KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አዲስ ዝማሪ ፦ እማ ፍቅር
Күн бұрын
አዲስ ዝማሪ ፦ እማ ፍቅር
Рет қаралды
36,907
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 579
@tigestwondemu6295
3 жыл бұрын
ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እማ ፍቅር ሀረገ ወይን 😭😭 እንዴት ልብን እሚማርክ ጥኡም ዝማሬ ነው መምህርየ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር ለዘላለም ያኑርህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የእኛ እቁ እንወድሀለን ♥♥♥
@እናቴማርያም
3 жыл бұрын
አሜን
@afomiyatube3638
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@addaagsa6706
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤🤲
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን መምሕራችን❤ ጥዑም ልብን የሚያርፍ መዝሙር ነዉ! ዕማ ፍቅር የአገልግሎት ዘመንሕን ትባርክልሕ
@ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን እንቁ መምራችን በእንባ ነው ያአዳመጥኩት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@gfftggt6311
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዘርኝነቶ ጠፍቶ ለሀገራችን ሰላም ያርግልን እማየ
@user-addisalem1213
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@የማርያምልጅየማርያም-ገ5መ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@habtamzinabe8459
3 жыл бұрын
@@gfftggt6311 nhgjkkl
@mebrtelemma8716
3 жыл бұрын
መምህር እዳት ስለችን ደክምኝ ሳይል የሜያስትምርን ዳቁን ዳኔኤል ታማል ውልድኪሮስ ብልህ ብፁሎት አስብልኝ ተስፋችን የስድት የምፈስ ወድማችን ነው እህት ወድሜቼ በፁሎት አስቦት ፈጣሪ እድምርው ወድ አግልግሎቱ እድሜልስ
@yeqedusemikayeleliji9951
3 жыл бұрын
አሜን፡አሜን፡አሜን፡መምህራችን፡ዝማሬ፡መላክት፡ያሰማልን፡፡ሁሉም፡የምዘምራቹዉ፡መዝሙሮች፡እርግት፡ብለዉ፡አጥንትን ፡የሚያለመልሙ፡ናቸው፡፡ እግዚአብሔር፡ቀሪዉን፡ያገልግሎት፡ዘመንህን፡ያለምልመው፡ይባርከው
@tabezbelate6252
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@muludegu2164
Жыл бұрын
እማ ፍቅር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@ቤተልሄምወለተማርያም
3 жыл бұрын
መምህራችን አጥንትን የሚለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ድንግል ማርያም እናታችን እማ ፍቅር ሆይ እንወደሻለን የኛ እናት በኢየሩሳሌል በገነት እንዲሁ እንደንዘምረ አብቂን እናታችን ወዳንችን ስንቀረብ የሚፈታተነን ልጅሽ እንዲገስፅልን ለምኝልን አሜን፫⛪🤲🤲🤲🤲🤲
@henokfikru4023
3 жыл бұрын
መምህር ለብዙሀን ነፍስ መዳን ምክንያት ሆነካለ ከነዛም አንዱ እኔ ነኝ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልክ።
@da_blu_noodle2142
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን።የመቤቴ ጠአማ እና ፍቅራዋ ይደርብን የጌታዬ እና እንውድሻለን ጌታን ያየንብሽ አናችን ነሽ።
@selamchala8687
3 жыл бұрын
አረገ ወይን እመቤቴ አረገ ወይን አረገ ወይን እማ ፍቅር አረገ ወይን በእውነት ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ደጋግሜ ብሰማው አልጠገብኩም እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@የማርያምስጦታ
3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ እማ ፍቅር መዝሙርህን ዝማሬ መላህክት ያሰማልኝ
@user-addisalem1213
3 жыл бұрын
ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እማፍቅር ሀረገወይን😭 ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን መምህራችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🕊
@መቅዲየማርያምልጅ-ሰ6ጰ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እንቁ መምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መጣህ መምህራችን!!! ዝማሬ መላህክት ያሰማልን በጣም ደስስስስ የሚል ዝማሬ ነው። እማ ፍቅር ሀረገ ወይን!! እማ ፍቅር ሐረገ ወይን!! አችን ያየሁበት አይኔ እድለኛ!!! አማልጅኝ ያልኩበት አፌ እድለኛ!! .በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው። መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ !!
@masaratethopua49
3 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏😭😭😭 መምህር ተስፋዬ በፀሎዎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ስደት ነው ያለሁት።🤲🤲
@feven21tube21
3 жыл бұрын
መምህራችን ደስ የሚል መፈስ የሚያድስ መዝሙር ነው ዘመንህ ሁሉ እማ ፍቅር ትባርክልህ ከልጇ ከአድዬጋ💚💛❤💒💒💒
@rgatmebrahtom4679
3 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
@kelemtube
3 жыл бұрын
ዝማሬመልአክት ያሰማልን እዴሜና ጤናይስጥልን መጨረሻችንን ያሳምርልን
@abebaleta1886
3 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማ የማይጠገብ መዝሙር መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነመላ ቤተሰብህ እማ ፍቅር አትለይህ።
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው መምህራችን
@burtawolaytatube9570
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን በጣም ውስጥን የሚያፅናና መዝሙር ነው
@የተዋህዶልጅነኝየጥንትየጠ
2 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው አልጠግበው ስንትዬ ሰማሁት መምህርዬ እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን የእመቤታችን ምልጃና ጥበቃ አይለየን
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
3 жыл бұрын
ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እማ ፍቅር ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እመብቴ ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እማ ፍቅር ሀረገ ወይን ጥኡም የመላይክት ዝማሬ ያሠማልን መምህር ደስስስስስ የሚል ልብ እሚነካ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@habtammulaw6371
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር ተስፋ ሥላሴ በእድሜ በጤና ትጠብቅህን እመብርሀን ፀጋውን ያብዛልህ መድኃኔዓለም አሜን አሜን አሜን
@ellenasefa3193
3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 ♥️💕✝️⛪️amen 🙏♥️✝️⛪️ Zimare Melaket yasemalin memehirachin Kidst Dingle Mariam enate kante atley Harege Weyane🙏♥️👏👏💕💕💕💕💕♥️💐💐
@bayushemulugetabayushemulu1784
3 жыл бұрын
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መ ምህር ተሰፋዬ አጥት የሚለመልም ዘማሪ ነዉ እማ ፍቅር ፀጋውን ታብዛልክ ጤና ትጠብቅ
@እሌኒአብርሀዘመካነሕያዋን
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር አንቺን ያየሁበት አይኔ እድለኛ መምህር ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን።
@afomiyatube3638
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን በእውነት እማ ፍቅር ረድኤቷና ምልጃዋ አይለየን
@fikeradisegezabhertalkinew4412
3 жыл бұрын
አጥንት የማለመልም የዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እማ ፍቅር በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን
@rozayeslasabarya3467
3 жыл бұрын
ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እማ ፍቅር አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን
@سميرهحبش-ن7ط
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እግዚኣብሔር እድሜህን እድሜ ማቱ ሳላ ይሁንልህ ወንድሜ
@hanawondafrashboge2949
3 жыл бұрын
አሜን ሀረገወይን እማ ፍቅር ፣ እመቤቴ አጥንትን የሚያለመልም ለነፍስ ምግብ የሆነ ዝማሬ ተመስገን ለጆሮ የነፍስ ምግብ ሆኖ ተሰማኝ ክብር ይስጥህ ዘማሪያችን፣፣ ፣
@ዮሐንስአባቴየስደትኩራቴ
29 күн бұрын
እልልልሌልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ፡ መምህራችን ፡ ፡ ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ ፡ እማ ፡ ፍቅር ፡ ትጠብቅህ
@rgbekahsay9771
3 жыл бұрын
እመአምላኬ ስምሽ ማርያም ጣፋጭ ማር በምድር ያም በሰማይ የመልእክት እህት የህዝብ ሁሉ እናት የጌታየ እናት
@abdulKareem-mf7bb
3 жыл бұрын
መምህር ዝማሬ መልእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እማ ፍቅር ትጠብቅህ አሜንንንንንንንንንንንንንን
@Semret-m9w
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ድንቅ መምህር ነህ!!! ረጅም እድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ🙏🙏🙏
@Rose_flower_9
3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ድንቅ ዝማሬ በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@masaratmasarat9226
2 жыл бұрын
መምህር ሆይ አባ እመብርሀን የሰማዩን የመላእክት ዝማሬዋን ታሰማህ ወላዲተ አምላክ የድንግል ልጅ ነህ እኔም ነኝ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
3 жыл бұрын
እልእልእልእልእልእልእልእ ዝማሪ መልአክን ያሰማልን መምህር
@user-ec21
3 жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማልጠግብፕው መዝሙር እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህር የእውነት
@ኤፍታህ.ወለተማርያምበለኝ
3 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልመውን. ዝማሬ. መላእክትን. ያሰማልን. እንቁ. መምህራችን. እግዚአብሔር. በእድሜ. በጤና ያኑርልን
@betitube7705
3 жыл бұрын
😭😭😭😭ዝማሬ መላክትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ታድለህ እማ ፍቅር መንፈሳዊ ቅናት ነው የቀናህቡህ ሀረጎወይኒ እመቤት ሐረገወይኒ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ያገልግሎትህ ዘመን ያርዝምልህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@fanosfanos2073
2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር በጉጉት ነበር የምጠብቀው መጣልኝ አመሠግናለሁ መምህር እድሜ ጤና ከነቤተሠብህ እመኛለሁ
@ያቀንያቀን
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር ሀረገ. ወይን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችክ ስጠብቅህ
@amrankan6115
11 ай бұрын
እመ ብርሃን በህድኩበት ሁሉ ጥላ ከለላዬ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር
@Abi-ze6nk
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህር እማ ፍቅር ጣላ ከለላ ትሁንህ ፀጋውን ታብዛልህ አሜን
@yeneneshmetaferia2509
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር እመቤቴ እናቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህሬ እማ ፍቅር ዘወትር በፍቅር አይኖቿ ትመልከተህ
@ወለተብርሃን-ቈ6መ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@አስኒየድንግልልጅ
2 жыл бұрын
ሃረገ ወይን እመቤቴ ሃረገ ወይን ሃረገ ወይን እማ ፍቅር ሃረገ ወይን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መድሃኔ አለም እማፍቅር ትጠብቅልኝ መምህሬ
@kumezaortodox3493
3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ጥዑም ዜማ ያሰማልን መምህራችን
@gehwhsvsvgehehehv6819
3 жыл бұрын
ዝማረመላክት ያሰማልን
@zenebechagi8147
2 жыл бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ጥበብህና እዉቀትህን አብዝቶ ይስጥልን እማ ፍቅር በስም አጠራርሽ ክብርና ምስጋና ይገባሻል እንቁ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሺ አመት ያኑርልን 👏👏👏እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል 🙏🙏🙏
@hxhhd989
Жыл бұрын
ሀረገወይን እማ ፍቅር ዝማሬ መላእክት ያስማልን ስሰማዉ ስሰማዉ አልጠገበዉም የሀ መዝሙር እንባ ይቀድመኛል እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ ህይወተይ ቀይሪዉ አሜን🙏♥️
@DeaconYeabkal
3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን። በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።
@ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህራችን የእኛ እንቁ በእውነት ቃላት ያጥረኛል እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በርታልን
@amarabauty5645
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ያንተ በረከት ለኛም ይድረሰን እንቁ መምህራችን እማ ፍቅር አገራችንን በምልጃሽ አትርሻት እናቴ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kuku4562
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ እማ ፍቅር አትለይህ
@Gigu-p5f
6 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እማፍቅር በረከታን ታሳድርብን መምህር እመብቴ ትጠብቅህ
@ከስደትመልሽኝእመብርሃን
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት የሚያለመልም 🤲🤲በርታልን የኛ ንቁ መምህር 🤲🤲👏👏👏👏👏😭😭😭
@ማርሸትየማርያምልጂ
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አሁንስ ለሀገሬ አፈር ለእመቤቴደጂየምበቃበትቀን ናፈቀኝ በፀሎታችሁአስቡኝአፀደማርያምእያላችሁ
@ብሔረአጋዚት
3 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የእመቤታችን ፍቅር አማላጂነቷ ከመላ ቤተሰቦችህ አይለይህ የዚህ ፈዛዛ ትዉልድ ማንቂያ ደዉል (ቃጭል ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ ይጋርድህ መምህራችን
@ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69
3 жыл бұрын
መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
3 жыл бұрын
ዘማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ እማ ፍቅር አሜንንን ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏✝️✝️✝️
@BeteHohe
2 жыл бұрын
እማ ፍቅር የሚለውን ሳየው ውስጤ ስስት ይላል በእውነት የኔ ፍቅር እናት እማ ፍቅር እንወድሻለን እናታችን
@abebaleta1886
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር የመኖሬ ትርጉም በምን አንደበቴ ልግልፅሽ በቃልክዳንሽ ሀገራችንን ከጥፋት ታደጊል !!!
@rtyeryu2338
2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መምህር ተስፋዬ እማ ፍቅር ሀረገወይ ነይ እማ ፍቅር🥰🥰 እመ ኣምላክ ትጠብቅህ የአጎልግሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ኣምላክ ይባርክልህ የሰድት ኣባታችን
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን 😍🙏
@ድንግልእናቴነይአማላጄ
3 жыл бұрын
አጥትን የሚያለመልም ጥዑም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ውድ መምልራችን ልብን በሐሴት የሚሞላ መዝሙር በስላሴ ስም
@hhfj9761
3 жыл бұрын
አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ጥዑም ዝማሬ ያሰማልን ዉድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
@destatesfaye4373
3 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@yeshisimegn9895
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ መምህራችን በእውነት ልብ እሚመስጥ መስሙር ተመስጨ እንባ እየተናነቀኝ ነው የስማውት እግዚአብሔር በሚያውቀው
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
2 жыл бұрын
መምህርዪ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ደሥ ሲል ዝማሬ 🙏🙏👏👏💔💔💔💔
@jaharakhan9858
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት ልብ የሚማርክ መዝሙር ነው የኛ መልካም አባት እግዚአብሔር ያቆይልን እመብርሀን ትጠብቅህ አባዬዬዬ በእውነት በጣም ደሥ እሚል መዝሙር ነው አባ
@ሚኪየቅዱስሚካኤልልጅ
3 жыл бұрын
ሀረገ እመቤቴ ሀረገ ወይን ሀረገ ወይን እማ ፍቅር ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ
@abebaleta1886
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መምህራችን እማ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትባርክህ ትጠብቅህ እሜን::
@werkiyewonde4310
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ መምህራችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እማ ፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትሰጥህ በእንባ ነው ያዳመጥኩት
@MelayATENAFU
4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእዉነት እማፈቅር ምልጃዋ አይለየክ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ እማ ፍቅር ከክፉ ትከልልክ ፍቅራ አይለይክ መምህራችን በእባ ነዉ የሰማዉት አማፍቅር አች ነዉ ለኔ ያለሽኚ በበሀድ ሀገር ወገን ዘመድ ሁናኚ ያለሁት በስደት
@tabesetabezhu8525
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላክን ያሠማልን ሐረገ ወይን እማ ፍቅር ሐረገ ወይን እመቤቴ
@weynuzewide3845
3 жыл бұрын
ዝማሪ ምላክት ያስማልን እንቁሁመምእራችን ፀጋውነ ያብዛልህ ውድማችን በፀሎት አስብኝ ውልትህ ማርያም እያላቹሁ
@sarkysarky8388
3 жыл бұрын
አሜን በእውነት የኝ እንቁ ሁሉንም አሞልቶ የሰጠህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ ዝማሬ መላዕክት ይሰማልን ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገወይን እማፍር
@azebgebradhane2426
3 жыл бұрын
ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን፡መምህር፡እግዚአብሄር፡ያኖርልን፡አሜን፡፡🙏🙏🙏በጣም፡የሚያለቅስ፡መዝሙር፡ልብ፡ውስጥ፡የሚገባ፡፡
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ረ2ኸ
3 жыл бұрын
ጣዕመ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ሀረገ ወይን እመቤቴ ሀረገ ወይን እማ ፍቅርሀረገ ወይን /፪የእማምላክ ፍቅሯ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@tsebel3211
3 жыл бұрын
እማ ፍቅር ትጠብቅህ መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@bushaduhalu9160
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለእክት ያሰማልን ማምህራችን እማ ፍቅር ፀጋውን ተብዘልህ በእውነት. የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistbelay6775
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን ሥህለ አድናች በጣም ለይት ያሉ ደሥ የሚሉ ናቸው አገራችን ስመጣ እወስዳለሁ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን መምህር
@ወለተሰላሴ
3 жыл бұрын
በስምአም በእባን የጨርስኩት 😭😭 ሀርገ ዋይኔ እማመቤቱ ሀርገ ዋይን እማ ፍቅር
@helenkiros8436
3 жыл бұрын
እመብርሀን ፀጋውን ታብዛልህ አማፍቅር አሜን አሜን አሜን አሜን+++
@masaratmasarat9226
2 жыл бұрын
እማ ፍቅር ናት በእውነት የፍቅር እናት!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!🌹🌹🌹🌹🌹
@mamefulas3823
3 жыл бұрын
ታታሪ ወንድማችን ዝማሪ መላክት ያሰማልን ልጆችህን በፀጋ በሞገስ ያሳድግልን
@tsedale
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር እማ አምላክ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ ልጇ ወዳጇ ጋሻ መከታ ይሁንልህ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ። አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@እግዚአብሄርአረኛየነዉ
3 жыл бұрын
ዝማሬመላአክት ተስፍመንግስተ ሰማያት ያውርስልን ደስየሚልመዝሙር ቤሰሙትቤሰሙት የማይጠገብ መምህራችነ እግዚ አብሄር ፅጋውንያብዛልህ እማ ፍቅር አትለይህ
@addisaweke9061
3 жыл бұрын
በስመ ስላሴ ሰላም ለሁላችሁ መምህራችን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ወለተ ሰንበት ከዱባይ በጾለትህ አስበኝ መምህሬ አመሰግናለሁ !!!
@betigebeyehu2171
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ተመስገንጌታሆይ
3 жыл бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህሬ እማ ፍቅር የልጇን ሰላም በረከት ፀጋ ይዛልህ ወደቤትህ ትግባልህ
@mesitawtikorma8468
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማ ፍቅር ትጠብቅክ በእወነት
@diribehabtamu3793
3 жыл бұрын
Mezmura hiyotin yasemalin mehamirachin Ameen Ameen Ameen tebarakut
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን !!
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።ዝማሬመላእክትያስማልን ።መምህራችን።እማ.ፍቅር.ትጠብቅልን።እሜን እሜን እሜን እሜን እሜንን. ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን ።መምህራችን።
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ
@የአርሴማዋብላቴና
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መምህር እመብዙሐን ታባርክህ
@አልማዝደጀን
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@elsagebremariam4766
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንመምህራችን የድንግልማርያም አማልጅነትዋ አይለይም
@ሁሉበእርሱሆነ-ለ7ዠ
2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና የጠብቅልን አሜን ፫
Пікірлер: 579