KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
አዲስ እና እዩብ አበዱ የባባን ካካ አስጨበጥኳቸው
Күн бұрын
አዲስ እና እዩብ አበዱ የባባን ካካ አስጨበጥኳቸው
Рет қаралды
248,879
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@-haddiszema
Жыл бұрын
የሀገር ባህል ልብስ ካስፈለጎ አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈 ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን imo WhatsApp Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን
@Tube-ex7fl
Жыл бұрын
አዲስዬ በልጅክ ይሁንብክ ይቱቤ ሼር አርግልኝ
@GuGu-qj4rh
Жыл бұрын
😡😡😡🤬😜😜🤮🤮🤮🤑
@yemariam628
Жыл бұрын
@@Tube-ex7flእንደማመር
@sofiatube3943
Жыл бұрын
@@bemnetakele5993 ኀ
@aryamfitsum6551
Жыл бұрын
@@bemnetakele5993gena 2 wer yalmolaw lj yinkebalelal ende demo😮😮
@leylayimam
Жыл бұрын
እስኪ እደኔ የሰዉ ቤት የመረራችሁ የረፉትጀራ ይስጠን❤❤❤
@mawaysh
Жыл бұрын
አሜን 🤲 ደምሩኝ ውዶቸ
@መይረምነኝከባቦ
Жыл бұрын
አሚንንን
@titiyoutub6254
Жыл бұрын
Amne amne
@fasikawande3558
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
Жыл бұрын
አሜን
@herraskodiyas8668
Жыл бұрын
የኔ ባል ጀግና ነው ማርያምን ከኔ በላይ ጽድት ነው የሚያደርገው አባቱ ሳይሆን የናት አጀት ነው ያው ጀግናው ባሌ እወድሀለሁ
@እጅግደርቤ
Жыл бұрын
ልጁን ሢወዱ ከነምናምኑ ነው ደግ አረግሻቸው❤❤😂😂 ቃልዬ በጣም እወድሻለሁ የኔ ደርባባ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ከነባለቤትሽ ከነቤተሠብሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@Mekedsmekeds-b8z
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
አይወዱምወዱች
@zinetanwaeryoutube4808
Жыл бұрын
በትክክል ዴምሩኝ ውዶቼ
@neimcaabdoulkaderchardi1306
Жыл бұрын
በትክክል
@zerihunabebe6503
Жыл бұрын
እውነትነው👍👍❤️❤️
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ቃልየን የሚወዳት በ👍👍👍 አሳዩኝ
@tsegenet1237
Жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያ እንቆች የተዋህዶ ተምሳሊወች❤❤❤ በስደት የለነው በፀሎትታቹሁ አስቡን እባካቹሁ😢😢😢😢
@Mekedsmekeds-b8z
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያስበን አይዞን እታለም
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
Жыл бұрын
ኣይዞን እግዚአብሔር ከኛጋ ነው ለሃገራችን ያብቃን ኣሜን ፫ 💚💛❤🙏
@zemenaybaye7457
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን ሁላችንም
@yedingilmeriyamlijnegn4442
Жыл бұрын
Egzabher yasibish
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
Жыл бұрын
❤❤❤❤ አላህ አለን ማማየ😢😢
@lulutube311
Жыл бұрын
ያረቢ እኔንም በመላው አለም እደኔ በሠው ቤት የሚሠሩ እህቶቸ ስደት በቃ ይበለን ያረብ ስደት መሮኛል ወላሂ
@BurtiFan
Жыл бұрын
በቃ ይበን ፈጣሪ አሜን
@ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
Жыл бұрын
አሜን😢
@የወሎልጂየሀይቆ
Жыл бұрын
ኸር አሚንንንን ያርብ
@Ahlamይቱብ
Жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@ስአዳአያሌወረ
Жыл бұрын
አሚንያርብሁላችንምንየመረረን
@ummlky1994
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ልቤ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣ቃልየ ሰራሽላቸው 😂😂😂 ደስ የሚል ቤተሰብታድላችሁ ስቱ አለ በትንሽ በትልቁ የሚጨቃጨቅ ክበሩልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tinsaewondu5589
Жыл бұрын
ውውውው በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂😂😂ቃል የኔ ጀግና ❤❤❤❤ ፍቅራችሁ ይብዛ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rehma.you.tube.741
Жыл бұрын
አይይይ ወንዶች ንፁ ሆኖ ታጥቦ ለብሶ ብቻ ነው ማቀፍና ማጫወቱ ሁሉንም ልመዱት እጂ ከነማምኑ
@እኔስየማርያምነኝ-ዠ5ጨ
Жыл бұрын
እሥኪ ቃልዬን የሚወዲ በላይክ ያሳየኝ ❤❤❤
@sifenshume7726
Жыл бұрын
ወይ አዲስ ልጅህን ስትወደው ከነ ካካው እሺ እንዴት እንዳሳከኝ 😂😂😂 ወይ እዮባ ወይኔ ጉዴ ወይኔ ጉዴ 🤣🤣🤣 አይሚ ብቻ ነው ያልተፀየፈችው እናት እኮ ሁልን ነገር ችላ ነው ልጇን የምታሳድገው ክብር ለእናቶች በሙሉ 🥰
@lubabayimam4598
Жыл бұрын
እዮባዬ ሲያወራና ሲስቅ ማነው እንደኔ የሚወደው እዮብዬ ሠላምህ ይብዛልኝ ሁሉም ቤተሰብ ፍቅር ናቹህ አላህ ይጠብቃችሁ
@haymanotamare6747
Жыл бұрын
እኔ እራሱ እዮባ እንደሚያስቀኝ😂😂😂😂🙏🙏🙏
@adaecnh5992
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ነገ ፃዲቁ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ናቸው የአመት ክብረ በዓል አደረሳችሁ
@Rahael21-r5h
Жыл бұрын
እንኳንም አደረሰን
@fgchffhfh9256
Жыл бұрын
አሜን//፫//
@kalkidanabebe531
Жыл бұрын
አሜን 🥰
@genetkassaye4318
Жыл бұрын
የኔ ባል ቢሆን በጥፊ አጠናግሮ ይጥለኝ ነበር😢 አዲስ ምርጥ ሰዉ
@shawaye5579
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@የፍቅርቤት-ጨ4ዸ
Жыл бұрын
😂😂😂❤❤❤❤
@Egezihaber.yimesgen
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Tube-lv7sb
Жыл бұрын
😂😂😂የኔም
@hayattube3185
Жыл бұрын
እደ ለምን ጫፌን ይነካኘል የሱም ልጅ እኮ ነው
@asniit1199
Жыл бұрын
በጣም ነው ፈታ ያደረገኝ በዚህ አጋጣሚ የግድ ቁምነገር አስተማ ማለት አይጠበቅባችሁም በተደጋጋሚ ስለምትጨነቁበት ብዬ ነው ኢንተርቴመንት ነው በቃ ፈታ ካልንበት ይበቃል ቁምነገርም ካለበት በእራሳችን እይታ አስተማሪ ነገርም ካለው እንቀበላለን እንደ አንድ ተመልካችና አድናቂያችሁ የሚሰማኝ ሃሳብ ነው በበጎ ውሰዱት
@merongm5989
Жыл бұрын
አይ እናንተ ማርያምን እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂የአዲስን ስል የእዮባ ብሶ ቁጭ አለ😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ ልጅን ከወደዱ እስከምናምኑ ነው 😂😂😂
@melatberhanu9149
Жыл бұрын
ቃልዬ ግን አልተቻልሽም እህትሽ ደሞ ውስጤ ናት
@samiraadnan2757
Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ አይለያቹ ውድ የሀገሬ ልጆች እኛንም በስደር ያለን ከቤተሰባችን የምንደሰትበት ቀን ቅርብ ያርግልን
@HamizeyaHamizeyageltu
Жыл бұрын
አሚን
@hayattube3185
Жыл бұрын
አሜን ያርብ
@GenetZoubi
Жыл бұрын
ቪድዬ ይስሩ የነ አዲስ ቤተሰብ የማትሸለቹ ምርጦች ጀምሪ እስምጭርስ 😂😂😂😂 ነው ስወዳቹ ቃላት የለኝም እድሜና ጢና ለናተ ቃል የኔ ደርባባ ❤❤❤❤
@GalilaRout
Жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹ የቃልዬ አድናቂወች እስኪ ሊያቹ
@drr8432
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ልቤ ቆሰለ 😂😂😂ቃልየ ሰራሽላቸዉ 😂😂😂ደስ የሚል ቤተሰብ ታድላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ፍቅር ዕድመና ጤና ይስጣችዉ❤❤❤
@fanytesfaye
Жыл бұрын
🤣🤣የቃልዬ ፕራክ ሁሌም ካባድ ነው 😂❤️❤️ስወዳት ❤️🥰
@meseryebuzeman.21
Жыл бұрын
በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ አይዟቹ ፈጣሪ የተሟላ ኑሮ ይስጣቹ🙏🙏❤ሰላማቹ ይብዛልኝ🙏❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Жыл бұрын
Amiiiiin yareb 🤲🤲🤲
@konjetkonjet7731
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@alhemdulilaalekulihelyareb2017
Жыл бұрын
አሚንንንንንን
@tigistdinbru2249
Жыл бұрын
Amen Broy😊
@aldhan-iv8ut
Жыл бұрын
Amen amen amen ere enas mereregi sideti
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
ቃልዬ ተመሰጥበት አላለችም😅😅😅ሀይሚን ደግሞ ስወዳት ፈታ ያለች ናት❤
@zeybahussen5518
Жыл бұрын
ሀይሚ ቆጆ ስወዳት😍😍😍😍😍ሆዴን ያቆሰለው እዮብ😂😂😂😂😂😂😂😂
@የአንድአምላክልጅነኝ-አ8የ
Жыл бұрын
ሀይ እናት ስቱን ትችለሌች ቃልዩ እናት ማሆን በጣም ዳስ ይለል❤❤❤❤❤ አይዴል❤❤ በጣም ነዉ ምወደችዉ❤❤
@حلفهمالعتب
Жыл бұрын
ሰታምሩ እግዚአብሔር ኣምላኬ ፍቅራቹ ይባሩላቹ የኔ ዎች ከልጅቹ ጋራ ከነ በተስቦች የምወድቹ🤣🤣❤❤❤❤❤😁
@bemnetgetahun1334
Жыл бұрын
ቃል ብቸዋን ስትመጣ ተኮል መሆኑ ይገባኛል😂😂😂
@Mekedsmekeds-b8z
Жыл бұрын
😂😂😂እኔም 🎉🎉🎉🎉
@rehma.you.tube.741
Жыл бұрын
ግን እውነት ለመናገር ጀግና አባት ነህ አላካበድክም አንዳዱ ቢሆን መማታትም ይቃጣው ነበር
@የእዮብእናትነኝ
Жыл бұрын
ወይኔ ቃልየ የምወዱሸ ሆደ እስኪቆስልአሳቅሸኝ😂😂😂😂😂ባባዬ አመት እግዚአብሔር ያሳድግህ❤
@mesi231
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ልቤ ቆሰለ 😂😂😂😂😂ቃልየ ሰራሽላቸው 🤣❤️🥰
@toyba6187
Жыл бұрын
እናት መሆንኮ መታደል ነዉ ቢነካንም አንፀየፍም እንኳንስ የህፃን ያደጉትንም አንፀየፍ እናትን ቃል አይገልፃትም❤❤❤
@በለውሂልማህፉዝላይተፅፎብ
Жыл бұрын
ቃልዬ የውነት እካካውን አስነክተሻቸው ቢሆን ጥሩ ነበር ብዬ ተመኘው እንደው ወንዶችኮ ክክክክክክክ ክብር ለእናቶቻችን እውነተኛ ፍቅር የማይቀየር የማትሰለች እናትኮ ትለያለች
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ አቦ የእዮብን እርያአክሽን ላይ ስደርስ በጣም ነው የሳኩት 😂😂😂😂😂😂እዮባዬ 😘😘😍😍😍😍
@fetumahussin6238
Жыл бұрын
ሁለት ጣፋጮች ስወዳችሁ ልጃችሁንም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
Жыл бұрын
እዮባየ የሳቄ ምጪ😅😅 ቃልየ ሰራሺላቸዉ😅😅😅 ማሺአሏህ ታምራላቺሁ❤❤❤❤❤🌹🌹
@GalaxyA23-k7v
10 ай бұрын
እረ ወይኔ ቃልዬ ስራ አድክሞኝ ደሞ በሳቅ ገደልሽኝ የኔቆጆ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀዩወሎየዋ-ለ8ጠ
Жыл бұрын
ምርጥ ጥዶች አላህ ይጠብቃችሁ ትግስት ያላችሁ የተከባባራችሁ ቤተሠቦች
@HirutDemes-zq7dd
Жыл бұрын
ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ግን ባባዬን ማን እንደሚወደው ተለይቷል ሰላማቹ ይብዛ
@khadejatasfaa6433
Жыл бұрын
ገና ሳላየው የእዮባ አክት አይቼ በሳቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አረ ይመችሽ ቃልዬ
@asiniatironisitube
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂❤እንዲህ ስቄ አላቅም ከሁሉም ያሳቀኝ እዮባዬ ውይ😂😂😂 ቃልዬ አይቆጭሽም
@adisadis7787
Жыл бұрын
በማሪያም የህትየዋ ፍቅር የተለየ ነዉ 😂😂 ላስ አረገችዉ ❤❤
@muludegene6121
Жыл бұрын
ውይ ቃል የምትገርሚ ነሽ ሲጀመር ጀምሮ በሳቅ ነው የገደልሽኝ ይመችሸ።
@mimmymimmy2539
Жыл бұрын
ተመልከቱየኒት እና ያባት ልዩነት😢 እናት አትፀየፍ ነች😢😢❤❤❤
@tsionemariam1121
Жыл бұрын
betam ENJI
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
Жыл бұрын
ወይኔ🙆🙆🙆😀😀😀😀 አዝናናችሁኝ ውድ ቤተቦቼ አመሰግናለሁ አቤት ቃልዬ ብልሃትሽ ልዩ ነው ❤❤
@mawaysh
Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስደት የሰለቻችሁ ፈጣሪ የልባችን መሻት ፈፅሞልን ለሀገራችን ያብቃን 🤲 ደምሩኝ አበረታቱኝ ውዶቸ😍❤
@yemariam628
Жыл бұрын
እኔ በሁለት አርጌሻለው እሰቲ መልሺ
@Tube-ex7fl
Жыл бұрын
@@yemariam628 እኔም አረጉሽ ዉድ
@Tube-ex7fl
Жыл бұрын
@@yemariam628 ሁሉም ላይክ አርጌሻለሁ እንደማመር የመዳም ቅመሞች አይከፈልበት እኛዉ እሳስ በራሳችን ካላደግን ማን ሊያሳድገነዉ አገር ያሉትን ከምናሳድግ እኛ በሰዉ አገር ያለነዉ ብንተባበርነዉ ሚሻለን አገር ያሉትንማ ፈምሰዋል
@Tube-ex7fl
Жыл бұрын
አሚን ዉድ ደመርኩሽ ደምሪኝ
@yemariam628
Жыл бұрын
@@Tube-ex7fl አርጌ አለው🥰
@helinazeleke7219
Жыл бұрын
ቃልዬ ባባዬ 5 ወር ቡሃላ ሶፋ ላይ እንዳታስተኚው እሺ❤❤
@BanchiYetewahidoLiji
Жыл бұрын
ፍቅሮች እንዴት እደምወዳችሁ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂 ሳልጀምር በሳቅ😂😂😂😂
@My-Amhera-fano
Жыл бұрын
ግንኮ ማርያምን እኔ የወንድሞቼን ነካም አላረግም ነበር ስወልድ ግን አፌ ላይ ሲሸናብኝ እንኮ ምንም አልመለሰኝም❤❤❤ልጅ እኮ ሂወት ነው❤❤❤
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
Жыл бұрын
እኔም ኣልወድም ስወልድ ይነቅልልኝ እንደሆነ እንጂ 😂😂😂
@fatimanigus3261
Жыл бұрын
እህቲወልጀአላጠብምአለችኚአሁንወልዳለችዳይበርእያለበሰችንወጀ
@My-Amhera-fano
Жыл бұрын
@@ሰሜናዊትየደሙፍሬ ማርያምን እኔም ነካ አርጌ እንኮ አላጥብላትም ነበር ስወልድ ግን ምንም አይቀፈም በጣም የገርመኛል
@shawaye5579
Жыл бұрын
Ewnateshen new mariyamn ❤❤😂😂😂
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
Жыл бұрын
በሰምአም እዴት እደሳቀኩኝ አየ ቃል እደው ምንም አያልቅብሽ ኖላዊ ባባየ ❤❤❤
@abc12452
Жыл бұрын
አዬዬ ምሳ እየበላዉ ነዉ ዘጋኝ😂😂😂😂እስኪ የኔ ርዕሱ ላይ እያየዉ መግባቴ😂
@titititi6005
Жыл бұрын
እኔስ ብትዬ😂😂😂😂
@ShibreSis-ir2uy
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤የኔ ወድቹ ቃሊዬ ኣዲሰ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሂ❤❤❤❤ባባዬ ፈጣሪ ያሳድግላችሁ😅😅😅😅😅😅😢😢😢
@አዱፍቅር
Жыл бұрын
እንባዬን ነው ያስጨረሳችሁኝ ዋው ቃሊ ሠራችላችሁ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ኘ2አ
Жыл бұрын
ገና ሳላየው በሳቅ ሞቱኩ😂😂
@MohammedAli-k6e
Жыл бұрын
😂😂😂
@yemsrachgetachew6468
Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእውነት ግን በአባቶች ቀን ነበር ይሄንን ስጦታ ማበረከት
@የድፍረትኃጢያትእንዳይገዛ
Жыл бұрын
ሃይሚና እዮባ ያሰቀዉ እንዴኔ ማነዉ 😂😂😂😂
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
Жыл бұрын
ከወደዱ ከነምናምኑ ነው እና ይመቻችሁ በሳቅ ገደላችሁን ግን ደስ ይላል።
@alemyemodeshlijtube19
Жыл бұрын
ሀይሚ የኔ ቆንጆ አልተጠየፈቺም😂😂❤
@hanahana1960
Жыл бұрын
ኢናትናት እሷ 😅😅
@MalhetDejene
Жыл бұрын
ጎበዝ ቃልዬ ምርጥ ስጦታ 👌👌😁😁ሲወዱ ከነምናምኑ ነው
@kopreesa8674
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂እውይ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤
@hikmahikma5133
Жыл бұрын
አረ ወለሂ ከሁሉም የሳቀኝ እዮብ ነው😂😂😂😂😂 አረ በሳቅ😂
@zittagetaneh2872
Жыл бұрын
እየበላሁ ነው ቃለዬ😅ያየሁት ከከቨሩ ዉስጡ የከፋ መሆኑስ😂ወይኔ በሳቅ ሞትኩ😂😂
@abc12452
Жыл бұрын
ውይ እኔም ምሳ እየበላዉ ዘጋኝ
@nigestadmase6358
Жыл бұрын
@@abc12452🤣🤣🤣🤣
@saddahmohammed7887
Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሥ ሥትሉ በጣምነው ዘና ያደረጋችሁኝ ይመችሽ ቃልየ
@hanawubshet1681
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ
@lemlems683
Жыл бұрын
እደው ማርያምየን እዴት እደሳኩ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እኔን ፈታ እዳረጋችሁኝ ሁሌም ዘና በሉልኝ 🥰🥰😍😍❤️❤️❤️ ምርጥ ቤተሰብ ልጃችሁን ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ❤❤
@ሙሉየልጀናፋቂ
Жыл бұрын
❤❤❤❤እረበሳቅ ሞትኩ አይ ቃልየ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@NathanKassa-tl8zd
2 ай бұрын
Kaleye betamnm Des belonale baban bedemb aschenekew bedemb yechenek ewedeshalew tebareake zemenesh yebareak
@foziyatube4807
Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@firdoushabasha
Жыл бұрын
ዋለይኩምስላም ወራህመቱላሂወበረካቱአሚንን
@SsSs-bo9gb
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@ሰሰሰሰሰ-ጠ5ጰ
Жыл бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤❤
@meskeremlegese8397
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 በምን አንጀቴ ልሳቅ ኡፍ ኪኪኪኪኪኪ😅😅😅😅😅በስመ አብ እንደ ዛሬም አልሳኩም ቃልዬ ተመቸሽኝ😂😂😂እነደአሳቅሽኝ ሁሌም ሳቅ በሳቅ ሁኚ ቃሉ ፍቅር❤❤❤
@sodokistane8623
Жыл бұрын
እዮባ በጣም አዝናከኝ😅😅😅
@adanechalemu-qc4ro
Жыл бұрын
እዮባ ምንድነው ይሄን ያክል ሚያራው😂😂😂😂እዚህ ቤተስብ ስወዳቹ❤
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
Жыл бұрын
እኔንም ያሳቀኝ ፖረት😂😂😂
@emano5974
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@emano5974
Жыл бұрын
እኔደሞ ሲሮጥና የእጅ አክት
@Adeye-y5r
Жыл бұрын
እዮብ በጣም አሳቀኝ ቃልየ ጡሩ አረገሻል መውደድ እስከ ንፍጡ ነው ይላል ያገሬስው 😅😅😅😅
@ላምሮት-በ8ኈ
Жыл бұрын
እኔ ራሱ ስወልድ ማን እንደሚቀይርለት እየሰጋሁ ነው ውይይ እንዴት እንደሚዘገንነኝ 😅😅
@fanouseayela7005
Жыл бұрын
😂
@GenetyeTwahdoLij
Жыл бұрын
😅😅😅😅
@የሽየድንግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mulukenmuluken3056
Жыл бұрын
እውነት ግን ሲያዩት ይዘጋል ቃልዬ የኔ ውድ እዮባ የኔ አባት እውነት በጣም ነው ያሳከኝ አዲስ እና እዮባ የኔ ተመሳሳይወች በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዘው❤❤❤❤❤❤❤
@ዘቢባቢንትሙሀመድ
Жыл бұрын
በስዴት ያላቹህ አላህ ይጠብቃቹህ ❤❤
@KidstJima-sy8tg
11 ай бұрын
የእዮብ የመጨረሻው reaction በጣም አዝናንቶኛል ከምር 😂 በጣም ደስ የምትሉ ናችሁ😍
@freywoldu9901
Жыл бұрын
ከሁሉም ያሳቀኝ እዮባ ነዉ 😁😁😁😁😁
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኀ5ኘ
Жыл бұрын
በስደት ያላች ምክርስጡኝ እናት የለኝም በስደት አጣሓት የጀራናት ይዞ ከሰራሁት ቤትገጠሩን ለቆ ከተማገባ ውጣ ልበለው ?? እዳባት አያስብም እናተምን ታደርጋላችሁ????
@DujOd
Жыл бұрын
ገነ ሳላየው ሳቅ ሞትኩኝ ሰላማችሁ ብዝት ይበል❤❤❤❤❤
@yeshichekole6302
Жыл бұрын
እኔሥ ብትይ😂😂😂😂
@TigiMs-v8e
Жыл бұрын
እንባዩ እስከሚፈስ ነዉ የሳኩት አይ ቃልዬ ሰራችላቸዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sara-cq3tl
Жыл бұрын
ሞትኩ😂😂😂😂 እንደዛሬ ስቂ አላውቅም😂😂😂
@gezahegnelambebo6691
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ቃልዬና አዲስ በጣም እወዳችሃለሁ ሀይሚ በጣም ደስ የምትል እህት አለችሽ አዲስ በጣም ተበልጠካል ብዙ ጊዜ ፕራንክ ትሰራለህ ግን እሷ በጠም በልጣካለች ጠንከር ያለ ፕራንክ ይዘህ ቅረብ ሰላም ያውላችሁ
@mawaysh
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትሁ 😂😂😂😂😂😂 ሪያክሽናቸው😂😂😂 ደምሩኝ ውዶቸ
@FireGetahew
Жыл бұрын
ካልዬ የኔ ቆነጆ በሳቅ ሞትኩ ፕሮግራማችሁ ሁለም ያዝናናኛል
@SaraSara-kc8lt
Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ አይ እዮባ😂😂😂😂😂😂
@hiwigirma9903
Жыл бұрын
እውነት ቃልዬ ሀሳብሽ ሁሉ በጣም ነው ሚያዝናናኝ በርች ❤❤❤❤❤ነው የምወድሽ የኔ ቆንጄ ሁሌም እከታተላለው ለአስተያየት መስጠት ግን የመጀመርያ ነኝ
@askidesta4271
Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ምርጦችየ❤❤❤
@emukal6088
Жыл бұрын
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላቅም 😂😂😂 ወይኔ እዮባ 😂😂😂
@yasmeenyasmeen8049
Жыл бұрын
በመዳም ቤት ድብር ድክም ብሎኝ ዘና አረጋቹኝ ይመቻቹ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
Жыл бұрын
እኔ ራሱ ምንም አይመስለኝ እንኳን የልጀ የሰውም ልጅ ቢሆን የመዳምን ልጅ ራሱ እንደት እንደማጥባት ምንም ሳይመስለኝ ነው ❤❤
@rchimnjarewatubechannel
Жыл бұрын
ደምሩኚ የዝህቤት ነፍሰጡርነኝ 😂❤
@Tube-lv7sb
Жыл бұрын
😂😂እሽ አምሮሽ ነው❤
@rchimnjarewatubechannel
Жыл бұрын
@@Tube-lv7sb 😁😁😁አወ
@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አይ ቃል የሌለ ፕራክ ነዉ በመጨረሻ አንችም ተቀላቀለሽ ጠንክረሐ
@selamlove6129
Жыл бұрын
ወይኔ ቃልዬ ነፍስሽም አይማር ሆዴ ነፈረ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@temsgeamlake
5 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ልቤየ ቆሰለ😅😂😂😂😂😂😂 ቃልየ ጅግና😂😂😂😂😂😂😂
@ferafera850
Жыл бұрын
ወይ እዮብ አሩ ነው ? ምንያህል ነው የሚያራው አላለም😂😂😂😂😂 ሆዴ ቆሰለ በሳቅ ሁፍፍፍፍፍፍፍ
@hirutaredo5124
Жыл бұрын
ቃልዬ ግን ነፍስሽ አይማርም።
@هاحم-ت5غ
Жыл бұрын
በሣቅ ፈነዳሁ ቃልየ ይመችሽ ከወደዱ ከነምናምኑ ነው😂😂😂😂😂😂
@EmebetEmebet-ul3bd
Жыл бұрын
Abo yemchish kaley emigerm perank nw enam berchilgne ene ke kale emba tebakiwoch aneduwa negne betame nw mewodachu fetarim lejachun yasadeglachu ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@msayyh
Жыл бұрын
ፍቅር የሆነ በተሰብ ❤ ዋው
Пікірлер: 1,1 М.