KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
🛑 "አደፍርስ ብሎ ስም" ብጹዕ አቡነ ማርቆስ በሚሊንየም አዳራሽ
Жыл бұрын
🛑 "አደፍርስ ብሎ ስም" ብጹዕ አቡነ ማርቆስ በሚሊንየም አዳራሽ
Рет қаралды
59,295
Quanquayenesh Media
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 100
@hanamarem6300
Жыл бұрын
አባቶቻችን አቤት ማማራችሁ ግርማ ሞገሳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@genetdubei9894
Жыл бұрын
ተመስገን ደስስ ስትሉ ይቀድሰን ይታረቀን ያስማማን ድንግል በመሀል ትግባ አሜን፫❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን🙏♥️ብጹዕ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን♥️🙏♥️🥰🥰🥰
@ganigani1448
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@emamigashe6920
Жыл бұрын
😂😊
@hcjth1747
Жыл бұрын
አባቶቸ በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏💒💝
@zaharaza3316
Жыл бұрын
❤❤❤❤ በእውነት ላባታችን ቃለሂወት ያስማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን ❤❤በረከተዎ ይድረስን አባታችን አሜን
@guhatsewenmaryam1273
Жыл бұрын
እኒህ አባት እጅግ በጣም ደስ ይላሉ የሚናገሩት እውነቱን ነው የሚናገሩት ሀቅ ነው የሚናገሩት። ምስኪን ናቸው እወደድብለው አይናገሩም። በጣምነውየሚያስቁኝ። አደፍርስ በላቸው ናደው ተመቸኝሀሀሀ
@EmebetKetema-ss4ig
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከተዎ ይድረሠን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@abc12452
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገን🙏🙏🙏 አቤት ውበት መታደላችን! ገና እንበዛለን!! አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@sarafikir3286
Жыл бұрын
አባታባራችን በረከታቸው ይደርብን እግዚአብሔር አንድነትን ፍቅርን ይስጠን
@user-nn2sp3mv6m
Жыл бұрын
አባታችን አንድ በታቸው ሴጣፍጥ ❤ በማርያም
@mariyam..enate21
Жыл бұрын
አባቶቼ በረከታችሁ ይደርብን እድሜቸውን ያርዝምልን 🙏✝️
@qweqwe444
Жыл бұрын
በጣም እምወዳቸዉ አባት ንግግራቸዉ ደስሲል!!!!❤❤❤❤
@getahunyeshanbel5190
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ቃለህይወት ያሰማለን !!!
@user-dp5uq9qk3v
Жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏🤲💚💛❤Egzibher yimsegn abatochachn berketachu yiderbin AMEN 🤲🙏
@meherat938
Жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይደርብን ❤
@MerkebTsegaye-qv2vq
Жыл бұрын
እንደ ክቡር ዶ/ር አቡነ ኤርሚያስ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን አሜን !!!
@comcell3831
Жыл бұрын
በጹ አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ብራኪዎ ይድረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@atsedeaa7465
Жыл бұрын
እምዬ ተዋህዶ ሁሌም ከፍ ድምቅ ብለሽ ታይልኝ⛪❤🙏
@user-dn4yr5oo8j
11 ай бұрын
አ ባታችን እንወድዎታለን እንደእናንተ ያሉትን እድሜ ይስጥልን የሻሸመኔን ህዝብ ሲያገለግሉ እርሶ ስደት ሲሄዱ ህዝበ ክርሲቲያኑ ያለቀስው ያለቀስኩት የመንፈስቅዱስ አባታችን አሁን እኔ በስደት ነኝ ደስብሎኛል ለሃገርዎ ስላበቃሁ 🙏🙏
@mulug5598
Жыл бұрын
አሜን አሜን አባቶቻችን በረከታችው ይደርብን
@hiwigetachew6244
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@weryealinzejjgf811
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክቡር ይስፋ ለቸሩ መድሀኔአለም አሜን ለአባታችንም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@sarina-zs8io
Жыл бұрын
አባቴ 🙏🙏🙏🙏🌹
@ShemelesYizengaw-rk4qz
Жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@saharm119
Жыл бұрын
እረዥም እድሜ ላባቶቻችን እድሎኘችነን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር በወቅቱ ያልፋን አልመሰለንም ያሁሉመክራ ፈተና የመደሀኔለም ቸርነት አያልቅበትም ብዙወች አተን መጽናኛ አባታችን አቡነየርሜስን ሠቱናን እግዚአብሔር ይመስገን🇪🇹✝️🕯🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@etagegnehuwoldetsadik4057
Жыл бұрын
ብጽእ አባታችን በረከት ዎ ይድረስን
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
Жыл бұрын
አባታችነ በረከከተዎት ይድረሰን እንደዚህ ያለ አባቶችን ያብዛልን አደሜውን ፀጋወን ይሰጠልን
@negasenshew7085
Жыл бұрын
እኒህ አባት አቤት ላኀያቸው ፀጋቸው በረከታቸው እፁብ ድንቅ ያሰኛል ብፁዕ አባታችን በረከተዎ ይደርብን
@merikonjo798
Жыл бұрын
አሜንአአሜንአሜንአሜን❤❤❤
@merikonjo798
Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@GetuZigie-wq3wl
Жыл бұрын
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን
@TemechachawTsegaye-jj4iu
Жыл бұрын
አሜን
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
አሜን፫
@user-lw5qy9ob3e
Жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብን ኣሜን!
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫
@aminzrehun8214
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህም በላይ እንበዛለን ገና ቃለሕይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb1ox4vj9g
Жыл бұрын
አሜን 💖አሜን 💖አሜን 💖አሜን 🙏🙏🙏
@user-gy6li4up3u
Жыл бұрын
አባቶቻችን በረከታችሁ ይድርብን
@tenubekele5553
Жыл бұрын
❤❤❤በረከታችሁ ለሀገራችንና ህዝቧ ይድረስልን እልልልልል
@muletefera8608
Жыл бұрын
አባቶቻችን አንደበታቸው እንዴት ጥሁም ነው በረከታቸው ይደርብን
@merikonjo798
Жыл бұрын
የኔአባትበረከቶይደርብን❤❤❤❤❤😊😊
@addiszebre5049
Жыл бұрын
አባታችን ❤❤❤
@tigisttsegaw4253
Жыл бұрын
Amen Aba💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-rg4ho5xc8v
11 ай бұрын
አባቶቻችን ቡራኬያቸዉ ይደረብን
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@EniyeBiru
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@titik1349
11 ай бұрын
መንክር እግዝአብሄር።
@askaleknife6615
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ::
@eskedarhibstu8389
Жыл бұрын
አባቶቸ በርከታችሁ ይድርሰን
@bereket1709
Жыл бұрын
ቃለ እይወት ያሰማልን
@vipcell4041
Жыл бұрын
Amenamenamen❤❤❤
@user-sp2zt4zm3l
Жыл бұрын
Amen 🙏🙏❤❤❤
@tttthhhy3456
Жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-yr7hs7xs5h
Жыл бұрын
ቃለህይዎ ያሰማልን
@nardoosnardoos6781
Жыл бұрын
የኔ አባት በረከተዎ ይደርብን
@MedhanitAgezew
Жыл бұрын
Betsu Abatachen yebarukgn yefutgn amen amen amen amen 🙏🙏🙏 Abatachen berketot yederbgn amen amen amen
@merikonjo798
Жыл бұрын
ተመስገን❤❤❤❤😊😊😊 😢😢
@yemeserachyirgu1737
Жыл бұрын
Abatache kileheweten yasemalen bedema betena yakoyelen
@saragasa174
Жыл бұрын
AMN AMN AMN 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kelemewerkhailemaryam5156
Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@bezatubebeza4778
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
Жыл бұрын
❤❤❤
@user-wy8uh4pp3i
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibelchnigussie246
Жыл бұрын
አኝህ አባት ስወዳቸው ቡራኬዎ ትድረሰኝ
@user-nn2sp3mv6m
Жыл бұрын
ጅግ ግሩም ነው
@raskenthollingsworth5605
Жыл бұрын
Hail E.O.T.C.❤
@endalumenkat3279
Жыл бұрын
አልልልልልል አልልልልልል አልልልልልልል
@sirgutakele9585
Жыл бұрын
Yeni abattt❤❤
@vipcell4041
Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-up7tp8il3u
Жыл бұрын
ለምን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤቴክርስትያን የራስዋ የሆነ አዳራሽ አይኖራትም ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን
@77861022
Жыл бұрын
ማን መሬት ቢሰጥ አራጁ መንግስት ያለውንም እየወሰዱ 😢😢😢
@asdpeh3842
Жыл бұрын
ምነው ያለውን ቢተውልን ሌላ አያስፍልግም 😌
@hapitamahmad8755
Жыл бұрын
እየገነባችነው
@mekdeseshete6517
Жыл бұрын
አባታችን አልሰሙም አር እፍ አር እክየሚባልምአለ ደሞልክእንደስሙ ነው
@MiniFessha-sj3te
Жыл бұрын
Egzbahr edam katana ga stachu kbar labtachin Ethiopia hagra ❤❤❤❤❤
@hiwotendale4394
Жыл бұрын
waqayon abba kunyaf umrif faya isanif hakenufi
@user-sf1vy3zs4j
Жыл бұрын
are be fetari min ayenet yetadelen sewoch nene gin aye webet aye seneserate temesgen amlake min elehalhu lela
@Abei1987
Жыл бұрын
Abune markos😢😅 ehhh esiki bicha Egziabher hulunm yemiyayi esu hulunm yawukal!! Be emnet endnbereta ye ewunet abat yasnesaln
@bekalumenewye2521
Жыл бұрын
የምን፣ የምን፣...እያሉ ነገር ሱጎነጉኑ ከሚውሉ ና ከሚያድሩ ምን አለበት እንደ አባታችን ኤርምያስ ሰው ሀገርና ቤተክርስቲያን ቢሰሩ?!!!! ለዚያም ቢደክሙ።።።
@OrthodoxTewahedo-
Жыл бұрын
ቅኔ የሆኑ ሊቀ ጳጳስ
@Abei1987
Жыл бұрын
ኣብይ ሆኖም ስንት liba ale ayidele endi! Sim stitera abit kemalet yezelele minm tirgum yelewum ahun yesew simu sayihon gibru newu yekefaw!!
@bezawit1148
Жыл бұрын
ይሄ ፈረንጅ በየ ጉባኤው በዛ በዚያ ላይ በጠም ቅዥቅዥ ያለ ነገር ነው በሰላም ነው ግን መጠርጠር ጥሩ ነው
@SamuelDuguma-jt8on
6 ай бұрын
አንተ መሀይም ቄስ ለአንተ ለምን ቤ/ክ ለምን ይሰጣል አይሰጥም ከተሰጠህም ልትዘርፍ አደፍርስን ልትሾም ለምን ስለ እ/ግ አታስተምር አባቶች አይደላችሁም እበቶች ናችሁ
@user-ec6vs6rh4x
Жыл бұрын
አጨብጫቢ ትውልድ
@77861022
Жыл бұрын
ለደም መጣጩ መንግስታችንም ተጨብጭቧል እንኳን ለአባቶቻችን የያዘህ/ሽ ካለ ተጠመቂ/ቅ
@asdpeh3842
Жыл бұрын
አንተ ደሞ ቅናታሙ ትውልድ
@saragdsaragd256
Жыл бұрын
Waga yaskefelekale leze angagreke ....e,z yerasùn bete mesrate alakatewem ok
@gideymekonin8204
Жыл бұрын
They drink all kinds of alcool thé whole thursday night and they fast thé whole friday. Ayyeee orthodox!!
@hyme7165
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከተዎ ይድረሠን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@vipcell4041
Жыл бұрын
Amen❤❤❤❤
@user-ec6vs6rh4x
Жыл бұрын
አጨብጫቢ ትውልድ
@abc12452
Жыл бұрын
ቱ ምን አቃጠለ እስኪ🤨🤨😍😍ገና ምን አይተህ እንደ ምድር አሸዋ እንበዛለን!!!!!
@Azahel294
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ከአንተ ጀምሮ !!
@Israel9563
Жыл бұрын
ገና እንበዛለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Пікірлер: 100