ከካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ብሩክ ጋር ተደረገ ቆይታ ሲሆን የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ አጀማመር ፤ ገበያዉ እነማንን በመሸጥ ይጀመራል ፤ኢንቨስተሩ እንዴት መዘጋጀት አለበት ፤ፋይናንስ ለማግኘት የሚመጡ ድርጅቶች ስለሚጠበቅባቸዉ ዝግጅት ፤ ሊኖር ስለሚችለዉ ስጋት እና መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ እና ስለገበያዉ ታክስ ስርአት ምን ይመስላል በሚሉት ጉዳዮች ላይ ሃሳብ አንስተዋል ፡፡
In today's Ethiobusiness segment, we interviewed Dr. Biruk, the Director General of the Capital Market Authority. Our discussion centered on the launch of the Ethiopian capital market, covering topics such as sellers, investor preparation, financing sources, and organizational roles. We also delved into potential risks, safety measures, and the taxation system applicable within the market.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Ethio_business
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
Негізгі бет ድርጅቶች ባንክ ሊሰጣቸዉ የማይችለዉን የብር መጠን እዚህ ማግኘት ይችላሉ /Ethio Business
Пікірлер: 33