KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
ደምሌ አራጋው ጥበቃውን በሴት ቀየረ🙄
Жыл бұрын
ደምሌ አራጋው ጥበቃውን በሴት ቀየረ🙄
Рет қаралды
17,554
ወሎ ቅኝት Wollo scan
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 143
@wolloscan2022
Жыл бұрын
ቤተሰቦች ይህን ሊንክ ሰብስክራብ እንድታደርጉና ቪዲዮውን እንድታዩ ተጋብዛችኋል🙏 kzitem.info/news/bejne/2aCtp2Wjm4OaomU
@zenatnoor6504
Жыл бұрын
አተ እራስህ በሚድያ እድህ ማሳየት የለብህም ነበርኮ ስት ጥላት አለ
@tegesttegest7695
Жыл бұрын
ትክክል ግን ለምን ሚድያ እደሚያወጦቸው አላቅም
@Umufetitube
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግናው ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ ( ليأتينَّ على الناس زمان ، لا يُبالي المرءُ بما أخذ المال : أمِنْ حلالٍ أم من حرام ) "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@AbelAmare-ih9dh
Жыл бұрын
ትክክለኛ ጀግና ማለት እንደዚህ ነው ሻለቃ
@user-uv1wl5cn4q
Жыл бұрын
እባካችሁ ሚድያ ላይ አታውጦቸው እነሱ እኮ ይኖሩልን የአማራ ህዝብ ባሁን ስአት ወዳጅ ክድቶታል😢😢
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
ትክክል አላህ ይጠብቀው
@idrisseid1990
Жыл бұрын
ማሻ አላህ የሺ አለቃ ደምሌ ጀግንነት ይለያል ፋከራ ቀረርቶ የለው ሀገር ስትፈልገው ግንባር ስትረጋጋ ከእርሻው ጋ አላህ ይጠብቀው ከማለት ውጭ ቃላት ያንሰኛል እሱን ለመግለፅ
@fatumara3244
Жыл бұрын
በጣም ጀግና አላህ ይጠብቀው
@user-jj7gs7nz2h
Жыл бұрын
የኔ ጀግና የኔ አጎት ባኮን ይቆጨኝ ነበር ደምልየ
@user-vu8qb9um4e
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቀው እስከመጨረሻው ጀግና ነበልባሉ 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤
@IdrisHasen-uk1mn
Жыл бұрын
አሪፍ ነው ክላሲካሏ ሸጋ ነች ። ነገር ግን ዘወትር እንደምለው ምስጢር ይጠበቅ
@asaaislam2152
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅሕ ወንድማችን
@AaAa-oo3tu
Жыл бұрын
አላህይጠብቅህአባቴ
@fantafanta3408
Жыл бұрын
የወሎ ጀግና ደምሊ አራጋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባካችሁ እራሡን ይጠብቅ ያብይ ቡችሎች መረሣ እየተቀሣቀሡ ነዉ ጥላት መቸም ከሩቅ አይመጣ አሣልፈዉ እዳይሠጡት በተረፈ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን የወሎ አበሦች 😘😘👌👌
@AyatMensur
Жыл бұрын
ማሻላ ጎበዝ ገበሬ እጅህ ይባረክ
@tfg6749
Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ጀግናቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilyhusin4232
Жыл бұрын
ጊራና ምርጥ ሀገር ናት ለሰርራበት እኛ ግን ሩጠን የመዳምን ሽንት ቤት ለማጠብ ነው ለምለሙን እያዮ እኳ መኖር ይበቃል አላህ ይገላግለን ከሰው ሀገር
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በጣም።ጨፊወንይሜያሰታወሰ።እእእህ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
ወላሂ።ወሀአጠጣቆይ።በቃሱ
@user-vs8kq4zi4p
Жыл бұрын
😂😂😂
@ebrahimabdu8847
Жыл бұрын
ያገሬ ገበሬ አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ ጀግናው ደምሌ እድሜህን ያርዝምልን
@user-xn9li3rf6n
Жыл бұрын
ማሻአላ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@user-se9ht1ol5e
Жыл бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርታ የኛጀግና
@dhdgfgfd2618
Жыл бұрын
የኔ ውድ ወድም ማሻ አላህ ተባረከላህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ደምልየ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ጥላትን ይያዝልህ ያረብ
@geberhanabeyene7849
Жыл бұрын
መከላከያ አላሳደደውም ደስ ይላል
@user-vq7yp5yi9x
Жыл бұрын
የኛግናእእላህይጠብቅህ❤❤❤❤እያገራችንስታምርእኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cq6pl8xt9j
Жыл бұрын
የክዜ ጀግናጂ የሰዉ ጀግና የለም ሰላም ለኢትዮጵያ አሏህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ትዝታ ልቤን ነካኝ አይስደት እኔም አባቴጋ አረም እያረምኩ እያጎለግልኩ ነቀር ያድኩት አባየ እድሜህን ያርዝምልኝ የፈገግታየ ምጭ
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
Yene wud abatochn fetari edme ena tena yistln enem ABATE gar slefa neber neyi be imo yelben lngershi sle abate❤
@aminaamina-em4tu
Жыл бұрын
ጀግና ግብራዉንም መዋጋቱንም ያቅበታም❤❤❤❤❤❤
@awtoethio-on2io
Жыл бұрын
የጊራናው ትንታግ ሻለቃ ደምሌ አራጋው እና መሀመድመኪ አቅራቢ እና ቀራቢ ሁለታችሁም ኑሩልን እንወዳችኋለን
@user-nb9gn5ue6w
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቀውጊራናየ አትክልቱ ሲያምር❤❤❤🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🌺🌺🌺🌺🌺
@user-lc8pq5kk7t
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ማለት እዲህ ነው ጉራ መለፍለፍ የለ ግብርናውንም ጥይቱንም ያቅበታል ኑርልን 💚💛❤
@user-qx9tx3mv9d
Жыл бұрын
ደምሌ አራጋው ጀግና ነው አሉ እንጅ እርጥብ ሁላ የሴትን እጅ የሚጠብቁ የማይሰሩ
@brhantsfaw9853
Жыл бұрын
እህ እዴት ነዉ ነገሩ የዘድሮ ቡቃያ ነዉ አቦ ሲያምር
@user-bo2hb6rc8g
Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@ssoo3513
Жыл бұрын
ማሻአሏህ እራስህ ጠብቅ ወንዲሜዋ
@user-dd3mx9pp7j
Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ የጠብቅህ ሽለቃ መሀመድ መኪ ይቅረታ ወዲሜ አታሳየ ስለሽለቃ ስት ጥላት አለን
@Umufetitube
Жыл бұрын
ትክክል ሰው ከፍቷል ከሩቅ አይመጣም ጥላት
@user-uv1wl5cn4q
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀው ያርብ
@user-ej3yq3eu8p
Жыл бұрын
ጀግናው የወሎ ልጅ አሏህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@fafifafi7121
Жыл бұрын
❤❤❤ ጀግናችን ያራጋው አህመድ ልጅ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze2gq5qs8m
Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤በርታየኔውድ❤ደምዌሩኝውዶች
@ommhafsatube5564
Жыл бұрын
አርበኝነት ጀግንነት ፋኖነት ይሉሀል ይሄ ነው የላይ ካሎው የታች ካሎው የሀብሩው የጊራናው የየጁውየወሎየው አርበኛ የጀግናው ሺለቃ አራጋው አህመዲ ልጂ የኛ ፊልዲ ማርሻል የጦሩ ጄ / ል ደምሌ አራጋው አንተ ትለያለህ አላህ ይጠብቅልን
@ssds463
Жыл бұрын
ማሻአላሕ"""አላሕይጠብቅሕ
@semiramohaned
Жыл бұрын
ማሺአላህ ልዩ ነህ የኛ ጀግና ከጠላትን አይን አላህ ይሰውርህ ♥️♥️♥️♥️♥️እኔ ቃል የለኝም 👍👍👍👍👍
@user-lh8si7km4d
Жыл бұрын
ጀግና አለህ ይጠብግህ
@saadyaahmed5228
Жыл бұрын
ጀግና ሺአለቃ ደምሌ ጎበዝ
@toybabint5530
Жыл бұрын
ጀግናችን
@FanomektYe
4 ай бұрын
የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ፋኖዬ!!❤❤❤❤❤❤
@toybabint5530
Жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@user-so9mn3ds9l
Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀግናችንንንንን
@gjyvng738
Жыл бұрын
ማሻአላህተባረክአላህየኛጀግና
@user-mt4gj2ys2x
Жыл бұрын
ማሻአሏህ
@mohammedabdu2875
Жыл бұрын
Masha allah
@seadi5
Жыл бұрын
ማሻአላህጀግናናናና
@lulu-qo3ud
Жыл бұрын
ጀግናየ
@ssds463
Жыл бұрын
አላሕይጠብቅሕ
@fatemakhatun927
Жыл бұрын
,ማሻእላህይጠቅህ
@sxvda3011
Жыл бұрын
እኛምናቀው እንደዚህ አይነት ፍኖ ነው እምናቀው
@aalmshaymoges4474
Жыл бұрын
መሸአላህ አገሬ ትዝ አለኝ አላህ ያብዛላችሁ እዚቁን ነብሮ ፋኖ
@AaDd-ur8sc
Жыл бұрын
መሸአላህ👍👍👍
@zbeyne2688
Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@gfhgfgdggdf1833
Жыл бұрын
መሸ አላህ
@user-qz2ke7cw1z
Жыл бұрын
ማሻአላ ደስይላል
@vhhh4801
Жыл бұрын
ማሻአላህ👍
@mrn3878
Жыл бұрын
💪💪💪💪💪💪💔💔💔💔💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘✊✊✊
@hijh7559
Жыл бұрын
🇪🇹👌✋ማሺአሏህ
@hijh7559
Жыл бұрын
ሰርተንእድንበላአገራቸነንሰላምያርግልነ
@zeenatz1233
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደምሌ አራጋዉ ጀግና ነው ጉራ አያዉቅ ❤❤
@user-ej3yq3eu8p
Жыл бұрын
ጀግና ያገሬ ልጅ❤❤❤❤❤❤❤
@user-we9ig4do6h
Жыл бұрын
ጀግና የኔ ልዩ ወድም
@hawahawa6586
Жыл бұрын
ማሻአላህ
@ldetuldetu6669
Жыл бұрын
አራሽ ቀዳሽ ተኳሽ የሚልህ ለዚህ አነዉ
@hawahawa792
Жыл бұрын
ማሻአላህ ለምለሚቱ ወሎ
@eeee-re1wo
Жыл бұрын
ደምሌ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ
@AbelAmare-ih9dh
Жыл бұрын
በድምፅ ስለሁሉም ነገርቢያብራራልን
@user-oz6nd3pn1j
Жыл бұрын
👍👍
@kadiiyoutube1312
Жыл бұрын
Mashallah Allah Yixabaqaw 🇨🇬💚💚💛💛❤❤
@mudinuhyusif577
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከሏህ አላህ ይጠብቀው ሳላቀው በጣም የምወደው የማከብረው ጀግና ሰውየ ነው ራያዎች ግን ለምድነው የምትሰደዱት እደዚህ አይነት ለም ሀገር እያለ እኔማ ራያ መግባቴ አይቀርም ትንሽ መሬት ብትሰጡኝ
@zhienabzhienab3251
Жыл бұрын
ጊራነውእራያአደለም
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
ጊራና ነው ራያ አይደለም
@kkmmm925
Жыл бұрын
አላሕበራሕመቱ ይጠቃችሑ
@fasicamolla7352
Жыл бұрын
EGZIABHER ZERHN YABZAW ESKE BETESEBH FETARIY YTEBQACHIHU ALEMOCHE.🇪🇹
@gfhh8875
Жыл бұрын
❤❤❤🥰❤️❤️❤️🤗
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
ፋኖኮአራሺምተኳሽምነው፡ጊራናያበቀለችውየየጁ፡መብርቅ
@Umufetitube
Жыл бұрын
✅
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
በጣም።ያገሬጀገናወች።
@emuseid3845
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@belaybelay7754
Жыл бұрын
ወደሚዲያ ሲያመጡ ነገር ሲያስቡነዉ ጭራሽ የሚዉልበትን
@geberhanabeyene7849
Жыл бұрын
እሚያምር ቦታ ከጀግናጋ
@ssaa4401
5 ай бұрын
ባለጌነዉጂየሱጂግና ደሞ ዝብሎ ሰዉእየገደለ
@wert6163
Жыл бұрын
😢😂😊
@samwizwiz
Жыл бұрын
እደዚህ አይነት ቪድዬ እየለቀቃቹ ለጠላት መረጃ አትስጡ ወገን ሪስፔክት
@abserabser4394
Жыл бұрын
ጀግና
@user-bq1jj7ui2e
Жыл бұрын
😂😂😂
@AdemAdem-hv7uh
Жыл бұрын
አሳይተህ በቻ ዝም በትል አሪፍ ነብር
@Fozit12
Жыл бұрын
ወሎ ቅኝት ሁሌም ትመቸኛለህ የቁርጥ ቀናችን የደምሌ አራጋውን ተጨባጪ በሚያምር አቀራረብ ስላሳየኸን እናመሰግነሃል። የምር ትችላለህ።
@seblekebedealigaz3269
Жыл бұрын
Lenden news botawun yemetasayut errr tew
@user-ko9dg2wk7y
Жыл бұрын
ባለሚድያው ሀሳቡ አልተገለጠልኝም ከየትኛው ይሆን ጀግናወቹን እንደያስበላቸው በትግል ወቅት ምን ይሰራሉ እዚህ
@user-tv7om6qv1h
10 ай бұрын
ደምሌም ጎረኛ ነው እናውቀዋለን ሳይዋጋ ነው ጀግና የተባለው አንተም ሴታሴት ነክ ስለፋኖ ምን ታቃለህ 😂😂😂
@kuwaitcity7873
Жыл бұрын
👌💪💪💪💪❤💗❤💗🇪🇹❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷💪💪💪💪🇪🇹❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗
@zuzuytub3195
Жыл бұрын
ታው አሁን የምስራቅ አማራፉኖ ለመሬቱነው አሁን ጫካያለው ራያን ህዝብ በትግራይ ክልል ለማድርግ
@edrissaid1913
Жыл бұрын
ይህ ሠውየ ዝናው ጊራና ቀር ውሸታም እድሚ የለውም የታወቀነው እራሱን ከፍየሚረግ ሰው ጋላ ብቻ እና ይህነው
@ssds463
Жыл бұрын
አላሕንፋሩ""አትቀደዱ
@user-qx9tx3mv9d
Жыл бұрын
እሽ የሩቅ አዋቂው እድሜ የለውም አልክ አላህን ፍራ
@bntnurye8614
Жыл бұрын
ትክክል የወሎ ፋኖ የሚባል የሌባና የተላላኪ ስብስብነው።
@user-tv7om6qv1h
10 ай бұрын
ፈሳም 😂😂
@imanendris1492
Жыл бұрын
ሴት አትታመንም ይቅርብህ ብሮ የምሬን ነው
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
የራሱ ትሆናለች ምን ችግር አለው ሴት ብትሆን ዋናው ልብ ነው
@imanendris1492
Жыл бұрын
የራሱም ብትሆ ገንዘብ ይቀይራታል
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
@@imanendris1492 አረ አላህን ፍሪ መሰለን እህቱ ወይም ሚስቱ ልትሆን ትችላለች ታዳ በገንዘብ ትቀይራለችደ አንቺ እራስሽ ትቀይሪያለሽ አይባልም
@imanendris1492
Жыл бұрын
@@user-qw4kl8wl2c ወይ ጉድ እናት ልጇን ባል ሚስቱን እየተገዳደሉ አይደል አታምጣው በይ እናቱ
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
@@imanendris1492 ሳህ ወላኪን በሸይጣን የታሰሩ ናቸው እነዚህ ታዳ ሚስቱን ያላመነ ማንን ሊያምን ነው እኔ በራሴ ባሌን ያላመንኩኝ ማንን አምናለሁ
@twaibatwaiba5239
Жыл бұрын
ተዉግንሚደያላይአታዉጡት😢 ደሞፈልገዉእዳይገሉት
@user-rr7tg3id2
Жыл бұрын
አብሽሪ ዉደ ማንም አባቱ አይነካዉ
@user-pf8tf2ib7i
9 ай бұрын
😡😡😡😡😡😡😡
@jemilyhusin4232
Жыл бұрын
ሙስሊም ነውዴ
@mariamfanta5656
Жыл бұрын
እናታዳ❤አልሀምዱሊላህ❤
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
አወን አልሀምዱሊላህ ለሌሎችም አላህ ሂዳ ይስጣቸው ያረብ
@molamirade109
Жыл бұрын
ሌባ በዝህ ሰአት ፋኖን ትበታትናለህ ቅጭላትህ ይበተን
@user-jm4ir3cc8s
Жыл бұрын
ስለ ፋኖ ብዙ ልታብራራ አትሞክር ዝምታ ወርቅ ነዉ በናተ ቤት አማራን ነፃ አዉጥታችሁ በሰላም እየኖራችሁ ነዉን 😏😏😏😏
@user-rr7tg3id2
Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ቀርቀቦ
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
@@user-rr7tg3id2 ሰደቡምደንወ።እርትወ።ይአላህ።ክሰደብትርፎምደንወ
@ajwaajwaabumensure40
Жыл бұрын
ካርቲ ቤት ነዉ እኮ እሚዉለዉ
@user-mx9jk3tp9o
Жыл бұрын
አይ የጋላ ነገር እሱ እንደናተ አይዘርፍም ደንቆሮ
@user-qw4kl8wl2c
Жыл бұрын
ያከራትሽ አቦ ቄሮ
@brhantsfaw9853
Жыл бұрын
እህ እዴት ነዉ ነገሩ የዘድሮ ቡቃያ ነዉ አቦ ሲያምር
Пікірлер: 143