KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ደስ
Күн бұрын
#ደስ
Рет қаралды
1,937
ይማም ወሎ Tube yimam wollo
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 149
@tubeyimamwollo2068
2 жыл бұрын
ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ስለምታበረታቱኝ አመሰግን አለሁ
@ሀዩነኝወሎየዋ-ቸ6ሐ
2 жыл бұрын
መብሩክ.
@ሀዩነኝወሎየዋ-ቸ6ሐ
2 жыл бұрын
ይማም. ለወንድሜዩቱብ. ክፈትለት
@hayatyoutube7172
2 жыл бұрын
እኮን ደስለህ ውድም በርታ
@አላህአድነዉነኢምቲቢ
2 жыл бұрын
እኔምመከነ ሥላም ነኝያለሁት ሥደትነዉ ሠብእሥ ክራይ ብ አሥደረገኝ መሥራት እፈል ጋለሁ እኔሜዳላይ አልወጣም ግን በድምፆእሠራለሁ ከትንሽበሆላ ግዜእገባለሁ ኢሻአላህ
@hayatyoutube7172
2 жыл бұрын
@@አላህአድነዉነኢምቲቢ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@user-no3mx6gn2f
2 жыл бұрын
በርታ ወድማችን እኮንም ደስ አለህ ይቅረታ አረግልኝ እና እመጠጥ ቤት ባገበ ጥሩነዉ ከተሳሳትኩ ይቅረታ ሰምስክራብ አርጋሀለሁ አብሽር
@tube20134
2 жыл бұрын
ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ ወድም ያተ ደስታ ደስታየ ነው
@sofiyoutube5510
2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ይምየ እንኳንም የልፋትህን አገኘህ የኔ ውድ ወንድም በርታልኝ
@Ab-et5il
2 жыл бұрын
በጣም ገርመኚ ይማም መከነሠላም ያገሬ ልጂ መቸ በዙም አትጠቀምበትም እና እድልህ ሆኖ ነዉ ስንት አመቱ የሠሩ አሉ ግን አልከፈላቸዉም አተ ለወደፉቱ ጠክር እኔ ያዉ የወግድ ልጂ ነኚ ታምራት ደስታ እባላለሁ የሀቢቢ ላይክ እና ኬሜት እሠጥሀለን በርታ እስኪ ከቦርና አተመገኘት አለብህ
@madinachanel6313
Жыл бұрын
በርታ
@saadablayo5218
2 жыл бұрын
አብሽር ወድሜ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@alhamdulilah-r5p
2 жыл бұрын
እሺ ይምየ የሚሸጥ ቦታ ቀይመብራት እዳለ አሳየን በአላህ
@tubeyimamwollo2068
2 жыл бұрын
እሺ
@rihanatube-7
2 жыл бұрын
ልልልልልልልልል መቡሩክክክክክክክክ መቡሩክክክ ከዚህ በላይም ከና ታድጋለህ ወድሜ ይማም በርታ
@user-ls5rv4ek1y
2 жыл бұрын
መብሩክ ሽጋው እኳን ደስ አለህ በርታልን
@asyamohammed7285
2 жыл бұрын
መሻአላ መከነሰላም ጠከሪ ካልክ ያድግልሀል እኛም ለላይኩ አለን
@ttww9470
2 жыл бұрын
ዋሊኩም እሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድማችን ጠክረ በድንህም ላይ
@user-weloywa
Жыл бұрын
እኳንደሰአለህማሻአላህ ያገር ልጅ በርታልን❤❤❤❤
@ሱሱየቦረናዋ
2 жыл бұрын
በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@bintnnrnbintnnrn908
2 жыл бұрын
አህለን ትንሹየ እክዋንም ዴስ አለህ ቢዘገይጂ መታገስ ዋጋ አለው አሁንም በርታ ~~~
@seadi5
2 жыл бұрын
እንኳን ደስአለህአላህጨምሮጨማምሮይክፈልህ ጡሩጡሩነገርልቀቅ
@Emebet350
2 жыл бұрын
ሰካምህ ይብዛልኝ ወንድም አለም በእውነት ሰው ለፍቶና ደክሞ ሲያገኝ እንዴት ያስደስታል እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ💚
@madenketube9911
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ደስ አለሕ ደስታሕ ደስታችን ነው ስራ ወጥርሕ ከዚ በላይ ይከፍልሃልና 😍
@zuzu6558
2 жыл бұрын
የኔ አይን አፋር ይምየ ፈርተካል አይዞክ በል ካገኘከው ዶላር ለሻይ በለኝ አድራሻየ በውስጥ እልካለሁ
@እራህመትወሎየዋ
2 жыл бұрын
አብሺረ ይማምየ
@tonaworld6889
2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛኝ ወንድ አለሜ ደስታህ ደስታዬ ነው ፈጣሪ ደሴታህን ያብዛልህ
@hayathayat3601
Жыл бұрын
ማሻላህ የኔ ወንድምአለምየ ይማምየ የኔ ሸበላ. ያኅቴ ልጅ
@saharet2084
5 ай бұрын
ማሻ አላህ ደስ ሲል እኳን ደስ ያለህ
@temreyoutube5713
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለህ
@zouditasama3211
2 жыл бұрын
በሁለት ሥልኬ ነው ላይክ የማረግክ አዳደ ወደ መገድ ወጣ እያልክ ብራክ አድርግ
@tubeyimamwollo2068
2 жыл бұрын
አመሰግን አለሁ
@MohamedAli-b6f
Ай бұрын
ደስይላል
@Tube-lp7xx
2 жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ድሰ አልህ ያሚየ
@እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ
2 жыл бұрын
ጥሩ ነገር ስራበት ወንድማችን
@mነኝ4
2 жыл бұрын
መብረክረክ ወድም
@maraki29tube
2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን በጣም ደስ ይላል እንኳን ተከፈለህ ግን ለምን የብሩን መጠን አልተናገርክም በተረፈ በርታ ጉዞ ወደ ፊት ወንድም
@halimaadel5246
2 жыл бұрын
ማሻአላህደሥይላልያገሬልጅ
@ሲድራሀስንሲዳራሀስን
2 жыл бұрын
ይማም እስኪ አስደምረኝ ያጎቴልጂ
@ynserayne-2
2 жыл бұрын
በረታወንድም
@maditube3
2 жыл бұрын
እኮን ደስ አለህ ወድም
@ዙዙ-ቐ1ጘ
2 жыл бұрын
ምሻአላህ ወድሚ 🥰🥰👍
@MabT03
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ደስስስስ ሲልልልልል እኳንንንንን ደስስስስስ አለክክ
@ስኒነኝ
2 жыл бұрын
ዎውውውውው በጣም ደስ ይላል
@መሬምወሎቱይብ
2 жыл бұрын
ኦኮነ ደሰ አለህ ወድም ተይቅረታጋረ የቱብቤነ አሰታዊዉቅልኘ
@fatumawlloyewa8128
2 жыл бұрын
ሠላም ሠላሞ ይማምየ በርታ ወደኔም ጎራ በሉ እፉፉ ሠአቱ ወላሂ ተስፋ ያሥቆርጣል እኔ በሰአት ተሥፋ ቆርጨ ቻናሌን ሽጨ አለሁ
@neimatube4659
2 жыл бұрын
እንካን ደሳለህ ግን ቃላት ይደጋገማል
@Rቢንት
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኳን ደስ አለህ
@yordanstube8287
2 жыл бұрын
ሰላም ላተ ወድማችን እንኳን ደና መጣህ ዋውው እንኳንደስ አለህ ደስታህ ደስታችን ነው ደስታህን ስላካፈልከን እናመሰግናል
@እቴቴዩቱብ
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን እናም አንተ ደግሞ የኛን ሸር አድርግ አድስ ለከፈትነው እሽ ወንድም በጎነት ለራስ ነው
@masayaadamu4603
2 жыл бұрын
እስየ ደስይላል
@ሠአዳከወሎየነፍጠኞችዘርነ
2 жыл бұрын
የኔ የዋህ እንኳን ደሥ አለህ ሚስኪንየ
@Tube-wb2jx
2 жыл бұрын
እኮንደስያለህ ወድሜ
@karemayaseen8668
2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁወድሜ ማሸአላህ እንኮን ደስአላህ ወላሂ በጣም ደስብሎኛል አሁንም ጠንግር ለአላህ ላቅ ያለ ምስጋና ይገባዉ አልሀምድሊላሂ
@mesiethiotube6950
2 жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እንኳንም ደስ አለህ ሰዉ ከሰራ የድካሙን ዋጋ ያገኛል በርታ
@ገነትዩቲዩብ
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ደስታህ ደስታችን ነው ❤️❤️
@ሀግእዝHaGeez
2 жыл бұрын
ሰላምህ ይቦዛልኝ ወንድምየወ እኳን ደና መጣህ እኳንም ደስ ያለህ ደስቲህን ፈጣሪ ያብዛልህ
@mimitube1977
2 жыл бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን አህለን
@mekdemayu
2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኮን ደሳለህ እውነት ነው ትዕግስት ህይወት ቁልፍ ናት
@ZahraZahra-cr7rx
2 жыл бұрын
ማሻአላህደስይላል
@user-wf2sq4qg6r
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታ አማቸዋ
@Mihret117
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@nejataliyoutube9902
2 жыл бұрын
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ ደሰ ይላል ወንድማችን እንኳን ደሰሰሰሰሰ አለህ የልፋትህ ውጤትነው
@betitube12
2 жыл бұрын
ዋው እንኳን ድስ አለህ ውንድማችን እውነት ነው ተስፋ ሳይቆርጡ በማንኛውም ነገር ላይ መስራት ነው ከጠነከርን ከለፋን የልፋታችን ዋጋ አናጣም በርታ ከዚህም ብላይ አግኝ ውንድሜ በርታ
@fatamafa7991
2 жыл бұрын
ማሻአላህእኳንደስአለህ
@mekdasgirma1216
2 жыл бұрын
ሰላም እኳን ሰላም መጣህ ወድም ዋዉዉዉዉ እኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ያሰብክዉን ያሟላልህ በርታ ጠክር
@rahmaawol827
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይምየ እንኳን ደስ አለህ በቃ እኔም ልክፈት አበረታቱኝ አሉ እሽ የመዳም ቅመሞች ከመዳም ጥግረራ ብገላገል እ
@Rቢንት
2 жыл бұрын
🙄😁😁😁😁😁😁
@maxmobile8049
2 жыл бұрын
እንኮንደሥአለህ
@abidutube1764
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከፍ ያድርግህ brother ጠንክረህ ስራ ወደፊትም
@user-sk3ql9ys5u
2 жыл бұрын
ምን አለ ለኛም ብከፍቱልን ከመዳም ኩሺነ ብታወጡን
@اميسرى-ظ1ه
2 жыл бұрын
ማሽአላህ
@ሰማረ
2 жыл бұрын
ማሾአለሀ
@isha59932
2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለህ
@borenatube2379
2 жыл бұрын
ማሻአላህ በረታ
@alemakasawi4224
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እንኳንደስአለህ
@mtube9382
2 жыл бұрын
መብሩክወድም
@meaza2310
2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ 👍👍👍
@user-jj7jz4tn8r
2 жыл бұрын
እኮን ደሰ ያለህ ይማም
@medinayoutube1
2 жыл бұрын
መሸአላእንኮንደሥአላህ
@hayatiiumari7413
Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@mekatabess1690
2 жыл бұрын
መሻላህ እንካን ደሥ አላህ
@እሙሳራYoutube
2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውዴ እንኮን ደነ መጠሽ አሪፍ ናው በርቺ አሪፍ ቆይታ ነበር ቃጥይበት በለቹበት ሰለመቹህ ይብዘልኝ ያገሬ ልጆች
@መካያላህባሪያ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@guuyg4166
2 жыл бұрын
ማሻአላህወንድምእንኮንድሰአለህ
@Almaztube95
2 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ ወድማችን እኳን ደስያለህ
@Tube-jt1vz
2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይማምየ እንካን ደስያለህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎናል
@fetitube9478
2 жыл бұрын
ማሻአላ እንኳን ደስ አለክ ወድሜ 👌👍🙏🙏🙏🙏
@SofiyaBinteYimertube
2 жыл бұрын
በርታ እድህነው የልፋትን ውጤት ማግኝት ደሞ ትንንሾቹን በሽር አበረታቱን ሽር አድርግ ቻናሌን ደስእንዳለህ ሁሉ ሰውንም አስደስት
@yidenekyoutube
2 жыл бұрын
እግዚያአብሔርይመስገንሰላምህይብዛልንውድማችን እኳንደህናመጣህ
@ልዩነሽለእኔእማማኢትዮጵያ
2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ
@hawatube8780
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለክ
@tgtube845
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ የልፋትህን ዋጋ ስታገኝ በጣም ደስ ይላል በርታ
@ሚሚየናቷቀበጥ
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እንኳን ደስ አለህ
@hiwattube
2 жыл бұрын
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ዋውውውውዋውውውው ጥሩ ቆይታ ነበረን እናመስግናለን
@emuemu5518
Жыл бұрын
ማሻ አላህ ❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@nuruendrisborena2862
2 жыл бұрын
Berta wendim
@እራህመትወሎየዋ
2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወድም
@zainabzainab2142
2 жыл бұрын
ማሻአላህደሥይላልበረታአላህገንዘቢምእሚጠቅምክያረግልክወድሜይማም
@ሰላምይቱብ-ኸ9ለ
2 жыл бұрын
ማሻአላህ 👍👍👍👍👍
@tube64813
2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልን ወድማችን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት እንኳንም ደስ አለህ ደስታህ ደስታችንነው
@አላህወኪል-ተ5ጠ
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@halimaendris5089
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወድሜ ሁሌም ደስ ይበልህ
@luluabtube5437
2 жыл бұрын
እኳን ደሰ አለህ ይምየየየ አሁንም በርታ
@الكنجالكنج-ت1ل
2 жыл бұрын
መሸአላህ እንኻን ደስ አላህ በርታ ስራ ከተሰራ ታገኛለህ
@user-uk2zw1se5n
2 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያለህ ቆንጅየው
@kalkidanmulugeta4509
2 жыл бұрын
ሰላምሰላም ዋውእኳንደስያለህ ዋናነገረጤናነውይደረሳልሁልምነገረ
@tigisttube8598
2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍
@madinaumusara5962
2 жыл бұрын
አሁንም በርታ የሀገሪ ልጅ
@misjorina4145
2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድማችን
Пікірлер: 149