KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዲያቢሎስ በኛ ላይ ጉልበት ያገኘው እንዴት ነው
3 жыл бұрын
ዲያቢሎስ በኛ ላይ ጉልበት ያገኘው እንዴት ነው
Рет қаралды
12,796
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 206
@betelhemgashaw1414
3 жыл бұрын
በመምህራችን ላይ ሆኖ ያስተማረን የመከረን እግዚያብሔር ይመስገን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
3 жыл бұрын
መምህራችን።እግዚእብሔር።እግዚእብሔር።አሜን አሜን አሜን ።መምህራችን።እግዚእብሔር።አሜን
@eldanaeldana9643
3 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-op7hu1nd6n
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rozaeyob9853
3 жыл бұрын
Amen!!!
@sarasar9060
3 жыл бұрын
Jj8jikkkiiikiiimkiiiiiiiii888iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii88i8iiiiiimiiiiiiiiikiii8miimiiiikiimkkkiiii8mmm
@user-ps2dd7ez8r
3 жыл бұрын
ዲስ ላይክ ያደረገው ሰው ግን የኔ ቢጤ ጭቅላቱ የተዘጋ አይይ ልቦና ስጠን አባት ሆይ😭🙏
@asichalkonjo3811
3 жыл бұрын
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይገስጾህ ክፋ መንፈስ
@user-wc6qg6gq9o
3 жыл бұрын
ዲሥክ ላይክ የምታረጉ ሠዎች አምላክ ወደ እናተ ይቅረብ ይሄ የተባረከ መምህር ለሠዎ ልጅ የሚጠቀም ነው የሚያቀርብልን ውይ ልቦና ይሥጣችሁ ሌላ ምንም አልልም
@user-qf3cf8fy4q
3 жыл бұрын
አሜን በስተት ይመስለኛል እሚያረጉት እኔ ብዙግዜ ላይክ አደረኩ ብየ ዲስላክ አደርጋለሁ
@fvop7530
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አሜንንን
@user-wx2tf8ry6s
3 жыл бұрын
መምህት የድራማ ማየት ሱሴን ትቼ ወደአንተ በመምጣቴ ህይወቴን ለውጠከዋል በጣም ትምህርትክ ህይወት ያድሳል ከሀገር ውጭ ላለነው ሰዋች እና ለሀገር ውስጥ ላሉት በስልክ የምናገኝበትን ሰዓት ብታመቻችልን ጥሩ ነበር ግን ይሄ የኔ ሀሳብ ነው ምክንያቱም አንተን ለማግኘት የኔትወርክም ችግር ስላላ እንዲሁም የሰዓት ልተዩነተ ስላለን ከአጠፋው ይቅርታ!
@yowrdiyouy1405
3 жыл бұрын
መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን የናንተን የምትለቋቸውን ትምህርት በመስማቴ በብዙ ነገር ላይ እንዳስተውል አድርጎኛል ልዑል እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ 👏👏🙏🙏🙏
@tigistetsegaye6212
3 жыл бұрын
መምህራችን እድሜ ይስጥክ ቃለህይዋት ያሰማልን የኛ አስተማሪ የድሆች ሰብሳቢ
@meronmeron8872
3 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin ftari amlak bedeme betena yakoylini 🙏🙏🙏
@user-hl2ck4er9h
3 жыл бұрын
አሜን የእግዚአብሔር ሰም በፈጥረታት ሁሉ አንደበት የተከበረ ! የተቀደሰ ! የተወደሰ ይሁን ። አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን!!!
@keroskeros5466
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን
@meseret2813
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-vi5yw3eg3x
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሠማልን መምህራች ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
@betlemdafo8141
3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@magda6514
3 жыл бұрын
እግዚአቤሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በመምህር ላይ ሆኖ ላሰተማረን ለገፀፀን ለኡልኡለሰ እግዚአቤሄር ይመስገን
@yeneneshmetaferia2509
3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ዘወትር የተመሰገነ ይሁን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በዕድሜ በጤና ይቆይልም አሜን
@hiwotfekadu4239
3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን
@user-zs8is6bf9k
3 жыл бұрын
አቤቱ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ስምህ የተመሰገነ ይሁን በመምህር የሰጠህን አምላክ አሜን
@mihreteabandebrhan9742
3 жыл бұрын
ኣሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋየ።
@eldanaeldana9643
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@etayehueta4925
3 жыл бұрын
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@user-cz5gb1dl7y
3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህር ፅግውን ያብዛልኽ እግዚአብሔር ይጥብቅኽ አሜን
@Tube-if5bz
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ስም በፈጠረዉ ፍጥረታት ሁሉ የከበረ የተቀደሰ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እናመሰግናለን አስተዋይ ልቦናን ያድለኝ ፀጋዉን ያብዛልህ
@rozayeslasabarya3467
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርከው
@user-oq6xx8vs1d
3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ምርጥ ትምህርት ነው መምህራችን ።
@huluyanchi1257
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ረፍት የሚሰጥ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
@user-mt1mw1wk6y
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔ በምታስተምረው ትምህርት ሁሉ በእውነት እራሴን እንድመረምር አድርጎኛል
@fathimafathi5472
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማረን ለመከረን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@tsedalmarmmeryam7268
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና ና እድሜህን ያርዝምልን ባንተ ትምህርቶች አየጠነከርን በጊዜው የመጣብን ፈተና እንወጣዋለን
@user-lf9kr1nt8o
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጁ መምህራችን
@missidababa9529
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethrak9364
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የፀጋው ባለቤት ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@tigisttesfay8397
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዛሬ ትምህርት ህን ስሰማ ግራ ያጋባኝ እና ጥያቄ የሆነብኝን ነገር መልስ አገኘሁኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለትምህርቱ ።ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እጸልያለው ሰግዳለው ግን ለውጥ ምንም የለም እና ዛሬ መልስ ተሰጠኝ ። ሌላው እኔ ሲጋራ ለአስር አመታት አጭሻለው በቀን አንድ ባኮ ወይም ሁለት አጨስ ነበር የመምህርን ግርማ ትምህርት ከሰማሁ በኃላ ባኮው ላይ ጸለይኩበት ከዛ አንዱን ለኩሼ ገና ስስብ ያስጠላኝ ጀመር ወዲያው አጠፋዋለው በጣም የሚገርመው ከዚህ ባኮ በኃላ አልገዛሁም እጄ ግን ልማድ ስላለበት እጅ ስራ ጀመርኩ ቁጭ ስል ዳንቴል መስራት ጀመርኩና አንድ አልጋ ልብስ ቆረጥኩ የአስር አመት ሲጋራ ማጨስ ሳምንት ባልሞላ ግዜ ቆመ የኔ ብቻ ሳይሆን እህቴና ጓደኛዬ ሳይቀር አቆሙ ስንገናኝ ችቦ ሚበራ ነበር የሚመስለው ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ታሪክ ሆነ ለእግዚአብሔር ሚሳነው የለም። ማንም አያምንም አስር አመት አጭሼ ባንዴ ቆመ ስላቸው እግዚአብሔር ይመስገን እና ምስክር እንድሆንና በሱስ ለሚሰቃዬ ትምህርት ይሆናል በማለት ነው በተለይ የእጅ ስራ ጭንቅላታችንና እጃችን ቢዚ ስለ ያደርግ በሱስ ሚቸገሩ ይህን ምክር መክራቸዋለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኔን እንደረዳኝ።
@shameershami1017
3 жыл бұрын
መምህራች አሪፍ መብሪያ ነው ባተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን፫።
@tariquamelaku1251
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@amarchzarga6991
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማን ለመምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን የቅዱሳን አምላክ ከክፉ መንፈስ ይጠብቀን አሜን ፫
@afomiyatube3638
3 жыл бұрын
ላስተማርከን ለገስፅከን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@tariquamelaku1251
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዉት ያሰማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-xg3ib3qw4e
3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር በርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የገፀፀን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን
@expo3491
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህወሃት ያሰማልን
@shamshoumljabaar3557
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን መምህር በድሜ ፀጋው ያብዛልን
@user-addisalem1213
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ስለ ሰጡን ትምህርት እናመሰግናለን
@maregkassaye1751
3 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያስማልን
@zizuteamezizuteam5985
3 жыл бұрын
መም እግዝአብርሐር የጠብቀህ ወንደማችን።
@samsungjeezes6599
3 жыл бұрын
Amen amen amen
@sndayogebrihans6942
3 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም ና ጤና ይስጥልን
@abynsheaynaw4075
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-qk2ge5wh7x
3 жыл бұрын
MEMHRACHIN tesfa slase Egziyabher Amlak segawun yabzalh yagelglot zemenh yibarek Egziyabher Amlak Erejim Edme Ena tena yistln memhrachin beEwunt tmhrth kekalat belayi newu Egziabher yistlgn
@tigabudessye1904
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር ጸጋዉን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@user-cu2ft2qz4u
3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
@user-gy8qx5ze7s
3 жыл бұрын
አቤት መምህር ተስፋየ ትህትናክ ወይ የሠው ልክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-tc3gw2zu1l
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@betitube7705
3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ይብዛሎት
@salamasalama1703
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋዉ ያብዛልክ
@user-qn7nx2yp2v
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን በውነት ፀጋውን ያብዛለዎት ለአምላካችንም ክብርና ምስጋና ይግባው በፈጠራቸው ፍጥረት ሁሉ ለዘለአለሙ (አሜን፫)
@bayegamachu2196
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማስገን በእርሶ ለይ ሆኖ የስታማራን ለኛም ታቃባይ ልቦና እንድሰጣን ፃልዩልን ማምህር
@zanelama2202
3 жыл бұрын
ቃል እይወት ያሠማልን መምህራችን
@sarayoutube9968
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-ox1ve9ni7n
3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tittit7589
3 жыл бұрын
ቃል ህይውት ይስማልን መምህራችን አሜን፫
@salamesultan1727
3 жыл бұрын
Memhrya. Egzabhere. Yesteh. Ahunm. Segawn. Yabzalh. Kale. Hiwet. Yasmaln. Amen.
@keroskeros5466
3 жыл бұрын
መምህራች ን ቃለሂወት ያስማልን
@tetey5817
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር።
@user-yv2ms6vk6w
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልን
@solnetu1260
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ገለፃ ነው መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ መምህራችን 💐🌻🌷
@helenselemon4574
3 жыл бұрын
ቀለህይወት ያሰማልን መምህር ፅጋውን ያብዛልን
@lbiebeegziabhertsena7653
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ መምህር
@redeactef
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@sndayogebrihans6942
3 жыл бұрын
ሰላምህን ይብዛልን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን
@tizatafiqaddu5358
3 жыл бұрын
Amen,amen,amen,🙏🙏🙏👏👏👏
@SaraSara-ri9im
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን✝️
@mariyammg9866
3 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln memihirachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen betslotot Yasebun Birkti MARYAM bilo
@himeyonasy3779
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@berhanehagos6988
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት ኣስበኝ ተስፋዝጊ
@magda6514
3 жыл бұрын
ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን
@user-hq4ol5xz5o
3 жыл бұрын
አሜንንን
@ethop7740
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ፡፡ ዕዉቀቱን ያብዛልህ አሜን
@user-jb5kt4vx3t
3 жыл бұрын
Amen amen amen memhre kale hewet ysmalg edmna tena ystelg
@user-jx5pg1fk7o
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። መምህር በጣም በሚመች መልኩ ነው የገለጽክልን ጸጋውን ያብዛልህ። በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ስደተኛዋ!
@mohammadfarhat1865
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@lelegmedhin3774
3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር በጣም ህይወት የሚይለመልሙ ትምህርቶች ናቸው የምታስተምረው ከዚህ በበለጠ ሌላም የተለይዩ ትምህርቶች ካንተ እጠብቃለሁ አመስግናለሁ በጣም ከልቤየ ።መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
@user-lq5mb1ri7r
3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሬዋ
@user-co5qe2qi1q
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን በርቱ ህዝቡን አነቃችሁት
@user-sc4yn2fb2x
3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yonaskifle2985
3 жыл бұрын
መምህር ተስፋየ ፊትህ ስለ አየሁ ደስ ብሎኛ ዕድሜ ይስጥህ ኑሩልን !
@gfccucu4334
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በፆለት አስቡኝ
@user-mv2gm4jy1v
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን መምህራችን አሜን ቃለህወትን ያሠማልን አሜን፫
@salomll1003
3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን
@meseretf1
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ ስለ ቡና አስተምረን መምህር
@user-xf2yp8gi2n
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@zizuteamezizuteam5985
3 жыл бұрын
እግዛአብሐር ይምስገን
@tawabechmaray2801
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiywot yasemaln memher
@user-nu6cx6ry7h
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እንኳን በሰላም መጣህ ፀጋውን ያብዛልህ ባንተ በኩል የሚያስተምረን አምላክ ስሙ ይመስገን:: ተባረክልን ወንድማቹ::
@kankoasefa5223
3 жыл бұрын
amen kalehiywet yasemaln
@werkiyewonde4310
3 жыл бұрын
መምህር ተሰፍ ሰላሴ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
@user-xj2cp4pj3g
3 жыл бұрын
ቃልዮቶ ያሠማልን መምህር👍👍👍👍👍👍👍
@asaa4046
3 жыл бұрын
ቃለህይውት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hannafeysa2454
3 жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@fikiresilase1963
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ
@AlyiaAlyia-kt1ct
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ሰላምነህ
@eyerusalemtarekegn5590
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
Пікірлер: 206