👇🏼ለዐቢይ ጾም ሳምንታት የተዘጋጁ👇🏼
• 🛑 ዘወረደ 🛑 የጥበብ ሥራ || የን...
• 🛑 ቅድስት 🛑 ጾምን ቀድሱ || የን...
• 🛑 ምኲራብ 🛑 ለመልካም ኾነልኝ ||...
• 🛑 መጻጕዕ 🛑 ሰው የለኝም አትበል ...
• 🛑 ደብረ ዘይት 🛑 እንዳያስቷችኹ |...
• 🛑 ገብርኄር 🛑 ታማኝ ልኹን || የ...
• 🛑 ኒቆዲሞስ 🛑 ይህ እንግዳ ማነው?...
• 🛑ሆሣዕና🛑 ይበል ይበል || የንስሓ...
👇🏼የመዝሙሩ ሙሉ ዘር👇🏼
🛑 እንዳያስቷችኹ 🛑
በማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ ፳፬ ላይ ተመሥርቶ የተጻፈ።
በደብረ ዘይት ፥ ደብረ ምጽአት፤
“ይህ መች ይኾናል?”
ብለው ጠየቁት ቅዱሳን ሐዋርያት።
ጌታ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፥
“እንዳያስቷችሁ”
“ተጠንቀቁ” አለ “ዕወቁባቸው”።
“ብዙዎች በስሜ ይመጣሉ ኋላ፥
ከቴዎዳስ ዘግብፅ ፣ ይሁዳ ዘገሊላ፥
እስከ ሐሳዌ መሲሕ ብለው ‘ክርስቶስ ነኝ’፥
‘በዚህ እልፍኝ አዳራሽ ፣ በተራራ ‘ምገኝ’”
“መንግሥትም በመንግሥት ፣ ሕዝብ በሕዝብ ላይ፥
ረሀብና ቸነፈር ፣ ርዕደ መሬት ፣ ሥቃይ፥
ይደረጋል በዓለም በኹሉ ስፍራ ላይ፥
ይረግፋሉ ከዋክብት ፣ ጨረቃና ፀሐይ።”
- - - - - - - አዝ - - - - - - - -
“ወንድም ወንድሙ ላይ ይሸምቃል ለብር፥
ከዐመፃ ብዛት ይቀዘቅዛል ፍቅር፥
ግን እስከ ፍጻሜው የጸና ይድናል፥”
እያለ በወንጌል ጌታ ይነግረናል።
እንደተናገረ ራሱ ባለቤቱ፥
እንደ ኖኅ ማየ አይኅ ነውና ምጽአቱ፥
ድንገት እንዳንጠፋ እንደ ሰብአ ትካት፥
ፊተኛ ትንሣኤን ገንዘብ እናድርጋት።
- - - - - - - አዝ - - - - - - - -
እንዳያስቷችኹ በ፦ ጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን)
ቪዲዮ ቅንብር፦ ፍሬ ዘሊቅ ሚዲያ
Subscribe👇👇👇
@frezelik
ግጥም፦ ዲ.ን ከሣቴ ብርሃን ገ/ኢየሱስ (ዶ/ር)
ዜማ፦ ዲ.ን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ)
የዜማ መሳሪያ አጃቢዎች፦
በገና ዲ.ን ሙሉጌታ አድኀና
ድምጽ ቅጂና ቅንብር፦
መለከት ዲጂታል ስቱዲዮ
👇🏼ይወዳጁን👇🏼
t.me/Lisanesurafi
www.tiktok.com....
/ lisane_sura. .
/ h8r9cn. .
#mezmur #newvideo #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo
#mezmur #newvideo #begena #ethiopianmusic #ethiopianorthodoxtewahedochurch #viral #viralvideo
Негізгі бет 🛑 ደብረ ዘይት 🛑 እንዳያስቷችኹ || በጸጋ ሥላሴ (ዲ.ን) I New Mezmur By Tsegasilase I
Пікірлер: 20