KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ድንገቱና
Күн бұрын
#ድንገቱና
Рет қаралды
10,401
Alemneh Wasse
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 203
@B2D3
Сағат бұрын
እስራኤል ወራሪ አይደለችም እስራኤል የራሷ ምድር ላይ ናት እስራኤሎች የአባቶቻቸውን ምድር ነው እየጠበቁ ያሉት የአብርሃም የይስሀቅ የያእቆብ ምድር ❤❤
@calebd9456
Сағат бұрын
አብራሀም እና ሂሳቅ ያእቆብ ሁሉም እኮ የአዳም ልጆች ናቸው የአባቶቻቸው ገለመኔ ተረተር አይሰለቻቹም እንዴ ሁሉም የሰው ልጅ በእኩልነት መኖር ነው ያለበት ይሄ ክፋታቹ ነው መሬቱን ያንቀጠቀጠው
@dont3222
Сағат бұрын
@@calebd9456 “ይሄ ክፋታቹ ነው መሬት እያንቀጠቀጠ ያለው” 😂 ፀረ እሰራኤሎችስ: (እምነታችሁን መናገር አያስፈልግም) የትኛው ክፋታችው ነው እንደ ቢንቢ በየቦታው የሚረግፉት?
@abebahabte8469
Сағат бұрын
@@dont3222??? አልገባኝም 😳 አንተ ደሞ ከየትኛዉ ነህ ??😒
@abebaseyiume8949
2 сағат бұрын
ከአለምነህ መስማት በጣም ጥልቅ ዕዉቀት መሸመት ነዉ
@tsigetube7178
2 сағат бұрын
ትክክል
@LinaLina-x1s
54 минут бұрын
በጣም
@shottellfit
Сағат бұрын
አለም ምርጥ ታሪክ ቀመስ ትንታኔ ነው....ሁለታችሁንም እንደ ሁል ጊዜው እናመሰግናለን....ኑሩልን
@TamaneZeleke
2 сағат бұрын
ድል ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለእስራኤል ልጆች አሜን አሜን ሀሌሉያ 🔥🔥🔥
@misrragobbe379
Сағат бұрын
Lelwu hizbi yemanew
@misrragobbe379
Сағат бұрын
😂
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
44 минут бұрын
አለም ከነ ባልደረባክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤
@BitromasGebreab
2 сағат бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ዋው ኣለምነህ ኣንተነህ እንዴ ብጣም የሚወድህ ጋዜጠኛ ነህ እግዚኣብሄር ጤና ይስጥህ
@mesfintesma6289
2 сағат бұрын
ድል ለፅዮናዊት እስራኤል ይሁንልን አሜን እስራኤልን የነካ የለውም በረካ😂
@סיסאיאסרס-כ7ר
2 сағат бұрын
ድሉ ለኛ ነው የእስራኤል ልጆች እናሸንፋለን🎉❤❤
@jemalmm2756
2 сағат бұрын
ለትንሽ ግዜ ነው ደስታችሁ አይሁዶች ትጠፋላችሁ
@MunaEbrahim-w4m
2 сағат бұрын
@@jemalmm2756መጨረሻቸውን አላወቁም😂😂
@ZennaalemayehuEshete
2 сағат бұрын
የማይቀር ነው፣ ድል ለዕሥራኤል፣ የዘወትር ምኞታችን ነው። 💪💪
@UserUse-l8g
2 сағат бұрын
Awo jegina israel israel tashenifalech 💪🇮🇱💪🇮🇱
@B2D3
2 сағат бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ተው ለዚህ ንግግርህ አላህ እራሱ አንተን መልሶ እንዳያጠፋህ@@jemalmm2756
@demozdeboch4034
2 сағат бұрын
አዋዜዎች ሁሌዎ ለትክክለኛ መረጃቹሁ እናመስገናለን ክበሩልን !! ፈጣሪ ይመስገን የንፁህ ደም በአመቱ ፈረደበት 🎉 እስራኤል ለዘላለም ትኑር ❤
@ZelekeZeleke-l5o
44 минут бұрын
የያይያ ሲንዋር አሟሟት አማስ እርቃኑን የቀረ መሆኑን. ያመላክታል! !
@zelalemb7270
40 минут бұрын
Thank you for the best explanation🎉🎉🎉
@BereketDereje-j6s
Сағат бұрын
ጀግና ነው ለአላማው ፀንቶ እየተዋጋ ነው የሞተው። ዋሻ ውስጥ ተደብቆ አይደለም የሞተው። ጀግና ነው
@איינאובלאי
Сағат бұрын
የንጹሀን ደም ገና ኢራንም ትጠፋለች እስራኤል ሰላም ፈላጊ ሀገር ናት ግን ጠላቶቿ እስራኤልን ለማጥፋት ይጥራሉ በመጨረሻም እነሱ ይጠፋሉ ድል ለሀገሬ ለእስራኤል የእስራኤል አምላክ የማይተኛ የማያቀላፋው አምላክ አሜን አሜን
@SolomonFenta-r7m
43 минут бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@tomyy7952
Сағат бұрын
Thanks
@AlemnehWasse
13 минут бұрын
Thanks a lot.
@TigistTena-o8w
23 секунд бұрын
ድል ለእስራኤል!! እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ሀሌሉያ!!!
@goytomtesfay9088
11 минут бұрын
ስላም ይሁን ለናተ በጣም ጥሩ ጥሩ ታሪክ ነው እምትነግረን እሚያስተምር አለምነ እና ኢሳያስ በርቱ 🙏
@ሀብትሽ-ገ4ቸ
2 сағат бұрын
አለም ዜናህንኮ ምስጥ ብዬ ነው የማዳምጥህ የምር እድሜህን ያርዝመው ስደተኛው አድማጪህ ነኝ ከሳኡድ አረቢያ
@GebreYimamGebre
2 минут бұрын
መቸቀን ነበር በምድረ ኢትዮጵያ እየኖረ ለኢራን ሲጨፍር የነበሩ ምድረ ነዳላ በሽ አመት አንድ ሞክሮ ሙሉ ህዝብ የሚሰጨፍጭፍ ።ለማንኛውም አልተጀመረም
@samavi4725
Сағат бұрын
ጀግና ነው ሁሉም አገሮች ከወራሪዎች ነፃ የወጡት እንደዚህ ያለ መስዕዋትነት እየከፈሉ ። የእኛ አያቶችም እንዲህ አይነት መስዕዋትነት ከፍለው ነው አገር ያቆዩልን። እኛ ወጣቶች ወራሪ እስራኤላውያን መሬታቸው እንዳልሆነና ሰፋሪ መሆናቸውን ካወቅን በኋላ የፍልስጤሞችን የነፃነት ትግል እንደግፋለን።
@w.h167
Сағат бұрын
When pigs fly😂😂😂
@mesfintesma6289
51 минут бұрын
😂😂😂 ድንቄም ጀግና አሸባሪ ነው😂
@w.h167
13 минут бұрын
@@mesfintesma6289 አሽባሪውማ ቀድመው ከሄዱት ጋር ተቀለቀለ🤣🤣እድሜ ለእስራኤል ጀግኖች ! እንድ በእንድ ሽኟቸው🤣🤣
@mesfintesma6289
10 минут бұрын
@@w.h167እውነት ነው😂😂
@mesfintesma6289
6 минут бұрын
@@w.h167እውነት ነው ድል ለእስራኤል
@Yared-w2y
Сағат бұрын
ሲንዋር እንደ አይጥ ኖሮ እንደ አይጥ ሞተ😂😂 በምድርም በሰማይም የከሰረ ሰው። መጨረሻዬን አሳምርልኝ አምላኬ🙏
@Healthtal
2 сағат бұрын
እኛ ከኑሮ ውድነት ጋር ሁሌም ጦርነት ላይ ነን እኮ ምነው የእኛ ጦርነቱ የዜና ሽፋን እያገኘ አይደለም
@aliadem9778
11 минут бұрын
አንድ ያህያ ሲንዋር ቢሞትም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ያህያ ሲንዋር አሉ አትጨፍሩ።
@ننااففااللبنفى
2 сағат бұрын
ሀማስ ርዕዮተ አለም ነው መሪ በመግደል የሚመጣ ለውጥ የለም ሲንዋር ጀግና ተዋጊ ነበር❤
@blackyweld5696
Сағат бұрын
አለቃዬ አሜሪካ ውስጥ ኖረህ የእስራኤልን ሀያልነት ብታውቀው አሁን ያልከውን አትደግመውም 😂😂😂
@BereketDejene-r3f
Сағат бұрын
ነብዩ መሀመድ ይብዳህ
@איינאובלאי
Сағат бұрын
👎
@קסטהסמינך
Сағат бұрын
😂😂😂😂ፈሳም ስላም
@SolomonFenta-r7m
41 минут бұрын
@@קסטהסמינךአሁን የሙሀመድ ልጆች ማልቀስ ጀምረዋል😂😂😂😂😂😂
@Healthtal
Сағат бұрын
ስለ ኑሮ ውድነት እናውራ ሰብስክራይ እንደራረግ እና የኑሮ ውድነት እናሸንፍ
@yisakpetros2355
Сағат бұрын
አለምነህ አንተ ልዩ ዘጋብ ነህ
@NhomNhood
17 минут бұрын
ከሞቱ ያሳፍራል ሞቱ ሮጦ ወደህንፃ ከሚሸሽ ተጋፍጦ እየተዋጋ እየተኮሰ ቢሞት ፍፃሜው ይነገርለት ነበር
@salamrita2646
2 сағат бұрын
እናመሰግናለን አለሜ ❤
@sisaydesta1799
12 минут бұрын
Jack Shirak?
@gvrlmlada
Сағат бұрын
አለምነህ ለፖለተከኞች ማስተዋልን ይስጣቸው
@misikerdegu5133
Сағат бұрын
እስራኤል ጀግናና የ ቃልኪዳን ሀገር ❤🇮🇱❤️🇮🇱❤️🇮🇱
@ننااففااللبنفى
2 сағат бұрын
ያለ ምንም ሎጅስቲክ አንድ አመት ሙሉ በ40ኪሎ ሜትር መሬት ተከቦ መዋጋት ሀማስን መሆን ይጠይቃል የምር ጀግና ነው
@meselechfeyessa1226
Сағат бұрын
😂😂ህፃናት ስር ተደብቆ ንፁሃንን ማስጨፍጨፍ 😂ጀግነት ነው እነአማስ😂😂
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@ننااففااللبنفى ነፈሰ ገዳይ ጀግና ሊሆን አይችልም
@emebetzewde7492
Сағат бұрын
አይ የሀማስ ጀግንነት ከተማ መሀል እየተወሻሽቁ ህዝብ ማስጨረስ ይሄ ነው ጀግንነት ያው እንዳ እይጥ በተራ በተራ ሲጥ እያረገች እስራኤል ባዶ አደረገቻችው
@Yared-w2y
Сағат бұрын
ጀግና እስራኤል ጠላቶቿን አሳዳ ለምደፋው💪 ገና አያቱላው አለ እኮ ብዙ አታልቅሱ😂😂
@ethio993
Сағат бұрын
ጀግና ቢሆንማ 40ሺ ንፁሀን እስኪሞቱ ዋሻ ለዋሻ አይሽሎከለክም ነበር
@Wassie12
20 минут бұрын
በዚህ ደረጃ እንደ ተራ ወታደር ይሞታል!? የሚገርም ነው..ተሸወደ
@ayanamelaku9123
5 минут бұрын
አሌ የእድሜ ነው ስም መርሳት ጀመርክ የዩክሬን ሁናቴ በጥልቀት እየው
@zinashteshome4851
13 минут бұрын
Egzabhar mrto tebebn l Israel adelowachewal del l Israel 🇮🇱 ❤
@haimanotmerdassa6288
Минут бұрын
France president Nicola Sarkozi
@Bini-e8v
Сағат бұрын
ሁሉ ግልፅ አርገህ አስቀመጥኸው ጎበዝ ነህ ይገርማል በእውነት 👍እርማት የምታርገው 2ት አሉ ፡ * ለ 1 ምሩክ በ1027 ምርኮኞች ነው የተለዋወጡ ከዛው በላይ አይደሉም *መላው አካሉ ተሸክመው ወስደው ነው ዲኤንኤ የተደረገው፡ ቆርጦው አይደለም፡
@robbarobi2784
42 минут бұрын
are you sure??
@Bini-e8v
22 минут бұрын
@@robbarobi2784አዎ ድርድር እያደረጉ በነበሩበት አመት ጀምሬ በቀን 3ት ጊዜ በሚተላለፈው ምድያ በደንብ እከታተል ነበርኩት ፡አንድ ነጥብ እንኳን አላስቀረም ጥልቅ ገብቶ ነው የበረበረው ሳምንት ምሉ ተከታትየኣለሁ ያንተን ቀጥልበት ፡ ሌሎች ምድያ ግማሻቸው ድብልቅልቅ ትንታኔ ያዛባሉ
@AshuMiraf
31 минут бұрын
ተጋትሮ ተራዳ የአለምነህ ስም ይመስለኝ ጀመር ከነአባቱ ስም
@bulchadereje5625
Сағат бұрын
አለም እኔ ግን ያህያ በእስራኤል ሱፐርቪዥን ውስጥ ባለች ከተማ ያውም ሚኒተሪ ለብሶ መንቀሳቀሱ ተራ የውጊያ ስልት እንደሚከተሉ አመላካች ነዉ ስለዚህ ሀማስ እስራኤልን ሊገዳደር የሚችል አይመስለኝም ።
@solomonmamo6602
52 минут бұрын
Alemineh my lovely.you explain it so testy to hear that. Yes sinwar make hard for one year in israel. But he get the end of the road.
@TesfawGiorgise
Сағат бұрын
ለእስራኤልማ በተለየ መልኩ የተሰጣት ጥበብማ አላት ከራሷ ቢቻማ አይደለችም😮
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@TesfawGiorgise በፍጹም
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
ወደዳችሁም ጠላችሁም አላ አቅሷ መስጅድ ከወራሪዋ ነጻ ይወጣል❤ ፍልስጤማውያንም በደም በአጥንታቸው ሀገራቸውን ከወራሪዋ ያስመልሳሉ ኢንሻአላህ ❤
@MunaEbrahim-w4m
2 сағат бұрын
ኢሄማ ግልፅ ነው ቢመራቹም ዋጡት በስተመጨረሻም ድሉ ለሙስሊሞች ነው
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@بنتسيد-خ3ز ሄዳንሁ ልትዋጉ ነዉ????
@addiszemen1637
Сағат бұрын
መጀመሪያ ሀገርህ ላይ ያጣኸውን ነፃነት አስመልስ በአግባቡ በቀን 3ጊዜ ተመገብ
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@addiszemen1637 እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ ሰላም ነዉ እኛ ጋ ለእስራኤል ግን ድል እንዲበዛላት እደግፋታለሁ
@TigistTena-o8w
2 минут бұрын
እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ጠላቶቻቸው ሁሉ በፊታቸው ይወድቃሉ ድል ለእስራኤል!!!
@CABTL-mc7dk
2 сағат бұрын
እንዴ አምላካችን ፈጣሪያችን እግዚአብሔርቅን ፈራጅ 'ኮ ነው። ሲኒዋርና ጓደኞቹ የራሳቸውን ጀብዱና ክብር ......ለመገንባት ያስፈጃቸውን የንፁሐን ደም ከተደበቀበት ጕድጓድ እየተክለፈላፈ ወጣ ሞተ። የሚኒያሳዝኑኝ በማይረባ Ideology ጭዳ የሆኑ ንፁሓን ናቸዉ። ለሌ ሎቻችንም ትምህርት ሊሆን ይችላል።
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@CABTL-mc7dk በትክክል
@Yared-w2y
Сағат бұрын
ሄደ ወደ ሚስቶቹ ሄደ😂😂 ምስኪን ሲንዋር😂
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
ጀግንነት እኮ ፍልስጤም ምድር እንደ አሸዋ የበዛ ነው ቤተሰቦቹ በወራሪዋ ተፈናቅለው በመጠለያ ተወልዶ አድጎ ቤተሰቡን ያፈናቀለን ወራሪ ወደ ጀሀነብ ልኮ እሱ መሞት በዚህ ያልተቀና በምን ይቀናል በቀልማ ይኑር ሺ ሲነዋሮች አሉ አትሰቡ የወራሪዋ ደጋፊዎች
@yosefeshetie7289
Сағат бұрын
የሰይጣን ቁራጭ፣ ማንም ይምጣ ማን ይደመሰሳል። ንገረው እንዳይረሳ 7 ደናግሎችን እንዲቀበል ክክክክክ
@Yared-w2y
Сағат бұрын
አይዞህ😂 በ እውነት ሀዘን ከባድ ነው ግን አትዘንለት እዛ 72 ሴት ሊዠልጥ ነው የሄደው😂😂
@alexanderhaileyesus3455
Сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂
@aviayanaw4167
2 сағат бұрын
የእስራኤልዎያን ደም ተመለሰ እግዚአብሔር ይመስገን
@SolomonFenta-r7m
45 минут бұрын
አወ አሁን የደስታችን ቀን ነዉ ጠላታችን አሁን የሉም
@aloaloaloo3497
2 сағат бұрын
እኛ ሙስሊሞች እስራኤል ጠላታች አለመሆና ቆይቶ ቢሆን እየገባን ነው አልቅሳ መዝጂድ ጋ ችግር ቢኖራት ድሮ ነበር እምታፈርሰው አክራሪ የሺሃ ሙስሊም ተላላኪ አንድበአንድ ታስወግድ ወላሂ ኢስላም ሰላም ነው ኑፁሃን ሚስሊም አስፈጁ😢
@mekaahmed4738
2 сағат бұрын
ነው ወደራስህተመለስ አላህፍራ. ካህዶች ወዳጅሁነውን አያውቁም ወደፊትምምአይሆኑም የፍልስጤሞቹ.ደሞ ሽአ አይደሉም አረጋግጦማውራት ይሻላል ረመዷን ሲገባ አቅሷመስጅድ እየገቡ እሚያደርጉትን አላየህም የእስራኤል ወታደሮች
@aloaloaloo3497
2 сағат бұрын
@@mekaahmed4738 ኢስላም ሰላም ነው። ቁኡራአን እረዱ ግደለሉ አጥፍታቹ ጥፉ አላለም ገሎ ደፍሮ አሸባሪውን ሸሂድ እየተባለ ኡማው አጥፊ አረጋቹ የፊልስጤን ከኢስራኤል ጦርነት የእምነት አደለም።
@aviayanaw4167
Сағат бұрын
ትክክል ሙስሊሞች ለሰው ልጅ ሰላም ነዉ ሚሚኙት። ሺዓዎች ግን ለሰላም ጠር ናቸዉ
@aloaloaloo3497
Сағат бұрын
@@mekaahmed4738 የቁራአን አስተምሮት የነብዩ መሀመድ ሰለላአው አለይወሰለም ሀድሲ ላይ የሌለውን አጥፍቶ መጥፋት አሸባሪውን ሲገደል ሸሂድ እያላቹ ሙስሊሙን ኡማ የጥፋት ና መጥፋት በመስጂዶች እያስተማሩ አስፈጂቱ እስራኤል ከሙስሊ ችግር የላትም።
@Ades-zi2sw
3 минут бұрын
ሙስሊምአይደዳደህም አይሁድ ነህ
@markosabere6010
26 минут бұрын
ዛክ ሲራክ ይመስለኛል
@abdulwekilahmed660
28 минут бұрын
Derty corner
@TekalignBadege-g8i
2 сағат бұрын
አለም እንኳን ደስ አለህ !!!
@IGy-rf7zl
2 сағат бұрын
ጀግና ነው ጦር ሜዳ ላይ ነው የሞተው
@meselechfeyessa1226
Сағат бұрын
😭😭😭😭😭ጀግናው 40ሺዎችን አስበላ እኮ😭😭
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@IGy-rf7zl ተደብቆ ሲቁለጨለጭ ነዉ እንጂ
@mekonnendebel2570
Сағат бұрын
God's work is enormous. Hamas is being dismantled!!
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
ሌላ መሪ ተክተዋል ጀግኖቹስ ይብላኝ የለወራሪ😂 ከወረረች ጀምሮ ሰላም አግኝታ አታውቅም ወደፊትም አታገኝም🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹🇵🇸🇪🇹
@mesfintesma6289
2 сағат бұрын
😂😂😂 አንች ነሽ የተካሽው😂
@abebaseyiume8949
2 сағат бұрын
የእናንተ እምነት እርግማን ነዉ የሚያስተምራችሁ እስራኤል ግን በእግዚአብሔር የተባረከች ናት ጠላቶቿን እየፈጨች ትቀጥላለች
@ZennaalemayehuEshete
2 сағат бұрын
እሥራዔልን የሚጠብቅ ፈጣሪ የት ሔዶ ? የዐብርሐም፣ የይሥሐቅ፣ የያዕቆብ፣ የሺሕ ነብያት ዐገር ናት፣ ጥበቃው ከላይ ነው።
@MunaEbrahim-w4m
2 сағат бұрын
@@abebaseyiume8949የምን ፈጣሪ እናንተ ጌታ ምትሉትን አፈር አስግጣ ቀብራዋለች
@AaA-bp4qj
Сағат бұрын
3ቀንአይቆይም😂😂
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
ለማንኛውም ወራሪዋ ወደመጣችበት መሄድ አለባት 🇵🇸🇪🇹
@AaA-bp4qj
2 сағат бұрын
😂😂😂ሜስኬን
@kidistabatasswe7276
2 сағат бұрын
😂😂😂 ምስኪን ሀምዛ የሚባል ጥሩ ወንድም አለኝ እና እነዚህን ቱልቱላዎች አንድም ወራሪዋ ከገደለች እኔ ክርስቲያን እሆናለሁ ሲለኝ ነበር 😂😂😂 ከምር እኔ አንገቴን ልድፋ ተሸማቀቀብኝ ወንድሜ እስቲ በልኩ ሁኑ እኛም ...😅😅😂😂
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@بنتسيد-خ3ز ታላቋ እስራኤል ገና ትስፋፋለች
@Yared-w2y
Сағат бұрын
እይዞህ😂😂 አህ በለው አስኪ አልቅስ ይውጣልህ😂
@benben3820
46 минут бұрын
ድል ለፋኖ
@SaeidWasi
2 сағат бұрын
አለምነህበውነት ከድስታህየትነሳ ፍክትብለሃል አይየስውልጅ
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
አለምነህ ነገሩን የጀመረው ሲነዋር ሳይሆን ወራሪዋ ከ76አመት በፊት ነው የፍልስጤማውያንን ሀገር መውረሯ ሳያንስ ስታፈናቅል ስትገድል ስታስር ያኔ ነው የተጀመረው እንጅ ኦክቶበር 7አይደለም።
@kidistabatasswe7276
2 сағат бұрын
ከጅምሩም እኮ ቦታው የእስራኤል ነው ከዛው መሬት ነበር በአለም ላይ የተበተኑት በናዚ ግዜ እንዴት ፈላሻዎች ወደ ኢትዮጵያ እንደመጡ ታውቃለህ ? አላስቃ መስጊድ ቤተመቅደስ እንደነበርስ ታውቃለህ? የዳዊት ከተማስ እንደሆነ ታውቃለህ? ወደመሬታቸው እኮ ነው የተመለሱት‼️
@debele6478
8 минут бұрын
ያንተ ቁራን ላይ ያለችው እስራኤል ካርታዋ ምኑጋር ነው
@BlineBline-q6p
Сағат бұрын
Alemenehe1gaa❤❤❤
@samavi4725
Сағат бұрын
አለምነህ ዋሴ እስራኤል አገር በነበረበት ጊዜ የሚያሳክመው አይሁድ አጥቶ ጠቁሮና ጠውልጎ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እና ክርስቲያኖች ገንዘባችንን አውጥተን አሳክመን ነፍሱን አትርፈን ዛሬ አገራቸውን በተቀሙና ጭፍጨፋ በሚፈፀምባቸው ህዝቦች ላይ እንዲሳለቅ ያደረግነው። ዛሬ በፈገግታ ነው የሚያወራው ምክንያቱም የሞቱት ፍልስጤማውያን ስለሆኑ ። አይሁድ ቢሆን ኖሮ በሃዘን ተውጦ ነበር የሚያወራው ።
@BeleteMuleta-sb2xs
Сағат бұрын
ኤረ አለምነ ስፖርት ስራ በጣም ወፈርክ
@Anonymouseab
2 сағат бұрын
kum ngr stastelu mn yimeslalu hulet jil
@HopeRight-x7n
2 сағат бұрын
Che Guevara ke enezh ashebarywoch gar atedemerew viva Israel ❤❤❤❤❤
@sechuachiset4945
2 сағат бұрын
አረ ማስታወቂያው አዛ እያረገን ነው ....... tv ላይ ራሱኮ ይህን ያክል የለም ፣ ከብሩ ይልቅ እኛን አክብር
@yenayena8676
Сағат бұрын
እባካችሁ የምትችሉ. ሱፐር ግን ክስ ስጡ ተባረኩ
@habeshaw489
2 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉
@jesusislord288
Сағат бұрын
እሱ ያለበት ህንፃ መጨረሻ በድሮን ተመቶ ነው የተገደለው
@ኢትዮጵያዊ-ጐ7ጠ
40 минут бұрын
እንካን ደስ አለህ አለም ነህ አንተ እውነተኛ ፋላሻ ነህ እስራኤል እንዳንተ ያለውን መውሰዳ ልክ ሰርታለች አይሁድ እንካን ሲንዋርን እየሱስን ገለው የለም ምን ይገርማል የእየሱስ ደም በኛም በልጅ ልጆቻችንም ይድረስብን ነበር ያሉት እስኪ እንይ እምነታቸውን
@Amen-o1t
11 минут бұрын
የታገናኘውን ሃሳብ እንኳን አታውቀውም እንዲሁ ለእስራኤል ያለህን ጥላቻ የመግለጫ መንገድ ፍለጋ😢 ግን ምንም አይገጥምም።
@tagesselarebo8781
Сағат бұрын
👍
@حياهبوبا
Сағат бұрын
አለም ነህ የሰው መሬት ቀምተህ የሰው ሀገር ቀምተህ የምትኖር ይመስልሀል ትንሽ ጠብቁ ታያላቹ የፈጣሪ አሸናፊነት ይበልጣል አገሰስ ነህ ሀጠራው ፈላሻ ደም አልቅሱ
@DanielDubale-s2e
Сағат бұрын
አንጋፋው ጋዜጤኛ አለምነህ ጂም አዘውትር እባክህ ቶሎ እንዳታረጅብን😅 ደግሞ ሳዳም ሁሴንና ኢራቅ ከአፍህ ጠፍቶ አያውቁም😅
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
አቤት መታደል በክብር መሞት አስባችሁታል 22አመት በእስር ሲያሰቃየው የነበረን ወራሪ ወደ አቡ ለሀብ ልኮ ሲሰዋ😮
@kidistabatasswe7276
2 сағат бұрын
😂😂😂😂 የውሻ ሞት ነው የሞተው የህፃናት ሞት ምክንያት ሴጣን የሆነ ሰውዬ‼️ ደሞ ወራሪ ኚኚኚኚ ይባልልኛል አንዳቸውም በነፉት ጡሩንባ ልክ አልሞቱም በፍረሀት ከምድር በታች ሲሽሎኮሎኩ ነው የሞቱት‼️ ትው እንጂ ወገን ክፉ አታናግሩን😂
@MunaEbrahim-w4m
2 сағат бұрын
በጣም እንጂ መታደል ብቻ እነሱ ኢሄ መች ይገባቸዋል አይሁድም የአይሁድ በጎችም እሱ ሸሂድ ነው
@meselechfeyessa1226
Сағат бұрын
@@MunaEbrahim-w4m😂😂😂😂😂
@ከቤጎምላሌ
Сағат бұрын
ኢሳያስ ስለ ያህያ ሲንዋርን ሞት ስትገልፅ በጣም ደስ ያለህ ትመስላለህ፣ ምነው?
@Robikine
2 сағат бұрын
አይ መጨረሻው ሲንዋር አጓቴ ነበር
@abebaseyiume8949
Сағат бұрын
@@Robikine ያሳዝናል
@sebleweldetencay6080
Сағат бұрын
አንተ እኮ ትምህርት ቤት ነህ። ለምንድን ሽልማት እንደማይሰጥህ አይገባኝም።
@widadkemal4376
2 сағат бұрын
አለም ምነው ምነው የሩስያን ጦርነት ረሳህ እባክህን እባክህን በየቀኑ አቅርብልን. ዊዳድ ከጅማ
@Favor3
2 сағат бұрын
Le Alem Hulu selam yehune
@Johnshewa-nr1iu
Сағат бұрын
ጋዳፊ የሞተው ቤንጋዚ ሳይሆን ሰርጥ ነው የትውልድ ቦታው
@rahelligedion511
52 минут бұрын
The God of Israel is great Well done israel
@fitsumwelday8229
Сағат бұрын
በቃ እስራኤል ተሸንፋለች በአፍህ ምን የምታስተካክለወ ነገር የለም ::
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹
@HaileMeseret-m3r
2 сағат бұрын
🇮🇱❤️🇪🇹❤️🇮🇱❤️🇪🇹❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@Mohammedredi-mf5lz
58 минут бұрын
Yaya Sinwar Jagina Ya Nasanet Tagayi Israel Tixafalechi
@birukanmelesa2288
2 сағат бұрын
ሲኖር እንደ አይጥ ሲሞት እዳይጥ በቃ እንደዚህ ነን ማንም ከእኛ አያመልጥም ምንም ጊዜ ቢወስድ እስራኤል ጠላቷን አሳዳ ነው የምታስወገደው እስራኤል ስምሽን ስጠራ በኩራት ነው❤
@MunaEbrahim-w4m
2 сағат бұрын
ለዛ ነው ጌታ ምትሉትን ፍጡር አሳዳ የወቀጠችው እንጨት ለይ ለጥፋ
@emebetzewde7492
Сағат бұрын
@@MunaEbrahim-w4mባለጌ አንችም አለሽ መቶ ሚስት ያለው መሀመድ የሆነው አምላክሽ
@hayatmehdi9387
Сағат бұрын
የኔ ወንድም ሲንዋር የወታደር ልብስ ለብሶ ሶፋው ላይ ደቅ እንዳለ መሞቱን አላየህም መሰል በርግጥ አይነስውራን አያዩም አለም ላይኮ አንተ ያወራከው ወሬ ሀሰትና የአይሁድ ቅጥፈት መሆኑን ሞቶ እንኳን አላስተረፋቹም አዋረዳቹ ውርድ ሁላ
@Yared-w2y
Сағат бұрын
@@MunaEbrahim-w4m እሱ ለኛ ሀጥያት ሲባል የተከፈለ በ አግዚአብሔር ፍቃድ የሆነ ነው። አንቺ ገነት ገብተሽ እንኳን አገኛለው ምትዪው ደስታ ከ 71 ሴቶች ጋ መበዳት ነው😂😂 ተሳሳትኩ እ😂😂
@Yared-w2y
Сағат бұрын
@@hayatmehdi9387ሄደ ወደ ሚስቶቹ ሄደ😂😂😂
@JemalTemam-j7l
Сағат бұрын
sarkozi
@LinaLina-x1s
55 минут бұрын
🙏🙏💕💕tnx
@HanamariamHana
2 сағат бұрын
Alem atechekul seber menamen atebel widefit yemetayaw yehonal motu yalkachewon
@abebaseyiume8949
2 сағат бұрын
ልታነሷቸዉ ነዉ???????
@Bini-e8v
2 сағат бұрын
Where is sin + war = sinwar died 17/'24 ? 💪🇮🇱✈️💪🇮🇱✈️💪🇮🇱✈️
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
Сағат бұрын
UAE runs Ethiopia 🇪🇹 Oromuma doesn’t have nothing them self. UAE 🇦🇪 using them to destroy Ethiopia.
@EchelonOmega
Сағат бұрын
አለምነህ። ለምንድነዉ ኢሳያስ ከፍትለፊትህ ተቀምጦ በዚህ ልክ በከፍተኛ ንቀት የምመለከትህ? አንተ ከእርሱ ታንሳለህ እንዴ? በጥፊ አታላጋዉም፣ የቡርክና ፋሶ ባንድራ እስኪታየዉ ድረስ።
@hjxjdnxnc9403
2 сағат бұрын
🇺🇲👎🇮🇱👎🇧🇴👎⛪👹⛪👹
@HaileMeseret-m3r
2 сағат бұрын
🕋👹🕋👹🕋👹🕋👹🕋👹
@HaileMeseret-m3r
Сағат бұрын
😤😤😤Islam👹👈
@HaileMeseret-m3r
Сағат бұрын
IDF💪💪💪💪
@meselechfeyessa1226
Сағат бұрын
🐒🐒🐒🐒🐒😂😂😂🐒🐒😭😭😭
@AaA-bp4qj
Сағат бұрын
ሙሀመድ እናሲንዋርይጋቡ😂
@jemalmm2756
2 сағат бұрын
የእስራኢል መጥፋት እሩቅ አይሆንም አላቅሳ ነፃ ይወጣል ኢሻላህ
@meselechfeyessa1226
2 сағат бұрын
😢😢አሁን እኮ ኢዝቦላ እያለቀነው !!!!
@meri24242
Сағат бұрын
ያያ ሲንዋር ሳይሆን ስሙ ያህያ ሲንዋር ነው
@mngscklo624
2 сағат бұрын
ዘገባዎችህ ሁሌም ፍትህ የጎዳላቸው እየሆኑ መጧል
@מסרק
Сағат бұрын
አትስማ
@BetyBety-n3t
Сағат бұрын
Eseye lsreal telatochesh tenkotakotulesh gena lslamic tererists zerachwe yetefal
@jesusislord288
Сағат бұрын
በወቅቱ ንኮላ ሳርኮዝ ናቸው
@حياهبوبا
57 минут бұрын
ሀገራችን ጀግኞች ሞተው ላት ነው የቆመችው አንተ እርጥ ሰሬ ፈላሻ ሀጠራው
@kukukuku6168
55 минут бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼🇮🇱🇺🇸🇺🇸🇺🇸💪🏼🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏼🎉🎉🎉🎉🎉
@hjxjdnxnc9403
2 сағат бұрын
🇵🇸✌️🥰🇵🇸🇵🇸💪💪
@tsagishkarem2667
Сағат бұрын
Aleme do you job alone please
@بنتسيد-خ3ز
2 сағат бұрын
ሞት ለወራሪዋ ሞት የማደጎ ልጇን ለምትረዳው ሞት ለወራሪዋ ደጋፊዎች ድል ለፍልስጤማውያን 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@demozdeboch4034
2 сағат бұрын
እየሄድክ 😂 ናስረላ 72 ድንህል ይዞ እየጠበቀው ነው ከዚህ በላይ ክብር የለውም 😂
@DTFNews
Сағат бұрын
ሞት ለፍልስጤም ሞት ለእስራኤል ጠላቶች ድል ለፅዮናዊቷ ከፈጣሪዋ የቃል ኪዳን ቃል ላላት እስራኤል
@birhanubirhanuadare9410
2 сағат бұрын
Esti ye ethiopian tenten
@BetewBetew
52 минут бұрын
አቤት ሲያስታዉቅብህ
Пікірлер: 203