KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ደህና ሁን
Жыл бұрын
ደህና ሁን
Рет қаралды
241,579
yaredo TUBE
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 2,6 М.
@user-df2iq7mh6c
Жыл бұрын
ወድሜ ያሬድ መዝሙር ዘምር❤ ለነፍሱ እረፍት የሚሰጥልን በመዝሙር እግዚአብሔር አመስግን ወድሜ።❤❤ ነፍስ ይማር ማድየ😭😭
@nigatniget6798
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔
@hananegniyednglmaryamlijil9922
Жыл бұрын
✅✅✅
@hddggebxhfhf5696
Жыл бұрын
አይሞትዋይብልላኝልመፅናናቱንይሥጥህያሬዶ
@almazalmaz5542
Жыл бұрын
እስክይ በሰው ህይወት አትግብው😳
@user-xr6qx6oe9h
Жыл бұрын
@@almazalmaz5542 በሰው ህይወት መግባት ሳይሆን አምላክ የሚወደውን ነው የተናገረችው
@hanahagos6282
Жыл бұрын
ከሞተ ጀምሮ ሳላስበዉ ዉዮ ኣልቅም ነብሱን ይማረዉ ፈጣሪ
@mdvip3327
Жыл бұрын
አላህ፡ያበርታህ፡ውነትነው፡ሀዘን፡እደገናነው፡እሚያመው፡
@amaamm8069
Жыл бұрын
እፍፍፍ ወንድም አለም
@wollodessie4839
Жыл бұрын
💔💔😭😭😭😭
@astermekonen9148
Жыл бұрын
እኔም😭😭💔💔
@amaathh4061
Жыл бұрын
እኔም ሳላስበው ውዬ አላቅም ህመም ነው😭😭😭
@abrahamgirmay7400
Жыл бұрын
ወገኖቼ ሆይ! ወንድማችን ያደረጋቸውን መልካም ስራዎች ሁልጊዜ በማውሳት ሞቱን እንርሳው፤ ማዲ እንደሆነ ሁሌም በስራዎቹ ህያው ነው፤ በሁላችን ልብ ውስጥም ቦታ አለው፡፡ ያሬዶ ዘመንህ ይባረክ፤ ማይኩን በማንሳት የወንድምህን ጠላት ድል ነስተኸዋልና እግዚአብሔር ከወንድማችን የቀነሰውን እድሜ ያንተው ላይ ይጨምርልህ!!!
@sisaywubie
Жыл бұрын
ብታየው አንዴ ብትል ቀና ሞት እንኳን ሲሞት በአንተ ዝና😭😭😭😭 ማዲዬ የኔ አንበሳ ሁሌም በልባችን ነህ!
@alember9524
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ ሀዘኑ እንኳን ለቤተሰብ ለእኛም ከባድ ነው😭😭😭💔💔
@user-ee2ri5tl4c
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@agareth1659
Жыл бұрын
@@user-ee2ri5tl4c ጥርስሺ ይርገፍ
@zuzutube8907
Жыл бұрын
በማድ ሞት ሁላችን ታመናል ያሬዶ አይዞን በርታ በል😢
@hannahaileselase3333
Жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ እግዚያብሄር ፁናቱን ይስጥህ አኔም እዳተ ወንድሜን አጥቻለው ወላዲተአምላክ ለሁላችንም መፁናናትን ትስጠን የኔ ጌታ በርታ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው 🙏🙏🙏💖
@user-hs7hw4km6z
Жыл бұрын
ማድዬ ሁሌም በልባችን አለ የሡ ሀዘን ሳይወጣ ታሪኩዬን አጣነው ያሣዝናል ያማል መፅናናቱን ይስጥክ ያሬዶ😢😢
@Peacefullife0404
Жыл бұрын
Depression እንዳይዝህ ወደ እግዚአብሔር ተጠጋ ! ከሰው ጋር መሆን እዘውትር ! ልብህን ለእግዜር ስጥ ! እይዞህ ያሬድ
@wubnshemelkie4792
Жыл бұрын
ማዲ ነብስ ይማር😢እግዚአብሔር መፅናናቱን ያድልህ በዚህ ድምፅህ ፈጣሪህን የምታመሰግን ያድርግህ🙏
@habtamaweke190
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ማድየ የኔ ልዩ ነብስህን ይማረዉ አተም መፀናናቱን ይስጥህ ያሬዳየ አይዞህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ps1vf5sr8w
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቸምቢሆንረሳህማድየ
@enatneshgebeyehu4498
Жыл бұрын
የኔ ወንድም ፅናቱን ይስጥህ ከባድ ነው ባንተ ቦታ ሆኖ ማሰብ ብቻ የማዲ ሞት ለሁሉም ሰው ከባድ ነው ነብሱን በገነት ያኑርልን
@yeshiabebe7497
Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክህ ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን እድላቸው ,,,ማዲ ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያኑራት በሚዲያ ስለማውቅህ መልካም መሆንህን ከልቤ አዘንኩ,,,,,,,,,
@assefagenet6783
Жыл бұрын
😭😭😭🖤🖤💔💔💔
@genigeni1168
Жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@emukiya1
Жыл бұрын
አላህ ሶብሩን ይስጥህ ወንድማችን ምን ብየ ኮሜንት እንደምፅፍ አላውቅም😢😢😢😢💔💔💔💔
@mihretsibhatu7012
7 ай бұрын
😢😢😢😢በጣም ልብ ይሰብራል ጌታ መጽናናቱን ብርታቱን ይስጣቹ ።ወንድም ያሬድ ከዚህች ከንቱ ኣለም ምንም ትርፍ የላትም በዚህ ምርጥ ድምጽህ መዝሙር ለጌታ ዘምር ለጌታምስጋና ላንተ ደሞ የዘላለም ሂወትና እረፍት ታገኛለህ ዘፈን የሃጢኣት ሃጥያትነው ጊዜ ኣሁን ነው ወንድሜ እወድሃለው❤❤❤❤ ኣከብርሃለው። ተባረክ
@user-ud2bf9cb6h
Жыл бұрын
ነፍሱን ይማረልን የኔወድም ለዚህ ክንቱ አለም ሰንባላ 😭😭,በመቀጠል እህታዊ ምክሪን ወድሜዋ በመዝሙር ፈጣሪን ብጠይቅልት መልካም ነበር ዘፈን እኮ የሰይጣን የዳቤሎስ መስዎት ነው ሁሉም ክንቱ መሆኑን እያየህ እንዲት በዘፈን ታሰበዋለህ እሰከዛሬ የዘፈነውን ይቅር ይልለት ዘንድ በእንባ የሀዘን የንሰሀ መዝሙር ለምን አዘምርም ወድሜ የእግዚአብሔር በዚህ በጣም ያዝናል እባካቹሁ የተዋህዶ ልጆች አትዝፈኑ ዘፈን የሰይጣን መሰዎት ነው በያሬድ ዜማ ከሊቃዉንት እግር ሰር ቁጭ ብብቹሁ ተምራቹሁ ዘምሩ ክርስቲያን ሆይ ይህን ልብ በል!! በኃላ ዘፈን የለሜ እናም አሁንኑ እንቃና እንደመላእክት በመዝሙር በተሰጠን ፀጋ እናገልግል እንጂ ወገኔ ሆይ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ፣ የእግዚአብሔር ወዳጆች ለተባሉት ወንድም/እኅት/፣ ከሐዋርያትና ከሰማዕታት ጋር ከበዛው ጸጋቸው ተካፋይ፣ ከእርሱም ምስክሮች ጋር አንድ ማዕድ የምትካፈል፣ የቅዱሳን ርስት ወራሽና ቅን በሆነው ፍርዱ ደስ ይልህ ዘንድ ከነቢያት የፍርድ ወንበር ላይ የተቀመጥክ፣ ከቅዱሳን መላእክት ጋር በምስጋና የምትሳተፍ፣ ከሱራፌልም ጋር የምትነጋገር፣ ከኪሩቤል ጋር በሰማያዊ ዙፋን ላይ የተቀመጥክ ፣ ከክርስቶስ የጸጋ ስጦታ ተካፋይ የሆንክ፣ የብቸኛ ልጁ ሰርግ ታዳሚ ትሆን ዘንድ የተጠራህ የሰማያውያን ሠራዊተ መላእክት ወዳጅ፣ የሰማያዊቱ ኢየሩሳሌም ዜግነት ያለህ ነህ፡፡ አእምሮህ ውስጥ እነዚህ በክርስቶስ ለአንተ የተሰጡት የእግዚአብሔር ቸርነቶች ከተቀመጡ የጨለማው ዓለም ገዢ አገልጋዮች የሆኑ አንተን ሊያሰነካክሉህ አይችሉም፡፡ በንስሐ ጽና፡፡ ሕሊናን ከሚያቆሽሹ ከንቱ አስተሳሰቦች ራስህን ንጹሕ አድርግ፡፡ ከእነዚህ ፈጽመህ ራቅ ከንቱ በሆኑ አስተሳሰቦችም አትሸበር፡፡” እና በወአባታችን እሰከምንሄድ ድርስ በመዝሙር በያሬዳዊ ዜማ እናመስግነው
@Eminetn
Жыл бұрын
ማዲጎ የኔ መልካም ወንድም አንተማ ደግ ነህ ነፍስህ ከደጋጎቹ ጋ ከነ አብርሀም ይስሀቅ ያቆብ እቅፍ ነች ስጋህ ከኛ ቢለይም መልካም ስራህ በላይ በሰማይ ያኖርካል ወንድሜ ማድየ የኔ ጌታ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😭😭
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
እንኳን አንተ ወንድሙ የእምዬ ልጅ በአካል የማናውቀው ማዲንጎ አይናማው ሁሌም ከልባችን አይጠፍም ወንማለም በርታ አምሳያ ወንድሙ ነህ ሁላችንም ወደዛው ነን የማዲንጎ ነብስ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nunuabate1667
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወድሜ. እንኳን ለታ ለኛ ወዳጆቹም ከብዷል ነብሱን ይማርልን ቸሩ. መድሃኒአለም🙏😭😭😭😭😭😭
@yefatmedia5833
Жыл бұрын
ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑራት ለመላው ቤተሰቦችህ ና ወዳጆችህ አድናቅዎች ህ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጣቸው 😭😭😭ማዲ 😭😭😭💔
@selamabebe5820
Жыл бұрын
እንኳን ላንተ ለኝም ፀፀት ነው መቼም አንረሳውም ነፈሱ በሰላም ተረፈ ወንድ አለም
@mlove4025
Жыл бұрын
ማድየ አንረሳህም መቸም እስካለን ላንተ ያነባሁትን እንባ ለማንም አላነባሁ ግን ምንም ትርፍ የለውም ከማዘን ውጭ ያሬድዬ አይዞህ ወንድሜ አላህ ያፅናህ ማድዬ ልባችንን ሰብረከዋል እንደምወደው ሳልነግረው 😓😓😓😓😓
@aass9997
Жыл бұрын
መዘምር ለድንግልማርያም ለልጇም ለ ነፍስም ለስጋ ይመጃል ውድ ወንድማችን ያሬድ ዘምር።
@mimieska2802
Жыл бұрын
እንኳን ለቤተሰቡ እና በቅርብ የሚያውቀው ይቅርና ለማንም የሚያሳዝን ማዲንጎ ነፍስህ በሰላም ትረፍ መፅናናትን ይስጠን ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😭😭
@user-cg9bs4pd2t
Жыл бұрын
ማዲዬ♥️ነፍስህ በሰላም ትረፍ🤲😭ሞት ጨካኝ መሆኑን ባንተ ነው ያወኩት ማዲዬ♥️😥😥😥ያሬዶ አምላክ ብርታት ይሁናችሁ🙏
@yeshumethiolove275
Жыл бұрын
ጨርሼ ማዳመጥ እንኳን አልቻልኩም ነፍሱን ይማርልን 😭😭💔 ደሞ የወንድም ነገር አይሆንልኝም ያላቹትን እግዚአብሔር ይባርካቹ የንሰሃ ህይወት ያድለን አሜን
@user-zr8kv4gd5g
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@qatarrayyan8772
Жыл бұрын
Madiye.nefshn.ymarew.
@abbyharegu8421
Жыл бұрын
ይህች አለም ለመልካም ሰዎች አትሆንም የመፅናናት አምላክ መፅናናት ይስጣችሁ ነብሱ በሰላም ትረፋ😭😭😭😭😭😭
@misganawdemelash8151
Жыл бұрын
ያሬዶ እኔም ተጎዳሁ ሰው ያላወቀልኝ ነገር ፈጣሪ ያንተን ጤና ሰጥቶህ አንተን ሳይህ እፅናናለሁ
@hamahyy7178
Жыл бұрын
ኡፍፍ ፅናቱን ይስጣችሁ ጎንደሮች ሠርጋችሁም ሞተችሁም የሞቀ የደመቀ ነው ማዲ በደማቅ በክብር ሼኝታችሁታል ማዲ ገራገሩ ኩሩ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 😭
@user-qb2ox4kq8u
Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወንድማችን ለቤተ ስቡ ፅናቱን ይስጣቸው ሁላችን እንሂዳለን በየተራ ዋናው ነገር ለነፍሳችን ስቅን ማዘጋጀት ነው አቤቱ አምላኬ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን አሜን
@abdullaawal7659
Жыл бұрын
ያሬዶ ፈጣሪ ያጽናህ ማድየ ነብስህ ይመራው በጣም ሀሪፍ ስራ ነው ግን ሞት መከራ
@yegelenegussie3148
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ
@habtamuaaman6049
Жыл бұрын
😭 ማዲዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ💔😭 ለመላው ቤተሠብ በሙሉ መፅናናትን ያድል😭😭
@maranatatube8044
Жыл бұрын
ሞት በጣም ጨካኝ ነው 😭😭😭😭 ነፍሱን ከደጋግ አባቶች ጎን ያስቀመጥልን
@mimiyenatienat3517
Жыл бұрын
ያሬድዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር በሰጠህ ፀጋ ዘምርበት ለወንድምህም የነፍስ እረፍት ለፈጣሪም ምስጋና ነው እና ቀሪ ዘመንህንን በዝማሬ አገልግለው አመስግነው 💒 ማዲ ነፍስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ !!!🙏
@yosaphatfunny77
Жыл бұрын
ያሬዶ እግዚአቢሄር ብርታቱና ሃይሉ ሰቶ ያፅናቱ ለ ማዲም ነብሱን ይማር
@user-zm3ni8vp2e
Жыл бұрын
አላህ ያበርታህ ወድሜ 😭😭😭😭😭
@liveforthedaytv5380
Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በድጋሚ ነብስ ይማር ማዲ✝️🙏🏾
@betelhemyitagesu6862
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ!!!!!!!!!!! ሀዘኑ እንኳን ለቤተሰብ ለእኛም ከባድ ነው😭💔💔
@firiedesta4082
Жыл бұрын
እያለቀስኩ ነው የሰማሁት እግዚአብሄ ር ያፅናቹ
@kelemaberha8877
Жыл бұрын
ማዲጎ ነፈሰህን ይማርዉ መቼም ቢሆን ከልባችን አትጠፋም የአላህ ከባደ ነዉ ወንድሜ ያሬዶ መፀናናቱን ይሰጥህ 🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@meseretmola1330
Жыл бұрын
ማዲን ያላችሁ ያሬድን like sub እያደረግን እናበረታታው ከጎኑ እንሁን
@hananhabeshawit3563
Жыл бұрын
ማድዬ የኔ መልካም ሰው 💔😭 አንተን የገደለው ሰው ነብሱን አይማረው ጀግናችን መቼም አንረሳህ
@wstube3191
Жыл бұрын
ማማዬ ሠው አልገደለውም በድገት ነው ታሞ የሞተው
@user-ow6gs5vr6j
Жыл бұрын
ያሬድዬ እግዚአብሔር ያፅናህ የኔ ጌታ😭ማዲዬ ደህና ሁን ኣፈሩን ያቅልልህ😭😭
@mcell1734
Жыл бұрын
ያሬዶ እኛም ልክ እንደዚህ አይነት የማይታመን አደጋ ገጥሞን ነበርና አያቴ ጀግና ነው ለምንም እጅ የማይሰጥ በልቅሶው ላይ በወንድም በሆነ በታየ ጉልበቱ በአመጽ በሆነ በታየ ጉልበቱ የእግዚአብሔር ሆነና ቀረ ዳኝነቱ። በዜማ ሲልው የነበረውን እውውነታ አረሳውትም ከ10 አመት በፊትት ነው እና ማዲጎ ያላሳዘነው ሰው የለም መርሳት አይቻለም መተው ግን ይቻላል መበርታት አለባችሁ ለማለት ነው❤❤
@user-jv3fz5yb7m
Жыл бұрын
ያሬድየ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ወንድሜ እንኳን ለአንተ ለናቱ ልጅ ማዲ ለእኛም ህመም ሆኖብናል😭😭😭😭ማድየ ነፍስህ በሰላም ትርፍ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😭😭😭💔💔💔
@khadijaha9428
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ያሬዶ🙏😭😭ማድየ ነፍስህን በአፅዴ ገነት ያርግልህ😭😭 ብዙ ሰው ይሞታል የዚህ ግን ይለያል ሳየው ነው እባየ እሚፈሰው 😭😭😭
@muluworkshiferaw9681
Жыл бұрын
ያሬዶ አንተ መልከህ ብቻ አይደለም ድምፅህ እራሱ ማዲን አየተካኸው ነው። ኢትዮጲያን እየካስካት ነው።ያን የመሰለ ያለ እድሜው ለሀገሩ ድንቅ ስራዎችን የሰራ!!! አሁንም አንተም የሱን ለጋሲ በመቀጠልህ ሀገርህንና ህዝብህን አይዞን ብለህ ይህን የመሰለ የማፅናናት ሙዚቃ ስላሰማኸን በጣም ተደስንብሀል በርታ ያሬድዬ። እውነትህን ነው ሀዘን እየዋለ እያደር ነው ውሰጥ ውሰጥህን የሚጎዳው ለመላው ለቤተሰብም ለኢትዮጵያ ህዝብም መፅናናትን አመኛለሁ🙏🙏
@rendez-vousethiopian-resta6563
Жыл бұрын
May God gives you the strength during this difficult time It is very sad for everyone 😢 May he rest in peace 😢
@saritube8325
Жыл бұрын
ማድዬ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደገነት ያኑርልን የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ማድዬ በልባችን ትኖራለህ በስራዎችህ በመልካም ስራዎችህ እናስብህ አለን😭😭😭😭 ሞት ቢቀዬር ኖሮ ብቀይርህ ደስ ባለኝ 😥😥 ያሬዶ አይዞህ ወንድማችን በርታ ሁሉም በእግዚአብሔር ታልፈዋለህ መፅናናቱን ይስጥህ አንተ ወንድሙ የእናትህ ልጅ ነው እኛም ከልባችን ሊወጣልን አልቻለም አንረሳውም 😥😥😭
@dinatube6757
Жыл бұрын
ማዲዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን!😭😭 ያሬድዬ አይዟችሁ እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
@missawkhoury3570
Жыл бұрын
ያሬድ ከነቤተሠብህ እግዛብሄር ያፅናችሁ ለወንድማችንም ነፍሡን ከደጋጎቹ ጉን ያኑርልን ሁለየም በልባችን ትኖራለህ ያሪድዬ ከቻልህ በመዝሙር ካልቻልህ በዘፈኑ ቀጥልበት ለኛ አንተ የሡ ምትካችን ነህ ቀጥልበት እንዳትተው
@geteneshtegegn7872
Жыл бұрын
ነፈሱን በገነት ያኑርልን ከሞት ሚቀር ባይኖም ባለን ግዜ መልካም እድንሰራ እግዚአብሔር ይርዳን ።
@samsungsamsun5066
Жыл бұрын
ወንዲም
@menbilove2757
Жыл бұрын
እግዚአብሔር መላውን ቤተሰብ ና አድናቂዎቹን ፅናት ይስጣችው መልካምነት ሁሌ ስምን ከመቃብር በላይ ያረጋል 🙏🙏
@sebelsolo6381
Жыл бұрын
አይዞሕ!ሞት ለማንም አይቀርም የግዚአብሔር:- ድንቅነት,ያሪድ,አንተ:-በወንድምሕ አምሳያ ተተክተሀል በመልክም,በድምፃም,በሚገርም ሁኔታ ይመሳስላል, አቤት የፈጣሪ ሥራ እግዚአብሄር,እድሜ,ጤና..ላንተም,ለቤተስቦችሕም, ይስጣችሁ!🙏🏾 💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
@tigisttamiru5213
Жыл бұрын
አድንድ ናችው ይምጣቸው
@meseretebabu5244
Жыл бұрын
ኸረ እኔስ አልቻልኩም ደግሞ ይህንን ስሰማ አንጀቴን በላኸው ማዲዬ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን። ያሬዶ የሀገሬ የደብረ ታቦር ልጅ ሁሉም ጋ ሞት ያለ ነው አይዞህ እግዚያብሔር ያፅናህ
@sarasarasara6948
Жыл бұрын
ነብሱን ይማረው ወንድም አንተንም አላህያበርታህ
@user-jn4vp4zq6k
Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹሁ ማዲንጎን ተከተህልናል ወንድም አለም አይዞን ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@Hasinatube
Жыл бұрын
ልባችን በጣም ነው ያዘነ ሳናስበው ቀማነ ፈጣሪ
@tegestasyopia9932
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወድማችን
@frehiwotfantahun7933
Жыл бұрын
ያሬድ ያማል ግን እግዚአብሔር መፅናናቱን ይላክልህ እዳተ አይነት ጥላ ከለላ የሚሆን ወድም ቢኖረኝ ብየ ተመኝሁ ያሬድ በርታ
@USA-Visit
Жыл бұрын
what a voice ! good job Yaredo!
@yordiyemaryam2124
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርትት ያድርጋቹ ያሬድዬ በጣም ከባድ ነዉ ነብስ ይማር ማዲዬ💔😭🕊
@eugfdgdgdhfffhdh4643
Жыл бұрын
የወድሜን የማዲጎ አፍወርቅ ነፍስ በአፀደ ገነት ትረፍ አንተንም መላው ቤሰቦቹ ጓደኞቹ እግዚአብሔር አምላክ ያፅናቹ ለሁላችንም ያፅናን መቼም ሀዘናችን ተደጋጋሞ ቀጥሏል
@habtamudestawu2590
Жыл бұрын
ያሬድ ሰላም ላንት ይሁን.. ..። የማዲንጎን ጉዳይ ለሕዝብ ይፋ ማድረጉን እንዳትረሳ አደራ ?።ለማንኛውም የበከቱ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ቀናቸውን ይጠብቁ
@nardosenawugaw6078
Жыл бұрын
በእንባ የሞተ የሚመለስ ቢሆን ኖሮ ማዲየ ይመለስ ነበር 😢😭😭😭😭😭
@user-yg7dn5fk9h
Жыл бұрын
በጣምም😭😭😭😭😭😭
@sarabirhanu1041
Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ወዳጆቹ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ያበርታችሁ !!!
@user-wr1if7vf7p
Жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ በዚህ ድምፅህ ለእግዚአብሔር: ዘምርለት : ከሀገር ውጭ ለምንኖር ሀዘን ካበዛን ወደ ጭንቀት የቀየራል ::ለዚህ ምስክር ከኔ ወዳ ላሳር ግን የሚስኪኖች ወዳጅ ጌታ እየሱስ ደረሰልኝ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏ሰለዚሄ አደራ ዘፋኝ እንዳትሆን። ዘመኑ ከእግዚአብሔር ውጭ የሚኖርበት አይደለም:: ሆኖም ሀዘንን በዚህ መልኩ መግለፅህ ሪሊፍ አለው ::አይዞህ ለእግዚአብሔር ሰተህ ከሀዘንህ እፎይ በል ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@azebendashaw2306
Жыл бұрын
በጣም ያማል የኔ ውድም ነብስህበገነት ያኑርልን
@my7minut
Жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለዜህ ቤት ያሬዶ አይዞህ ቅድም አለም ለመመላው ቤተስቦች መፅናትን ይስጥልን #ማዴዬ ነፍስክን ባፀደ ገነት ያርግልን 😥😥
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
ፅናቱን ይስጥህ ፅናቱን ይስጥህ ፅናቱን ይስጥህ ወንድሜ የወንድም ሞት ከባድ ነው እኔ ወንድሜ ከሞተ 25 አመት ሆኖታል ግን ሁሌም ሣሥታውስ ሳለቅሥ ህመሙ አዲሥ ነው ነፍስህን በገነት ያሣርፋት ማዲንጎ አፈወርቅ ውዱ ወንድሜ🙏🙏🙏
@meseretmola1330
Жыл бұрын
like sub እያደረግን ያሬድን እናበረታታው ማዲን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@saifsaeed505
Жыл бұрын
አላህ ያበርታህ ወንድም አስለቀስከን እንደገና
@hanukonjo1121
Жыл бұрын
እህህህ እግዝእብሄር ያፅናህ ማዲዬ ነፍስህን ይማረው የኔ ጌታ
@mesaratmesi3042
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑራት ወንድማችን መጽናናትን ይስጥህ
@ketematesfahun4608
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ማድዬ መቸም አትረሣም ነብስ ይማር ለቤተሠብ ፈጣሪ ጽናቱን ይሥጣችሁ
@demaktube1
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናህ ወንድም - የማዲን ነብስ ይማርልን🙏
@mogesassefa9742
Жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ውድ ወንድም ማጣት ልብ ይሰብራል!!! ጀግና አይሞትም ህያው ነው በትውልድ አንደበት ለዘላለም በሰራህው ስራ ስትወደሰና ስትታወሰ ትኖራለህ፡፡!!!ነፍስህን በሰላም ትረፍ!!!
@dgdf5207
Жыл бұрын
Tigist Kebede
@user-vp8ln3ds2b
Жыл бұрын
ማዲ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሌላ ስ ምን ልበል😢😢😢😢💔💔💔🖤🖤🖤 ያሬዶ ፈጣሪ ያፅናህ ወንድማችን የማዲ ነገር... ሁላችንም ወደዛው ነን እድለኞች ብኖን የማዲን ምግባር ይዘን እንሙት 😢😭💔🖤
@gyhh2236
Жыл бұрын
አይይይይይ
@mekdesbeyene8372
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናቹሁ የወድማችን ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭
@yonasnahom7695
Жыл бұрын
ማዲየ ነብስ በደጋጎች ቦታ ትረፍልን እኔማ መቃብሩን ሂጅ ሳየው በጣም ተረበሽኩ ሁሌም የማንረሳው ጀግናችን ነው ያሬዶ ፈጣሪ በድጋሜ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@mishanna3458
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍፍፍ ወንድም እግዚ አብሔር ያበረታህ
@abaywolle4523
Жыл бұрын
Yareda may God comfort you. Madi is a person who will never be forgotten. May his soul rest in peace. 🖤💔
@girmabishaw8572
Жыл бұрын
ነፍስ ይማር ሀዘኑ እንኳን ለቤተሠቦቹ ለኛም ከባድ ነው😭😭😭
@fafitube7677
Жыл бұрын
አብሸር ያሬድየ🙏
@user-gv4ww3co1e
Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ ሁሉም እግዚአብሔር በፈቀደ ነዉ 😭😭😭😭😭
@mahdermhi1188
Жыл бұрын
ማዲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያቆይልን ለቤተሰቡ ፀናቱን ይስጣችሁ
@zewdudemsissomega5060
Жыл бұрын
Agerashabeny yamdi mtote wedema alme
@eteneshabdisa2127
Жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ እንካንም ማዲንጎ ወንድም ኖረው እሁ አስደመምከን ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ያኑርልን 💔🙏
@user-ww5gt8ny8g
Жыл бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማዲ ወድማችን ያሬዶ እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ እፍፍፍፍፍፍፍ💔
@destamellashu8621
Жыл бұрын
እግዚአብሔ ጽናቱ ይስጥህ ያሬዶ በድጋሚ ነፍስ ይማር
@EAZy-Bzy
Жыл бұрын
RIP እግዜር ያጽናህ ወንድምዓለምመላውን ቤተሰብ 🙏🙏🙏
@user-kq6qd8nz8l
Жыл бұрын
አይዞህ ወድሜ ፅናቱ ይሰጥህ 💔😭😭😭😭😭
@fatumasiraji1677
Жыл бұрын
😭ያሪዶ ልዩ ወድም ነህ ሺ አመት ኑር የማዲየም አዲናቂዎች ባተ እንፅናናለን በርታ መፅናናቱን ይስጥህ የማዲ ድገተኛ ሞት ከሆዳችን የማይጠፋ እሳት ነው ነፍስ ይማር🙏
@smarthabesha3170
Жыл бұрын
እውነት ነው እኔስ ወላሂ አልቻልኩም ቤተስቦቹስ እንዴት ይሆኑ ብዬ ሳስበው በጣም ይከብዳል ሀዘን ክፉ ነው ተሎ አይወጣም በተለይ ለቤተስብ 😭😭😭
@rootp9490
Жыл бұрын
@@smarthabesha3170 በጣም ሀዘኑ ከባድ ነው እኔም አባቢን ሞተብኝ ግን ከባድ ነው ማመን አቃተኝ ማዲም ልክ እንደቤተሰቤ አላል ነው ያሳዘነኝ እህህህህህ በጣም አንጀት ይበላል
@youtu500
Жыл бұрын
አይዞህ ያሬድ አይይይይ ይከብዳል ማዲ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
@user-sb8ub9bo4h
Жыл бұрын
🖤ማዲዬ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን🤲🏿
@user-rj7xg9yy2d
Жыл бұрын
ማዲዬ ነብስ ይማር ሁሊም በልባችን ትኖራለህ 😭😭😢 ያሬዲዬ ማዲዬ መሳይ እንወድሃለን 💟🥰
@enanadelele4884
Жыл бұрын
God may bless your soul 🙏
@mimibinyam1774
Жыл бұрын
የኔ ጌታ ውነትህን ነው ሀዘን እያደረ ይበልጥ ያሳርራል የደረሰበት ነው የሚያውቀው ግን ምን ማድረግ ይቻላል የሞቱትን ሁሉ ነፍስ ይማር ሁሌም እውነት የማይመስል ነገር ነው
@user-vl3by5ns1p
Жыл бұрын
መፅናናቱን ይስጥህ ያሬዶ ያማል ኡፍፍፍፍፍፍ ማድየ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@betitube1185
Жыл бұрын
ማዲ ከሁላችንም ልብ አይጠፋም ነፍስ ይማር 😭😭😭 ለመላው ቤተሰብ እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን ለሁላችንም እግዚአብሔር ይስጠን
@belayneshigashaye7867
Жыл бұрын
😭😭😭 😭😭😭 መቸም አትወጣ ከልቤ ማዲየ የልቤ ቁስል ነው የሆንክብኝ ነፍስህን ይማርልን 😭😭🙏🙏🙏😭
@geteneshalemu2975
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ
@elsashume9747
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናናህ አይዛህ በርታ ነፍሱ በሠላም ትረፍ😭😭😭😭
@dgchhhtygjhh2364
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለሁላችሁም መፅናትን እመኛለሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Пікірлер: 2,6 М.