KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ድንቅ ቆይታ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር
No video
Жыл бұрын
ድንቅ ቆይታ ከመምህር ተስፋዬ አበራ ጋር
Рет қаралды
18,295
werkeaferahu Assefa
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 178
@yetsomgize83
Жыл бұрын
ጀግና ክርስቲያን ማምህር ተስፋዬ አበራ ፣ ዘማኑን የዋጀ ጀግና! ሺዎችን ለንስሃ እና ስጋ ወደሙ ያበቃ ተፋላሚ መምህር እና እረኛ! ዘመኑ ይባረክ!
@HiwotBelachew-hg2st
Жыл бұрын
መምህር ተስፍይ እድሜ ላንተ ቤተክርስቲያን መሄድ መፀለይ ጀመርኩ መስገድ እንዲሁም ያለኝ የውስጤ ሰላም ተባረክልን አቶ ወርቃፈራሁም ዘመንህ ይባረክ የአንተንም ትምህርት እከታተላለሁ
@nebubaye4592
11 ай бұрын
መምህር ተስፍየን እንዴት ላግኛቸው?
@roosvandermee6678
Жыл бұрын
ወርቅ አፍራው ትምህርትህ በጣም ነው እምወደው በራስህ KZitem ሰለ መጣህ ደስ ብሎኛል እምንወደው እምናከብረው መምህራችን ስለ ጋበዝክልን እግዚአብሔር ያክብርልን በ መምህር ተስፍዬ ነው ወደ KZitem የተቀላቀልክኝ መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህልን ❤ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሐዊ መታስቢያ ክብረ በአል አደረሳችሁ ምእመናን
@user-ce4gj6lt8n
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ሁሌም ሞገሱን ያብዛልህ በሁኑም ነገር ይባርክህ እንወድህ አለን ያንተ ተማሪ ❤❤❤
@bestofever18
11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@bemnethailu1663
11 ай бұрын
አረ ምኑጋር ነው ያለው ዩቱቡ የመመህራችነ ? ንገሩኝ
@user-ce4gj6lt8n
11 ай бұрын
@@bemnethailu1663 መምህር ተስፋየ አበራ ገጠመኝ ብለሽ ዩቲብ ሰርች አርጊው ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ብለሽ ሁሉቱንም ታገኝው አለሽ ወይም ገጠመኝ ብለሽ ስትፅፊ በቀጥታ የመምህር ነው
@user-vj6ng8ce7w
11 ай бұрын
@@bemnethailu1663ገጠመኝ ብለሽ ብለህ ፃፊ ይመጣልሻል
@etenatalemay4948
11 ай бұрын
@@bemnethailu1663ገጠመኝ ፣መምህር ፣ተስፋ ፣አበራ ፣ብለሽ፣ግቢ፣እህቴ
@tesgeredawolde4522
Жыл бұрын
🎚መምህር ተስፋ ሥላሴ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ዘርፈ ብዙ ትሁት ሰው አክባሪ ነው :: መድኃኒዓለም ድካሙን በብርታት ይለውጥለት ዘንድ የዘወትር ፀሎቴን ለሥላሴ አደርሳለሁ :: በትምህርቱና በገጠመኞቹ ብዙ የጠፉ በጎችን ወደ ቤታቸው መልሶ ከክርስቶስ የተሰጠውን ግዳጅ እየተወጣ ይገኛል :: ዛሬ በጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ ቻናል እንግዳ መሆኑን አስቀድሞ ጋብዞን እንግዳ ሆኖ በመቅረቡ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🤲ውይይቱ ህዝብን ለማንቃት የተደረገ ነበር በርቱ የሰማ ላልሰማ ያሰማ ::
@temnt
Жыл бұрын
መምህር ተስፋየ የኔ እንቅ መምህር የመምህር ተስፋየ ተማር ነን ተልከን ነዉ መምህራችን ሉኮን 😊ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@eftah21
Жыл бұрын
❤😂😂😂እኮ አባዬ ልኮን 😂😂ትምህርት እንናዳምጥ😂😂❤❤❤የኔ ዕንቁ መምህሬ❤❤❤❤
@alemaztube
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤ እኔም በእለቱ አልነበርኩም አሁን አይቼ ነው ዘገይቼ ብሆንም የመምህር ምለእክትሰምቼ ነው እንደ መምህር ተስፋዬ አበራ አይነቶችን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-jj1fy4op3t
11 ай бұрын
መምህሬ እውነት እልሀለሁ የዘመናችን ሙሲ ነው ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን ከመምህራችን ጋራ ጥሩ ውይይት ነበር እናመሠግናለን ሁላችሁም ሰብስክራይብ እያረጋችሁ የመምህሬ ተስፋዬ ተማሪዎች ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏
@sinteteshome6678
Жыл бұрын
ወርቅ አፈራው በጣም ነው የማደንቅህ ሀሊታላይ እከታተልካለው በርታ በራስክ ዩቱብ ስለመጣክ ደስ ብሎኛል መምህር ተስፋዬ ጠቁሞን ነው ወደቤትክ ጎራ ያልነው በርታ👍👍
@user-op5gh2hn6j
Жыл бұрын
እኔም
@Maria_Henock
Жыл бұрын
በስላሴ ስም እናንተን የመሰለ እንቁ ወንድሞች ማየት እንዴት ደስ ይላል!።
@zewdhabte6585
Жыл бұрын
ወርቃፈራሁ በርታ ትክክለኛ ሰዉ አግኝተሃል መምህር ተስፋዬ መፍትሄው ጭምር ስላለ በርታ ምንድነዉ ማድረግ ያለብን የሚለዉን ? መልስ ለማግኘት እያንዳንዳችን ወደ ኋላ ከቤተሰቦቻችን የመጣብንን አዉቀን ንስሀ መግባት፣ሱባኤ፣መጾም፣መጸለይ፣መስገድ፣ መቀጥቀጥ መፍትሔ ነዉ።(ከመምህር ተስፋዬ ትምህርት ያገኘሁትን ነዉ)
@user-sh6zn2zf8g
Жыл бұрын
ሁለቱ እንቁዎች በጣም ነው የሚወዳችሁ መምህር ተሰፋዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤የኔ ውዴ መምህር
@adbarungatu2820
Жыл бұрын
እኔም የምምህር ተማሪ ነኝ እጅግ እናመሠግናለን መምህርን ሰላቀረብክልን ደጋግመህ እደምትጋብዝልን ተስፋ አደርጋለሁ በርታ ወንድማችን
@eyerus9893
Жыл бұрын
አቤት የመምህር ፍሬዎች ደስ ስትሉ በእውነት ከሀገራችን ተመልሰን የምምህርን ድካም እምናቀል ያድርገው ኮሜቶችየ አመብወዙሀን ሀገራችንን ሰላም አድርጎልን የልባችሁን መሻአት አመቤቴ ትፈፅምላቸሁ በእውነት የኔ እንቁዎች እዎዳችሁ አለሁ🙏
@jeenajeena6909
Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህሮቻችን እኔ የመምህር ተስፋየ አበራ ተማሪነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቤተሰቦቼ ቃለሂወትን ያሰማልን በርቱ ❤❤❤
@nebubaye4592
11 ай бұрын
እባክህ መምህር ተስፍየን እንዴት ላግኛቸው ?
@jeenajeena6909
11 ай бұрын
@@nebubaye4592 ኤፍታህ ተስፋስላሴ አሁን Live ገብታል ቀጥታ ደውይ
@biskutgr
Жыл бұрын
መምህርዬ የኦርቶዶክስ ጀግና በጤና በሰላም ሺ ዓመት ኑርልን እንደአንተ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
@helenkfile6444
Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር ተስፋየ ባተ ትምህርት ምክንያት እኔ እና በዙርያየ ያሉትን ሰዎች እንቁ የሆነች ተዋህዶ እምነታችን አወቀናታል እንዲሁም ወደናታል
@adoniadoniadoni108
Жыл бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ፫ ። መምህርዬ ጋሽ ወርቅአፈራውና እኛን ወላዲተ አምላክእ ለንስሐና ቅዱስ ቁርባን ታብቃን አሜን ፫ ።
@sabaghumbot5485
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወርቅአፈራው በእውነት በጣም ትልቅ ሰው ለህዝቡ የምትጨነቅ የጠፋውን ትውልድ ለማንቃት ትግል እያደረክ ነው የበኩልህን እየተወጣህ ነው በርታ ።ትዝ ይልህ እንደሁነ ሰናይትን የጭን ቆስል ባለታሪክ ባነተ ቻናል አይቻት ይገርምሀል እስከ የህይወት ህልፈቱ ከአጠገቦ ነበርን እና ስጋዋ የትም ወድቆ እንዳይቀር ቤተሰቦቾን አግኝተን በክብር ለመቀበር እድል አግኝታለች ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት እና ለመልካም ነገር እንድናደርግ ምክንያት አድርግህናል እግዚአብሔር ይመስገን ። ዛሬ መምህራችንን ስለ አቀርብክልን በጣም እናመስግናል ለወጣቱ ነፍስ መዳን ምክንያት አያደረገ ያለ ወጣት ነው እድሜና ጤና ይስጠው በሚቀጥለው መምህር ግርማ ወንድሙን አቅርባቸው ለብዙዎቻችን የመዳን ምክንያት ናቸው ።
@user-xn8rm1xd5r
Жыл бұрын
እኔም የመምህር ተስፋዬ አበራ ተማሪ ነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህርዬ ሁሌም ሞገሱን ያብዛልህ
@ua21s24
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለአለም ሕዝብ ልብን ይስጠን መምህረ ቃል ህይውይ ያስማልንአሜን፫
@meareggebre5532
Жыл бұрын
እንካን ደሕና መጣሕ እንቁ መምሕራችን መምሕር ተስፍየ ከነመላ ቤተሰቦችሕ እድሜና ጤና ይስጥሕ ዉድ መምሕሬ
@adetemaeryam6889
11 ай бұрын
በሁሉም ነገረ የረዳችሁና በጽናት ነገሮችን በተለያዩ እንቅፋ የሚያጠምዷችሁ ወጥመዳቸውን እየበጣጠሳችሁ ለዚህ ሰአትና ጊዜ እንድት ደረሱ ክፋትና አመጻ በበዛበት ኃይልና ሞገሰ የሆናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ አማኑኤል አባቴ ክብርና ምሰጋና ይደረሰው አማኑኤል እግዚአብሔር ከእኛ ጋረ ነው መለት በመሆኑ አዎ የአባቶቻችን አምላክ ከዘለዓለም እሰከ ዘለአለም ከእኛ ጋር ነው ወንድማችን ወርቃፈራሁ አሰፋና መምህራችን መምህር ተሰፋዬ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በርቱንል ጠላት ሴራው እንዳይሰማ ኔትወረኩን ቢያቋርጥም በእግዚአብሔር ቸርነት መስማትችን አይቀርም አለቀረም ዘማናችሁ ይባረክ
@guhatsewenmaryam1273
Жыл бұрын
በስሙ የተሠዬመ ወርቅ አፈራሁ በጣም የልብ ሰው ናችሁ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣምነው የማከብራችሁ። ወርቅ አፈራሁ በግልህ መምጣትህ በጣም ጥሩነው። መምህርተስፋ ብቻውን ስለሚሰራ ለህዝቡ በደንብ አድርሷል አድኗል።
@hiwi-21216
11 ай бұрын
የኔ እንቁ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ለውጥ በመንፈሳዊ ህይወቴ አግኝቻለሁ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን እንድንነቃ አድርጎናል መምህሬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@asterasefa3076
Жыл бұрын
መምህር ተሰፋዬ ከምን እንዳወጣህኝ አታውቅም ኑርልን እኛ የአንተ ተማሪዎች በጣም እንወድሀለን ገና የአለም ሚድያዎች ከንተ ብዙ ይማራሉ ኑርልን
@hannadesalegn5793
Жыл бұрын
በጣም የምወዳችው መምህሮቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱ
@user-qq3oe9bu2d
11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ገና 17 አመቴ ጀምሮ እስካሁን ደረስ እከታታላችኋለሁ የኔ እቁወች ምርጥ ተማሬ እህታችሁ ልጃችሁንኝ አሁ23 ወጣት ነኝ እግዚአብሔር በዚ እንድሜዬ ከእናንተ ጋር ስላደረገኝ ደስተኛ ነኝ ተመስገን አምላከ እስራኤል🤗
@tsionpetros4979
Жыл бұрын
ሰላም ወርቃፈራው ሀሌታ ላይ እከታተልሀለሁ አክባሪህ ነኝ። እኔም የሰማሁት Noah's Ark ( ሻምበል) እና መምህር ተስፋዬ ጋር ነው በርታ Subscribe አድርጌያለሁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@blenmekonnen2861
Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር በአንተላይ ሆኖ ብዙ እውቀትን እንድናውቅ አድርገህናል ድንግል ማሪያም ከነሙሉ ቤተሰብህ ትጠብቅህ❤
@user-kq8hw9yb5f
11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቁም ነገር አዘል ትምህርት ነው ይልመድባች ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን በርታ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰
@rahelasfaw6451
Жыл бұрын
በመምህር ተስፋዬ ትምህርት ነፍሴ ሀሴትን አድርጋለች እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@mesi5527
11 ай бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘንህን ያብዛልክ ❤ ወርቅዬ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏
@mignote746
Жыл бұрын
ወርቃፈራሁ በጣም የምወድህ የማከብርህ ገዜጠኛ ነህ እንቁ መምህራችንን ስላቀረብክልን እናመሰግና ለን
@senayetzeethiopiatube8632
Жыл бұрын
ዋው የመምህር ልጆች ሰብስክራይቡን ሞላነው ደስ ሲል 👏👏 መምህራችን ዘመኑን የዋጀህ ሐዋርያ ነህ ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ጋዜጠኛ ወርቅአፈራሁ በፊትም የማደንቅህ የማከብርህ ሰው ነህ ጠፍተህ ነበር የት ሄደ እያልኩ ነበር እንዲህ በራስህ ቻናል በመምጣትህ ደስ ብሎኛል ሀሳብህን በነፃነት ትገልፃለህ ። በርቱልን በእናንተ ሰው እንሆናለን 💚💛❤
@alex-vg1oo
11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ እድሜ ላንተ ቤተክርስቲያን መሄድ መፀለይ ጀመርኩ መስገድ እንዲሁም ያለኝ የውስጤ ሰላም ተባረክል❤❤❤
@genetbekele8017
Жыл бұрын
ወርቃፉራው። በጣም ነው የምታቀርበውን ነገር የምካታተልክ። እግዚአብሄር። ይጠብቅህ አሁን ደግሞ መምህራችንን ስላቀረበከው እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤
@merryjon4888
Жыл бұрын
ወንድማችን ወርቅ አፈራው በጣም ምወድህ ማከበር ነህ በራሰ chanal selmetah ደስ በሎኛለ በ እዉነት መምህር ተስፋዬን ሰልጋበዝክለን ደሞ መልካም ነው እንግዲህ እግዚአብሔር ዘመናቺሁን ሁሉ ይባርክ ከክፉ ሁሉ ይሰዉራቺሁ በርቱለን
@kisanetgebremariam8555
11 ай бұрын
የመምሕረይ ተስፋይ ፍርወች👍👍👍👍ግበሩ
@user-sv1ti4ps5o
Жыл бұрын
የኔ ልዩ መምህር በመተፈልገዉ ልክ ፍራ ባለፈረም ከትላቱ ተሽያለዉ ፈጥር እንተን ሰለሰጠን የተመሰገነ የሁን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@alexmario1097
Жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀችሁ እንወደችኋላን❤
@user-op5gh2hn6j
Жыл бұрын
❤❤❤ ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር
@user-bg9bn9sb3v
Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ይባረክህ❤❤❤
@ayeytmareyamlij4958
Жыл бұрын
መምህርዬ❤ እግዚአብሔር አምላክ yetabeki ከና መላው ቤተሰቦችክ 🙏❤
@Angel-rg3xn
Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ በጣም የምወዳቸዉ ሰዎች አድላይ ስላገኘዉ በጣም ደስ ብሎኛልን እድሜከጣና ይስጣቹ ፈጣሪ መምህር ተሥፋዬ ከፈጣሪ በታች ታሪከይ ነቀየረ መምህነዉ ያገልግሎት ዘበንክ ይባርክልክ
@Kalkal21898
11 ай бұрын
❤መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ተለውጫለሁ .... እድሜና ጤና ይስጥህ❤
@amenamen9823
11 ай бұрын
ምመህርን ለመግለጽ ቃል ቢደረደርም አያልቅም ሺ አመት ይኑሩልን❤❤❤
@mimikalayu3737
11 ай бұрын
መምህር ተስፋየ ወንድማችን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እመብርሃን ትጠብቅህ
@user-zo9qk5gn8e
11 ай бұрын
የኛ እንቁ መምህራችን ቃል ህይውት ያስማልን ❤❤❤❤❤❤ስላማቹ ይብዝልን❤❤❤❤❤❤
@EKidane77772
11 ай бұрын
ወቅአፈራሁ እንኳን በእንደዚህ መልኩ መጣህ የፕሮግራምህ ተከታታይ ነኝ ዘመኑን ከሚዋጅ እና ሕዝብን ከሚያነቁ በጣም ጥቂት ወንድሞች አንዱ አንተነህ ፍሬአችሁ እንደሚበዛ ጥርጥር የለኝም ቀጥልበት የከበረ አገልግሎት ነውና። እኔ እሱ ባያውቀኝም የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ በሱ ትምህርት ብዙ አትፊአለሁ ። አብዛኛውን የእድሜ ዘመኔን ትክክል መስሎኝ ተጭበርብሬ ፕሮቴስታንት ነበርኩ በሎክዳውኑ ጊዜ የመ/ር ተስፋዬን ትምህርት በመከታተል ወደ ነበርኩበት ወደ ኦርቶዶክሴ ተመለስኩ ሴራው ሁሉ ገባኝ ዛሬ ላይ ባለሁበት አገር እየቆረብኩ ትክክለኛ ውን መን
@yeneneshadefres1764
11 ай бұрын
ወርቃፈራው ፕሮግራምህን ተከታትዬው አላውቅም መምህርን ስለጋበዝከው ከዚህ በኳላ አይሀለው እንደመምህር አስተማሪ ፕሮግራም ይሁን መምህርዬ እንኳንደናጠበከን ካንተቻናልውጭ በሌላቻናል ሳይህ ያለኝ ደስታ ምክንያቱም አንተን የሚጋብዝህመንፈሳዊህይወት በደንብ የገባው ስው አንተን ይወድሀል የትኛውም እምነት ተከታይይሁን አንተብዙየሚደመጥ ነገርአለህ ብዙያወቅህ ግን ምንም የማያቁ ያላወቁህ ድንቅ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ እድሜማቱሳላን ያድልልኝ ብዙእንንማርነው ይሀን የምለው ምርጥመንፈሳዊልጆችህን በውቀት በጸጋ ያሳድግልን ወንጌልን በተግባር እንድንኖር የምትደክም የጎዳናተዳዳሪው ሴተኛ አዳሪው ወጣቱ እናቶች አባቶች ሀብታሙ ደሀው ስንቱ ስንቱ ባንተትምህርት ተለወጠ ቤትይቁጠረው የተረገላቹ በናታችሁ አመስግኑት ልታይልታይየማይል ብዙየሰራ ግን ብዙየማይተወቅ መምህር ነው አንተን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የምቶዳት እማፍቅር እማምላክ ትጠብቅህ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-mc2qb8fr5g
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የማከብርህ የምወድህ ወንድማችን ጋዜጠኛ ወርቅ በጣም እናመሰግናለን መምህራችንን በቻናልህ ስላቀረብክልን በበለጠ ደግሞ አብራችሁ በመስራታችሁ ደስ ብሎኛል እቁወቻችን ናችሁ እያነቃችሁን ነው በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-gi4tu4pj1s
Жыл бұрын
መምህራችን በርታልን ወንድማችን ወርቅ አፈራው እግዚአብሔር ያበርታልን
@tigistasefa7510
Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጸጋ ይጠብልን ከመምህ ተማሪ ነኝ
@bereketadmasu7936
11 ай бұрын
ይህ ድንቅ ትምህርት ነው። ወርቄ ወደ ፊት ሰፋ አድርገህ ይህን ርእስ ፣ በቪዲዮ መምህር ተስፋዬን ብታቀርበው መልካም ነው።
@kidistdibekulu4019
Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@Yenantwtube.
11 ай бұрын
እውነትም ወርቅ ያፈራህ ነህ ክበሩልን የተዋህዶ እንቁዎች።💕🥰💕
@fikradissemawegezabhertalk961
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@alemtsehaysesaysisay7144
11 ай бұрын
መምህር እንዲሁም ወረቅ ምረጥ ዉይይት ነበረ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ❤
@user-vj1ij1kt9o
11 ай бұрын
የመምህር ተስፋዬ ተማሪ ነኝ መምህር ወርቅአፈራው በጣም ነው የማክብርህ ልዑል እግዚአብሔር ይቅዳምልህ በምታደርገው ነገር ሁሉ በራስህ ስለመጣህም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእውነት መምህሯቻችን❤
@kidankidankidankidan7031
11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን
@rahelfesseha6595
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራቹ ላሰተማራቹን ሁሎም ለህይወታቸውን ጠቃሚ ነገሮቸን ለምትመግቡን ፈጣሪ እደሜና ጤናወን አብዝቶ ይሰጣል ን ❤❤
@habetamkassa3729
11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እደናተ ያሉትን ያብዛልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@EnatTube-cr9fj
11 ай бұрын
መምህሬ የኛ እንቁ የተዋህዶ ልጅ ❤❤❤ እንወድሀለን እግዚአብሔር በሞገስ ያኑርህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@emuethiopia2327
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ እውቀት ሰጣቹን መምህሮቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን🤲
@user-fy8mi5gk5r
Жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን የምኖዳቹው መምህር ኖቻችን ❤❤❤
@user-lx5ze6kf1c
11 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማሪያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን,በመቀጠል ወንድም ወርቅ አፈራዉ የራስህን ጣቢያ ስለከፈትክ ደስ ብሎኛል ከየኔታ ጀምሮ በምታነሳቸዉ ሀሳቦች ደስ ይለኛል እናም በየሄድክበት ስከተልህ ነበር አሁን ደግሞ እኔ ድንቅ ሐዋርያ ነዉ የምለዉ መምህራችን መምህር ተስፋዬ ከሱ ጋር ስለቀረባችሁ ደስ ብሎኛል ልኡል እግዚአብሔርን ያመነ እመ አምላክን ምርኩዝ ያደረገ አይሸነፍም በርቱ እመ አምላክ በመጎናፀፊያዋ ከነ ቤተሰቦቻችሁ ሽፍን አድርጋ ትጠብቃችሁ!!! አስረዘምኩት ይቅርታ?
@user-yy8fd8vt1i
Жыл бұрын
መምህራኖቼ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ
@user-yj8bm3dv1f
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tigistitigisti4792
Жыл бұрын
❤❤❤ መምህሬ ስላማችሁ ይብዛ ወንድማችን ወርቅአፈራው በርታልን አንተ ዘመኑን የዋጀህ ጋዜጠኛ ነህ በርታ
@EssentialEssential-uu9gb
11 ай бұрын
በጣም የመዉድው የኔታ ላይ ነበር የማዳምጠው ምን እዉቅት ሳይኖረኝ የሚነገሩት ነገር ይገባኛል በተምሰፁ ነው የማዳምጠው ዛሬ ደግሞ አብራችሁ ሰተሆኑ በጣም ብዙ ነፍስ ታታረፋላችሁ አባቶች❤❤😘 ቆየ ላዳምጥ ነው
@user-us1dc4cs1h
11 ай бұрын
መምህር፣እመብርሃን፣ትጠብቅክ የኝ፣እንቂ፣ምንኮራበት፣መምህራችን አንተን፣የስጠን፣እግዚአብሔር፣ይመስገን❤
@HfgGff-wu6oz
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@user-bn2yz1me4x
Жыл бұрын
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እደናተ ያሉትን ያብዛልን እመብርሃን ሞገስ ትሁናችሁ የራማው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል አይለያችሁ🙏
@Hiwet3589
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን
@tagesechbedasso4032
11 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@lchielyas3652
11 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን መምህር ተስፊዩ👏👏👏👏
@ameneengda52
Жыл бұрын
ወይኔ የኔዉድ መምህር ተስፋየ❤
@abeninat
11 ай бұрын
የመምህር ተማሪ ነኝ ወርቅአፈራው የግልህ የዮቱብ ቻናል እንዳለህ አላውቅም ነበር በርታ ሁላችሁም በርቱ እነሱ ከእግዚአብሔር ለመለየት ሲጥሩ እናንተ እኛን ስታነቁን ብዙ መከራ እንደሚደርስባቹ እንረዳለን ዛሬ ድሉየነሱ ቢመስላቸውም አሸናፊዎች እኛ ነን ምክንያቱም እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣልና!!! እግዚአብሔር ህዝቡን ለማንቃት በምትሠሩት ሁሉ ከፊት እየቀደመ ይደግፋቹ አለሁይበላቹ ከዚህ በላይ እንድትሠሩ ጥላ ከለላ ይሁናቹ
@mrkbemrkbe6748
11 ай бұрын
የመ ምኽሬ ተማሪ ነኝ ❤ ወድማችን ወርቅ አፈራዉ ❤እግዚያቢሔር አምላክ ስራክን ይባረክ ❤❤❤
@genetbekele8017
Жыл бұрын
መንህራችን ክብር ይስጥልን❤❤❤
@petrosabraham3181
11 ай бұрын
ትምህርታቹሁ በጣም ጠቃሚ ነው በተጨማሪ ደግሞ የሁለታቹሁም ትህትናና መከባበር በጣም አስደስቶኛል ተባረኩልኝ
@eftah21
Жыл бұрын
የመምህሬ ❤ተማሪዎች ❤አላችሁ ❤አባዬ ልኮኝ 😂ነዉ የመጣሀሑት😂😂😂
@abayneshkidanu6148
Жыл бұрын
😂😂😂 ማን ልኮኝ😮
@user-wd3ob9kh2u
11 ай бұрын
አቤት አታሳልፍም😂😂😂😂❤
@eftah21
11 ай бұрын
@@abayneshkidanu6148 መምህሬ ተስፋየ አበራ
@salmgetachew612
Жыл бұрын
እንቁ መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በናንተ ስንቱን የተሰወረ ሴራ አወቅን
@user-wd3ob9kh2u
11 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤😢😢
@konjo7249
11 ай бұрын
መምህሬ ተስፋዬ ጋዜጠኛ ወርቃፈራው ዘመናቹን እግዚያብሄር ዘመናቹን ይባርከው በርቱልን😍😍😍😍😍😍😍
@tsiyecherelij3709
11 ай бұрын
እሺ እንጠብቃለን ወርቅ አፈራው በጣም የምወድክ የማአደንቅክ ከሁሉም በፊት ቀድመክ ሙግቱን የጀመርክ 🙏🙏🙏መምህሬ ባአንተ ትምህርቶች ስንት እንዳአተረፍኩ እንዴት ለውጤን እንደማአሳአይክ አላውቅም ጊዜ ለኩሉ ገና ፭ወሬነው መስማት ከጀመርኩ ግን 👐👐👐👐👐 ብቻ በርቱልን እጅግ ነው የምወዳችሁ❤❤
@user-sh8cv1pg5b
11 ай бұрын
ግን እምለው ወርቅ አፈረው ማነው ሰም የወጣልህ እናትህ ናቸው ወይስ አባትህ እሚመስለኝ ድንግል ማርያም ናት የዎጣችልህ የአምላክ እናት ❤❤❤
@lidmek2127
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ እንቁዎች
@workietube3057
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን
@ehiteehitelema2067
11 ай бұрын
መምህር እንደዚ በተለያዩ ሚዲያዎች ስለምትታይ ትምህርትህ የመስፋፋቱም ሁኔታ ስለሚኖር ብዙ ነፍሳትን በዚሁ እግዚአብሔር ይታደግልን ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ
@yenyih
Жыл бұрын
እስከመጨረሻው ድረስ አንብበው ወርቄ ለዚህ ትወልድ በጣም ብዙ እንደደከምክ እና እንደለፋህ አውቃለሁ እኔ በየቀኑ የምፈፅመው ድርጊት እንኳ ሀጥያት መሆኑን ያወኩት በአንተ ትምህርት ነው ነገር ግን የምፈፅመውን የሀጥያት ድርጊት ማቆም አልቻልኩም ነበር በውስጤ አንዳች ሀይል ነበር በግድ ሀጥያት የሚያስፈፅመኝ እና ይሄ ሀይል የጥልቁ መንፈስ እንደሆነ እና እንዴት ማስወገድ እንዳለብኝ ደሞ ከመምህራችን ተስፋዬ ተማርኩ የስም ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን ሆንኩ ያ መጥፎ የሀጥያት ድርጊቴን ከአቆምኩ አንድ አመት አልፎኛል እና ይሄን ሁሉ ያወራሁት ስለጥልቁ መንፈስ ማስተማር በራሱ ጥሩ እውቀት ቢሆንም ከጥልቁ መንፈስ ስራ ለመዳን ግን በሀግባር የሚያስተምር መምህር ያስፈልጋል ብዙ ሰዎች የሚሰሩት ድርጊት የሰይጣን እንደሆነ እና ከእግዚአብሔር ፊት እንደሚያርቅ እያወቁ ሳይፈልጉ በግድ የጥልቁ መንፈስ በውስጣቸው ገብቶ ያሰራቸዋል ለዚህ መፍትሄ ደሞ የተግባር መምህር ያስፈልጋል ለዚህ ደሞ መምህር ተስፋዬ ዘመኑን የዋጄ ከጥልቁ መንፈስ ሴራ እንዴት መውጣት እንደሚቻል የሚያውቅ መምህር ነው ስለዚህ ሁለታችሁ በጥምረት ብትሰሩ ብዙ ሰዎችን በበለጠ ከጥልቁ መንፈስ ሴራ ማውታት ትችላላችሁ
@millionogbaledet5022
Жыл бұрын
Memhirachin ❤❤❤❤❤
@user-qb9cj4qg4t
11 ай бұрын
መምህር ተስፈዬ. ምንም እምነት የለኝም. ኦርቶዶክስ ነው ብዬ. በእውነት የሆነ የሚያመልከው ነገር ያለ: ይመስለኛል
@user-mv6pd5up2z
11 ай бұрын
መምህርየ❤ እንኳን ደህና መጣህልን እንቁችን
@mozarboygaming5014
11 ай бұрын
መምህራችን ❤❤❤ እንዲሁም ወርቃፈራሁ well come
@likereslan8459
Жыл бұрын
ጅግና ውድ መምህራችን እጅግ እንወድሀለን ኑርልን
@user-sh6zn2zf8g
Жыл бұрын
እኔም መምህር ተስፋዬ ላይ አየች ነው የመጣሁት
@user-rj7dr6ts9e
11 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ትምህርቱ አዳምጡ እውነት ነው ህይወታችሁ ይቀየራል
@hanajilcha8242
11 ай бұрын
ትንቢተ ሚክያስ ምሕራፍ 4 ላይ ስለ መጨረሻው ዘመን እያለ ይናገራል እሱስ እባካችሁ አስረዱኝ የመጨረሻው ዘመን ስለሚል እኔ እውቀት የለኝም ግን በ2012 ስለኢትዮጵያ በተጨነኩበት ጊዜ መፅሀፍ ቅዱሱን አንስቼ ስገልጠው ነው ያነበብኩት በሱ ነው የተፅናናሁት ስለሐገሬ ጉዳይ የበለጠ ከመምህር ብሰማው ደስ ይለኛል የኛ አንቂ መምህራችን
@ethiopiacountry5402
11 ай бұрын
መምህርዬ በርታልን ሚሥኪን ህዝባችንን አንቃልን ብንሞትም የእግዚብሄርን መንገድ አውቀን ነፍሣችንን ማትረፍ እንድንታደግ አድረገን ሥጋ ይበሠብሣል ነፍሣችንን እንድናድን እየረዳህን ነው ኑርልን እዱሜና ጤና ይሥጥህ
Пікірлер: 178