#newmezmur #orthodox_mezmur #zemari_zelalem #zegola #meskel #መስቀል #like #share #subscribe
✝️
ዮም በዓለ መስቀሉ በሰማያት በላዕሉ/2/
ወዘነግሠ በምድር/2/ለአሕዛብ
ትርጉም፡-
ዛሬ በሰማያት በምድርም ለአሕዛብ የመስቀል በዓል ነው
✝️
መስቀሉሰ ለክርስቶስ ብርሃን ለእለ (2) ነአምን ትብል ቤተክርስቲያን/2/
ዛህኑ ለባሕር ወመርሶ ለአሕማር ዝንቱ ውዕቱ መስቀል/2/
ትርጉም ፡-
ቤተክርስቲያን የክርስቶስ መስቀል ለእኛ ለምእመናን ብርሃን፤ የባሕር ጸጥታና የመርከቦች ወደብ ነው ትላለች፡፡
✝️
መስቀል ብርሃን ለኲሉ ዓለም መሠረተ ቤተክርስቲያን
ወኀቤ ሰላም መድኃኒዓለም መስቀል ለእለ ነአምን
ትርጉም:- መስቀል ብርሃን ነው ለመላው ዓለም መሠረት ነው ለቤተክርስቲያን ሰላምን ሰጪ ነው መድኃኔዓለም መስቀል አዳኝ ነው ለምናምን ሰዎች
✝️
መስቀል ኃይልነ መስቀል ጽንዕነ መስቀል ቤዛነ/2/
መድኀኒትነ ለዕለ አመነ/2/
ትርጉም፡- መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ብርታታችን ነው መስቀል ቤዛችን ነው ለእኛ ለምናምነው መድኃኒታችን ነው
✝️
ጸጋ ነሣእነ ወሕይወተ ረከብነ በኃይለ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ በኃይለ መስቀሉ ኪያከ እግዚኦ ነአኲት ወንሴብሐከ እግዚአብሔር ኃይልነ ወጸወንነ ወሞገስነ ዝንቱ ውእቱ መስቀል
ትርጉም:- ጸጋን ተቀበልን ሕይወትንም አገኘን በመስቀሉ ኃይል በኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ኃይል
አቤቱ አንተን አቤቱ አንተን እናመሰግንሃለን እግዚአብሔር
Негізгі бет Музыка 🛑 አዲስ ዝማሬ "መስቀል" ዘማሪ ዲያቆን ዘለዓለም ታከለ (ዘጎላ) ◈New Mezmur "Meskel" D Zelalem Takele Zegola
Пікірлер: 114