በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ እየተደረጉ የሚገኙት የቤት ጣሪያ ግብር እና የቤት ሽያጭ ግብር ነዋሪዎች ከፍተኛ እዳ ውስጥ እያስገቡ ነው። በዛሬው #ፈራንካ ዝግጅት እነዚህ ግብሮች በድኾች ላይ የሚያደርሱት ጉዳት እየከፋ ሳይሄድ ህብረተሰቡን እንደአቅሙ ማስተናገድ እንደሚሻል ጠቁመናል። ክፍተቶቹ እና መፍትሄዎቹ ምንድን ናቸው? ይከታተላሉን።
- Күн бұрын
አዲስ አበቤዎችን ያስጨነቁ ከቤት ጋር የተያያዙ ግብሮች
- Рет қаралды 831
Пікірлер: 3