KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አዲስ ዓመትን ከጎዳና ልጆች ጋር አሳለፍኩ 😭 😭
Күн бұрын
አዲስ ዓመትን ከጎዳና ልጆች ጋር አሳለፍኩ 😭 😭
Рет қаралды
9,766
Lij Bini Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 169
@Ramamedia1
2 жыл бұрын
*ቢኒ እንኳን በሰላም መጣህ ግን ብዙ ጊዜ አትመጣም ነው ለእኔ ነው የማይደረሰኝ ኮሜታተሮች ለማነኛውም እንኳን አደረሳችሁ ለዚህች ታላቅ እለት*
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ከነዓን 👍👍👍
@askaletouka1887
2 жыл бұрын
ኮነነ ልጅ ሠለም አደረሱ ለአዲስ አመት ❤❤❤
@tigiestasafa5410
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enat245
Жыл бұрын
ቢንዬ እር ድምፅህ ናፍቆናል ወድሜ እር ና😢
@maryamemne
2 жыл бұрын
ተው ግን ቢኒ አትጥፋ ምንም ባንወለድህ እንወድሃለን ስጠፋ እናስባለን ለማንኛው እንኳን አደረሰህ
@jsishjdudkn4498
2 жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ እግዚ አብሔር ያኑርህ
@HanaWuletawtube
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቢኒዬ ወድሜ እንኳን አደረሰህ 🌻🌻🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕
@tgdiple
2 жыл бұрын
እዲህ እዳከበርካቸው ቸሩ መድሐኒያለም ያክብርህ በእውነት የሰማይ ዋጋ ያድርግልህ ኡፍፍፍፍፍ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@temutemucar1203
2 жыл бұрын
ዋው አንተ ባደረግኸ እኔ እንዴት ሰአለኝ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🙏
@Mercy_Ethiopian
2 жыл бұрын
ተባረክ!
@zetrewengel
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በተሻለው ሕይወት ከፍ ከፍ አድርጎ ያኑርህ ወንድሜ
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
እንኳን ከዘመነ ማርቆስን አሳልፎ ለዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና አሻገራችሁ 🥰🤗🥰🤗መልካም አዲስ አመት የመተሳሰብ የፍቅር ሀገር ያድርግልን
@tagiashito9348
2 жыл бұрын
እንካን፡፡በሠላም፡፡፡፡አደረሳች፡፡፡ቢኒየ፡፡መላካሚ፡፡፡ልጂ
@yawebdar33yashe37
2 жыл бұрын
ቢንዬ የሠውልጅ መነሻችንንም መድረሻችንን ም የሚያቅ ፈጣሪ ነው እመቤቴ ትባርክክ 🙏🙏🙏
@fikreselassieentertainment3809
2 жыл бұрын
Good man
@ህሌናዳኛቸዉ
2 жыл бұрын
እንዴት መታደል ነዉ ቢኒ ታድለህ የተቸገሩትን አሥደሥተህ መዋል በራሡ በእግዝአብሔር መመርቅ እኮ ነዉ ቢኒ እግዝአብሔር ይሥጥህ ሥጡ እሠጣችኃለሁ እኔም ባለኝ ለመርዳት እግዝአብሔር ይርዳኝ እነሡም ተመልሠዉ የሚርዱ ሣይሆን የሚርዱበትን ቀን ያምጣላቸዉ በተርፈ እንኳን አደርሣችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን እናት ኢትዮጵያ ናፍቃኝ አለች እንኳን ሠዉ ምድሯ ይናፍቃል በተለይ ጦርነት ባልሠማ ደሥታየ
@Ramamedia1
2 жыл бұрын
*_እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን /// የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ ወጦ የመግባት ፍቅር ይስጠን ለኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን_*
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
👍👍👍አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
👍👍👍አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tigiestasafa5410
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@askaletouka1887
2 жыл бұрын
የጠፋ ሰወ ሀከን በሰላም መጣ
@ለበጎነዉስደተኘዋ
2 жыл бұрын
ልጅ ቢኒ እንኳን በሰላም እንኳን አደረሳችሁ🙏በእዉነት ለአንተ ቃላት ያጥራል ተባረኩ
@b_pro3616
Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ሰው ስወድህ እኮ በርታልን ጀማር ነኝ በርታ በለኝ
@hanakukuhana4575
Жыл бұрын
የተሰጠንን መስጠት የከበደን ስቶቻችንነን ልዚም መመረጥ ያስፈልጋል እንድዚአይነት በጎ አሳቢ አትሳን እድሜ ከጤናጋ የስጥልን ወድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@samritube645
8 ай бұрын
*ቢኒዬ ወንድሜ እንኩዋን በሰላም አሜሪካ ገባህ በጣም ጨንቆኝ ነበር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነረ ከዚህ በህዋላ በዩቱብህም በቲክቶክህም እንጠብቅሀለን በርታልን*
@tirualemeyihunatube344
2 жыл бұрын
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን እህቶች እግዚአብኄር ይርዳችው ልጅብኒ እንኮን በሰላም መጣ እረ ጠፋህ ግን ና ቨዶ ስራ
@ማርታ-ኸ6ደ
2 жыл бұрын
ቢኒ ግን ጠፍተካል ሁሌም አስባለው
@mosomoso2841
2 жыл бұрын
ቢኒ እንኳን አብሮ አደረሰን ጠፍትካል በሰላም ነው ? የተባረከ ነው ስራክ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥህ መንግስቱን ፍጣሪ ያውርስህ
@enat245
2 жыл бұрын
ቢንሻ እንኳን ደና መጣክ ወድማችን በጣም ተናፍቀሀል ይችን ኮመት የምታነቡ ሁሉ እንኳን ለዘመን መለወጫ በሰላም አደርሳችሁ ዞር ዞር ስል አርብ ሀገር ያላችሁ እህቶቸ ስታለቅሡ አይቸ ነበር ለምን?ለሚአልፍ ቀር የሚአልፍ እግዚአብሄር አስቡ ያኔ ሁሉም ከቱ እደሆነ ትርዳላችሁ ምክን ያቱም ሀገርም ሆነው እድህ ጎዳና ሆነው የሚአሳዝን ህይወት የሚኖሩ አሉ ሁል ግዜ ታናሻችሁን እጂ ታላቃችሁን አትዩ ይባል የለ ለማንኜውም በርቲልኝ ለማለት ነው በአድስ አሠት አድስ እቅድ አለኝ ፎቶየን በመካት ወደ ቤቴ ተቀላቀሉ 🌻መልካም በአል ይሁንላችሁ ይሁንልኖ❤🙏🌻
@Tekeltv1
2 жыл бұрын
*የእውነት የአለው ከሌለው ጋር አብሮ ሲያከብር እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው ከበረከተኞች ጋር መዋል ከኢትዮጵያ ውጭ ስለሆናችሁም መልካም በዓል ለከርሞ / ለፋሲካ ለገና ለጥምቀት ለሀገራችሁ አብቅቶ ከቤተሰብ ጋር ለማክበር ያብቃችሁ 🥰🤗🥰🤗🌼🌻🌼🌻እንቁጣጣሽ*
@kasechtesema8964
2 жыл бұрын
እንዃን በስላም መጣህ
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕
@user-vd1pk9eh9p
2 жыл бұрын
ወይ ቢኒ በጣም ተናፍቀሀል ጠፋህ እኮ
@almazitesfay
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ዓመት
@yeneneshyared934
2 жыл бұрын
ቢኒ የጠፋ ሰው እንኳን አደረሰክ
@caaltuuesheetuu5763
2 жыл бұрын
Baga nagaan dhufte obbolee keenya Ameen(3)baga walumaan geenye Waaqayyo urmii tajaajila kee siif haa dheeressu dhugumatti 🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞🔐🔐🔐baayyee fagaatte garuuuuuu maalif obbolee
@isabellaisra5888
2 жыл бұрын
Happy Ethiopian New Year everyone. 🌼🌻🌺🌸💐🌷🪷🌼🌻🌼🌼🌻🌼
@debirekewakibtsurakoyomedia
2 жыл бұрын
የእዉነት ርባየን መቆጣጠር አቃተኝ እግዚአብሔር ይስጥልን ልጅ ቢን እህቶቻችን ፈጣር ይጠብቃቹ ዉዴቼ ሁላችዉም የተሻለ ለማግኘት ከረገር ወታቹ እንደዚህ መሆናቹ ለበጎ ነዉ እንኳን አድሱ ዘመን አደርሳቹልኝ
@goodlive1573
2 жыл бұрын
🙏 EgziAbiher yimesigen 🙏
@michelbrendel3932
2 жыл бұрын
Egziabher yisteh bini
@mesretasfaw464
2 жыл бұрын
ቤኒዬ እንዴት ነህ እንኳን አደረሳችሁ
@martayoutub7336
2 жыл бұрын
ቢኒ እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል
@Fafatuu.dassee.warquu
8 ай бұрын
Akamii.binii jitaa lakosaa kee naegii
@ambassel277
2 жыл бұрын
የበረከት አመት ያድርግልን ልጅ ቢኒ ተባረክ
@tagessecherjabo2871
2 жыл бұрын
Enkan aderesachu bine Egzaber yibarke
@alembogale1649
2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ ቢኒ እንኳን በሰላም መጣህ አረ አትጥፋ
@amarchgoa1922
2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@Mamamedia8587
2 жыл бұрын
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ። በአዲሱ ዓመት ፦ ታቦቱን በመንበሩ ካህኑን በደብሩ ሽማግሌውን በመንደሩ ሕዝቡን በሀገሩ ሀገሩን ከነዳር ድንበሩ ባለሥልጣኑን ከነክብሩ፣ ይጠብቅልን አሜን። 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 መልካም አዲስዓመት 💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛 ❤️❤️❤️
@ድንግልማርያምእናቴናት
2 жыл бұрын
ቢኒ እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏
@FasikaAragaw
2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት 2015🥀
@user-vd1pk9eh9p
2 жыл бұрын
ተባረክ
@Henoka369
2 жыл бұрын
🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌼🌻🌼
@hiwotgonfa516
2 жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም ም
@yordanos3320
2 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት ቢኒዬ እግዚአብሔር ይበርክ እመቤቴ ትጠብቀክ ግን ጣፍታክል በጣም ተናፍቅሀል
@reemaalkaabi7988
2 жыл бұрын
ቢኒ እኳን አደረሰከ ስላየውክ ደሰ ብሎኝል
@kefe_media
Жыл бұрын
Amen binicha tebarek wedajoche bezi media xeru xeru zemarewoch tagegnalachu subscribe aderegu ena tetsenanu
@eyayaalemye
2 жыл бұрын
Mirt Ethiopiawi lij bini
@blentube3002
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ቢኒ መልካም ስራ ነው ፈጣሪ ዘመንክን ይባርክ በመላው አለም የምትኖሩ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት መልካም በአል ይሁንላችሁ
@hannatomas9176
2 жыл бұрын
ቢኒዬ ጠፋህብኝ እኮ ወንድሜ ናፍቀህኝ ነብር እግዚአብሔር ከኔ ከማርባዋ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥልኝ ወንድሜ እመብርሃን የልብህን መሻት ትሙላልህ
@emamah4239
2 жыл бұрын
ሠላም ጤና ይሥጥልንቢኒየ።🌹
@ወለተ.ስላሴ
2 жыл бұрын
አምሮብካል.ቢኔሻ
@gemenamedia7565
2 жыл бұрын
ወንድሜ ልጅ ቢኒ እንኳን ለ2015 እንኳን አደረሰ ጠፍተ ነበርክ በሰላም ነው?
@abbyabby607
2 жыл бұрын
Egezaber yee barekachu Lamata sow yebalachu 😍😍🤲😍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
Жыл бұрын
ልጅ ቤኒ በሰላም ነው የጠፋኅው ? ስላላየሁህ ለረጅም ጊዜ ሰርች አርጌ ነው ወደ ቤትህ ጎራ ያልኩትኝ ተስፋ አደርጋለው ደህና እንድትሆን ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅህ መልካምነትህ ይጠብቅህ
@michelbrendel3932
2 жыл бұрын
Enkon aderesachu bini betam tefah be selam newu
@lydiawoldegabriel1344
2 жыл бұрын
Bini long time Happy New Year to you and all your family members
@AsedeMariam
2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ባንተ የተነሣ ማንም መታመን እንደሌለበት ተምረናል።
@bekitomasyemaryimilij694
2 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት
@tgstmulat8153
2 жыл бұрын
እንቁ ወንድማችን ቢንየ እንኳን አደረሰህ እረ በጣም ጠፍተሐል
@የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
2 жыл бұрын
ቢኒዬ ፈጣሪ አምላክ የልብህን መሸት ይፋፂምልህ መልካምነት ለረስ ነዉ መልካም በዓል
@hiwathiwat5080
2 жыл бұрын
ቢኒዬ ጠፋህበን በየሚዲያው አናይህም እንኳን በሰላም መጣህልን እንወድሀለን😍😍😍😍
@ፋኖለሐገሩሞች
2 жыл бұрын
ወገኖቻችን በዚህ ጊዜ ስለስታወስካቸው ትልቅ ሰው ነህ።
@zehara605
2 жыл бұрын
ሰብሰክራይብ አርጊኝ ወዴ
@መቅደስይቱብ-ሐ5ጀ
Жыл бұрын
ቢኒ መልካም ሰውነህ እኮ ወንድሜ❤❤❤😢
@ማህደርማርስራዩቲዩብ
2 жыл бұрын
ቢኒ በጣም እየጠፋህ ነው እንኳን አደረሰህ አደረሰን
@ZenDiroandandnegeroch
2 жыл бұрын
ሰላም እንኬንደህናመጣችሁ መልካምአድስአመት በቅንነትእንዛመድ
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕
@hiwotgonfa516
2 жыл бұрын
ቢነዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅህ ❤️
@Mom608
Жыл бұрын
May God blessed you all
@aziwamedia8976
Жыл бұрын
የተከበራችሁ ኢትዮጵያዊያን እኔ ጀማሪ ዩቱበር ነበርሁ።ነገር ግን ሰብስክራይበር ለማግኘት እጅግ ፈተና ሆነብኝ እባካችሁ አበረታቱኝ።
@hsznjd4044
2 жыл бұрын
መልካም ስራ ለእረስ በእውነት
@Yemenzwerkyoutube1930
2 жыл бұрын
መልካምነትህ ጥግ የለዉም ወድማችን መልሶ ፈጣሪ ይከፍላል በርታ 🙏 እንኩዋን አደረሳችሁ ዉድ የእምዬ ልጆች እግዚአብሔር ይመስገን ዘመን ለፍሰሃ እድሜ ለንሰሃ የሰጠን የስኬት ዘመን ይሁንላችሁ ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ይሁን 🌻🌻🌻🙏🙏🙏💚💛❤
@vipcell4041
2 жыл бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 amen 🙏 ♥ 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
2 жыл бұрын
አሜን
@Asratshow6
2 жыл бұрын
Wendmachan bine slam neq enkuwan abro adrsaan malkme Asi Amate laa hulacheme 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@sewlesew5371
2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ ግን ቢኒ ከይቱብ የጠፋሕበት ምክንያት ምንድነው ብዙ መልካም ስራ እየሰራሕ ነበር 😥😥😥
@maryy852
2 жыл бұрын
እንኳንም አብሮ አደረሠን
@kelkiyastube8092
2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድማችን ፦ በዓሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልህ ፤ ይሁንልን ✟✟✟🌻🌻🌻🌻🌻 መልካም አዲስ ዓመት ✟✟✟✟
@sweetlove6350
2 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰህ ጠፋህ ቢኒ
@መቅደስፅጌማርያምA7
2 жыл бұрын
በእውነት ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይስጠችሁ
@nefsneshfeteneashene3871
2 жыл бұрын
እንኴን አብሮ አደረሰን የሰላም የጤና የፍቅር አመት ያድርግልን አሜን!!! እንኴን ደና መጣክ ወንድሜ
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕
@askaletouka1887
2 жыл бұрын
መለካም ለጅ በነ አውነት ሰው 😭😭
@ሰላምለአለም-ቐ3ከ
2 жыл бұрын
ኧረ ቢኒሻ በማርያም አትጥፋ ቢያስኮ ቪድዮ እየጫንክ ቶሌ ቶሎ ብትለቅ ብር ታገኝበታለህ ይሄንን ብር ደግሞ ያንን የምትወደውን ስራህን ሰዎችን መርዳትን ለምታደርገው ጥረት በደንብ ያግዝልሀል ብዬ ነው ግን ሁሌም በምትለቃቸው ቪዲዮዎች መልካም ለመሆን እየጣርኩ ነው ለዚህ ደግሞ ክብረት ይስጥልኝ
@emebettadesse6249
2 жыл бұрын
L’éjecta béni téta yebarkeh. Koimi neger bideregelatchew.
@ethiohagere6671
Жыл бұрын
ቢኒዬ በጣም ጠፍተሀል ቪዲዮው እንደበፊቱ አይመጣም ለምትሰራው መልካም ስራ እግዚአብሔር ይባርክህ
@GanatGt
7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zinashtfara7954
2 жыл бұрын
ቢኒዬ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጠፍተሀል እኔጋ አይደረሰኝም እያልሁ ነበር እንኳን ከዘመን ማርቆስ ወደ ዘመን ሉቃስ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🌻🌻🌻
@maryamaisa8198
2 жыл бұрын
ቢኒዬ እንኳን አደረሰክ እንኳን በሚዲያ ብቅ አልክ 💐💐
@goodlive1573
2 жыл бұрын
💖 EnikuAn Abiro Aderesen 💖
@yordanos3320
2 жыл бұрын
ሁላችሁም እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን
@jesuslord6447
2 жыл бұрын
የቢኒ ግንባር ለቴስታ በጣም አሪፈ ነው መላጣ
@hiwotgonfa516
2 жыл бұрын
በርታህ የእኛ መልካም
@tigiestasafa5410
2 жыл бұрын
ቢኒ እንኳን አደረሰክ ቢኒ ዘመንክ ሁሉ የዘ ተባረከይሁንልክ በወጣ ይተካ የማምላከ በሔድክብክ ትከተልክ
@زهرهاحمد-ث4ل
2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘💯
@watermelonyuh3810
2 жыл бұрын
በዚህ ሁኔታ እያላችሁ ልጅ ባይወለድስ መከላከያ ለምን አትወስዱም ? በዛ ላይ ወጣቶች ናችሁ እርዳታ ከመጠየቅ የስራ እድል ፈጥራችሁ ስሩ ፈጣሪ ይርዳችሁ
@ghanemcell5114
Жыл бұрын
ቢንየ እመብርሀን ትጠብቅህ
@ወለተ.ስላሴ
2 жыл бұрын
ቢኔየ.ጀግናው
@ቤትዩቲብ
2 жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@BirukTuba5335
2 жыл бұрын
ዉዷ እህቴ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ በቅንነትና በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ🌹🌹🌹🌹💋🌹💕
@achamyalish9593
2 жыл бұрын
በዚህ ህይወት እያሉ ባይወለድሰ ሁሁሁፍፍፍፍ
@watermelonyuh3810
2 жыл бұрын
እኔም የሚገርመኝ እንዴት መከላከያ አይወስዱም
@እመቤትእሙ
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ልጅ ቢኒ እንኳን አደረሳቹ ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ጥላ ከላ ይሁንክ እመብረሀን ከክፋ ሁሉ ነገር ትጠብቅህ አንተ ቅን ሰው ሺ ኑርልን ለዛሬ አመት በሰላም ያድርሳቹ ፈጣሪ በወጣ ይተካልክ እንዳንተ አይነት ቅን መልካም ወጣት ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ የልብክን መሻት ይፈፅምልህ መልካም በአል ይሁንልህ ወንድማችን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Пікірлер: 169