeErdache-in4ld
3 ай бұрын
ኤነስፍክተር ኤርምያስ የለቀቅን የምቱልት በ ልክይ
@solyanadeaalegn38
3 ай бұрын
አለቀ እኮ
@apsaramobile7888
3 ай бұрын
Tijemirutalachu keza mekaret er tewu lenegeru min tarigu ega titen anitewew enoketelachewalen 😢😢😢😢😢kibr yinurachu
@Groomepic
3 ай бұрын
Dagm ❤❤❤siyume
@AmenNur0124
3 ай бұрын
አስቱካን ስላየዉ ለማየት መጥቻለወወ❤❤❤❤❤
@danielteklu1136
3 ай бұрын
እናንተ ትሻላላችሁ ብዬ ነበር እምከታተላችሁ እናንተም እንደዘመኑም ሚድያ እየጀመራችሁ ማቆም ልምዳችሁ ሆነእናም ላትጨርሱት መጀመር አልፈልግም ውድ አድናቂዎች አትሸወዱ አርትስ ቲቪ ጥሩ አቋም የለውም ስንት ድራማ በጅምር አስቀርተዋል ተቋርጦ ከመበሳጨት አትጀምሩት
@kidankidankidankidan7031
3 ай бұрын
ሴቶችዬ እባካቹ አርቴፍሻል ነገር አትጠቀሙ ኦርጅናል ፊት ማየት የናፈቀው😢
@kiroviolin6706
Ай бұрын
Sewedew
@lidiya1071
3 ай бұрын
እዉኔትም ድብብቆሽ😊😅❤❤❤❤
@AmenNur0124
3 ай бұрын
Aster❤❤❤❤❤😊
@selamugenetu9253
3 ай бұрын
Wellcom
@madinamunwara1352
3 ай бұрын
4ኛ ነኝ
@hiwotBelachew-yg4ld
3 ай бұрын
በህግ አምላክ የት ገባ
@HsksnsHaovs
3 ай бұрын
ወደ መጣበት ተመልሶ ገባ😂😂😂
@hghuhh9796
3 ай бұрын
😅😅😅@@HsksnsHaovs
@misrach2350
3 ай бұрын
ወደ ሀገሩ ሄዷል🤣
@sifenshume7726
3 ай бұрын
ዳግማዊ ምርጥ ተዋንያን አሪፍ ይመስላል ስታይ ደግሞ አቋርጡት አላችሁ በእንጥልጥል 🤣
@Amharawit787
3 ай бұрын
የመወዳቸው አክተሮች የተሳተፍበት ስራ ነው አጀማመሩ አንደኛ ግን እንዴው ስወዳችሁ ልለምናቸው በ2አርጉት ሲቀጥል እዳታቋርጡት
@rroselave2755
3 ай бұрын
አደራ ጀምራችሁ እንዳታቋርጡት
@abeba-19ruham
3 ай бұрын
አሪፍ ነው ግን ባታቋርጡት ባይ ነኝ
@MerryDanedena
3 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@emuyabsira2055
3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ጅማሬ ነው ብለን ጀምረናል
@mahitabeke
3 ай бұрын
እረ ዳጊ አንባርን ጀምሩት በጌታ
@Mera-uk7yl
3 ай бұрын
ብዙዎቹን እውዳቸዋለው
@Sable-yu2rn
3 ай бұрын
ተዉ በማርያም 1 . 54m 100k ኑ ወደኔ የስደት እህታችሁ ነኝ የመዳም ምረኮኛ መሆን ሰልችቶኛል አግዙኝ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@HsksnsHaovs
3 ай бұрын
እናንተም ትለቃላቹ እኛም እናያለን አዳዲስ ነገር አያመልጠንም ያዉ በቃቹ እስክትሉ እስክታቋርጡ እየተጨቃጨቅን እናየዋለን😂😂😂
@MastiMastibill
2 ай бұрын
Konjo film tekumung amarnga
Пікірлер: 206