ያ ፍቅርህ ያፍቅርህ ድቅን ይልብኛል
ዝም ስል ችንካርህ ጎኔን ይወጋኛል
ተረሳ እንዴ ውድህ ምነው ዝም አልክሳ
ብሎ ይጠቅሰኛል ከወንድሞችህ ጋር ለመዝሙር ተነሳ።
Негізгі бет "ደግሞ ልዘምር ነው" አዲስ ዝማሬ ቁጥር 4 ኖላዊ ኄር ከተሰኘው የዲያቆን ሐዋዝ ተገኝ የዝማሬ አልበም ። HAWAZ TEGEGN NEW SONG 2022
ያ ፍቅርህ ያፍቅርህ ድቅን ይልብኛል
ዝም ስል ችንካርህ ጎኔን ይወጋኛል
ተረሳ እንዴ ውድህ ምነው ዝም አልክሳ
ብሎ ይጠቅሰኛል ከወንድሞችህ ጋር ለመዝሙር ተነሳ።
Пікірлер: 105