ይህ ቪዲዮ በሐምለ 1 ቀን የሚነበብ የመላእክት አለቃ የቅዱስ ራጉኤል ድርሳን ነው። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩት በአላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለያየ ምክንያት በዚህ በአል የሚነበበውን ድርሳን ለማንበብ ላልቻሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኞች በድምጽ እንዲያዳምጡ የተሰራ ቪዲዮ ነው
Негізгі бет ድርሳነ ራጉኤል በሐምሌ 1 የሚነበብ
Пікірлер: 2