ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ክርስቲያኖች፤ እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ፤ እንኳን ወደ እዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ!
ይህ ቻናል አዲስ ነው!
ድንቅ ፣ ኃያል ፣ ርትዕት ፣ ጥንታዊት የሆነችውን የኦርቶዶክስ ሃይማኖትን እንድናውቅና መንፈስሳችንን አለምልመን በአለማዊው ህይወታችን የበረታንና ስኬታማ የሚያደጉን አስተምህሮቶች እንዲቀርቡበት ታስቦ የተከፈተ ቻናል ነው።
ሰብስክራይብ ስላደረጉ እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
ለወዳጅዎ ፣ ለቤተሰብዎና ለጓደኛዎ በማጋራት የበረከቱ ተሳታፊ ይሁኑ!
......................................
በዚህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ትምህርቶች ፣ መዝሙራት ፣ የመፅሐፍ ቅዱስ ትረካ እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸው ለነፍስዎ ብርታትን፤ ለህይወትዎ ታላቅ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪዲዮዎች ይቀርባሉ!
.......................................
ልደታ ለማርያም መዝሙሮች| Ye lideta mariam mezmuroch| Orthodox mezmur| YeMariam Mezmur| Mariam| ማርያም
.......................................
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 በሉ!
የአብ ፀጋ ይደርብን።
የወልድ ቸርነት አይለየን።
የመንፈስ ቅዱስ ህብረት አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይደር።
የመላእክት ጥበቃ አይለየን።
የነብያት በረከት ይደርብን።
የሀዋርያት ፀጋ በእኛ ላይ ይሁን።
የሰማዕታት ደም አጥር ይሁነን።
የቅዱሳን ፀሎት እንደደመና ይክበበን።
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
Related searches
orthodox tube,EOTC,Ethiopian Orthodox Tewahido Church,orthodox mezmur,orthodox sibket,ኦርቶዶክስ ቲዩብ,የኦርቶዶክስ መዝሙር,የኦርቶዶክስ ስብከት,ኢ ኦ ተ ቤ,የማርያም መዝሙር,እመቤታችን,ድንግል ማርያም,ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ,sibket dakon henok,sibket memihir zebene,sibket megabi haddis,yemariam mezmur,yemikael mezmur,yegebriel mezmur,metsihaf kidus,ሁሌም ልናስታውሰው የሚገባን ነገር,ethiopia,bible in amharic,amharic bible narration,የመፅሐፍ ቅዱስ ትረካ,አዲስ ኪዳን,ye matios wengel in amharic,EOTC amharic bible, yemariam mezmuroch, mariam mariam belu, Ethiopian Orthodox Tewahido, Yemichael mezmur, yemariam mezmur, orthodox sibket, yegebriel mezmur, mehabere kidusan, Orthodox diaspora, TABOR ታቦር TUBE, EOTC TV, Mehreteab Asefa / ምህረተአብ አሰፋ, ethiopian orthodox mezmur, ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube, wudase media - ውዳሴ ሚዲያ, Memeher Dr Zebene Lemma, Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda, megabit hadis Eshetu, አርጋኖን-Arganon, Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ, ኢ/ኦ/ተ/ቤ, Mezmure Mahlet, Arsema Tube, Hareg Media, orthodox tube,EOTC,Ethiopian Orthodox Tewahido Church,orthodox mezmur,orthodox sibket,ኦርቶዶክስ ቲዩብ,የኦርቶዶክስ መዝሙር,የኦርቶዶክስ ስብከት,ኢ ኦ ተ ቤ,የማርያም መዝሙር,እመቤታችን,ድንግል ማርያም,ድንግል ማርያም መዝሙሮች ስብስብ,sibket dakon henok,sibket memihir zebene,sibket megabi haddis,yemariam mezmur,yemikael mezmur,yegebriel mezmur,metsihaf kidus,ሁሌም ልናስታውሰው የሚገባን ነገር,ethiopia,bible in amharic,amharic bible narration,የመፅሐፍ ቅዱስ ትረካ,አዲስ ኪዳን,ye matios wengel in amharic,EOTC amharic bible, #mariam, #yemariammezmuroch, #orthodoxtube
.......................................
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 በሉ!
የአብ ፀጋ ይደርብን።
የወልድ ቸርነት አይለየን።
የመንፈስ ቅዱስ ህብረት አንድነት ከሁላችን ጋር ይሁን።
የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋር ይደር።
የመላእክት ጥበቃ አይለየን።
የነብያት በረከት ይደርብን።
የሀዋርያት ፀጋ በእኛ ላይ ይሁን።
የሰማዕታት ደም አጥር ይሁነን።
የቅዱሳን ፀሎት እንደደመና ይክበበን።
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏
Негізгі бет ልደታ ለማርያም መዝሙሮች| Ye lideta mariam mezmuroch| Orthodox mezmur| YeMariam Mezmur| Mariam| ማርያም
Пікірлер: 52