KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዲያስፖራው በድብቅ ቀለበት አድርጎላታል ሆቴል ውስጥ....
Күн бұрын
ዲያስፖራው በድብቅ ቀለበት አድርጎላታል ሆቴል ውስጥ....
Рет қаралды
73,177
Endalk Tube
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 643
@Tefetawit.12.21
Жыл бұрын
ይሄን ልጅ መቶ ሺ እናስገባው በጣም አሪፍ ስራ ነው
@dollygatatg2328
Жыл бұрын
Okay
@ዳግማዊትየእናቷ
Жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም እንዳልክ እንዴት እንደምታናዝዛቸው በጣም ነው የሚገርመው በርታል ወንድማችን
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪኝ በቅንነት
@blentube3002
Жыл бұрын
@@tube-bp7ew ነይ እንደማመር💓💓
@selenators398
Жыл бұрын
Inem migermegn isu new idea alew Endalkye egziabher yitebikik❤
@ሐናንየኃላወርቅ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ይስጣት አብራዉ ለኖረችዉ እሷን ትቶ ሌላ እዳልክ እራስክን ጠብቅ እስኪ ባታማኝ አፍቃራዎች በላይክ አሣዩኝ እኔ ታምኜለት እኖራለሁ እናስ የመዳም ቅመሞች
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
ሐናንየ ደምሪኝ ጀማረነኝ
@kokitube6925
Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት🙏❤
@mimifkr1743
Жыл бұрын
Demerign
@mimifkr1743
Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 demerign
@ethiolove630
Жыл бұрын
ደምሩኝ
@ገሊላ-ፐ7ዐ
Жыл бұрын
ባለቤቱ ኢሄን ጉድ ስትሰሚ እንዴት ልብሽ ያዝን ይሆን አይዞሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል እና ትግስቱን ይስጥሽ !
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
ገሊላየ ቤተሰብአረጉኝ
@joseernestookue4138
Жыл бұрын
Menem teyake yelewem sew yezerawen yachedal.amelak mehari new gen leseranew sera waga mekefelachen ayekerem.
@nefisa70
Жыл бұрын
አዲሧን ለገንዘብ ፈለገችው እንጂ ምን ልትጠቅመው እንኳንም አገር አምጥቶ አልጣላት
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
@@nefisa70 እነደማመር በቅንነት
@እሙዛኪር-ቸ8ገ
Жыл бұрын
የእዳልክ አወጣጥ የሚመቸዉ😄👍
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
እሙ ዛኪረ ደምሪኝ እመለሳለሁ
@kokitube6925
Жыл бұрын
አንደመር ሀዩ🙏❤
@nefisa70
Жыл бұрын
ከባድ ሠው ነው እንዳልክ
@saadamohamed4307
Жыл бұрын
እደትእደሚቅኝ
@wellogondergojamshewaamahr570
Жыл бұрын
እስኪ እንደኔ ታማኝ ነኝ የሚል እጅ ወደላይ 👍👍
@mastallbisset9682
Жыл бұрын
👍👍👍👍
@saramohammedabdela9531
Жыл бұрын
☝️
@Fafi51296
Жыл бұрын
ከባሌ ውጪ ማንም አያምረኝም ሀቢቤ ቆሞ ይሂድልኝ
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ ጀማረነኝ
@kokitube6925
Жыл бұрын
ደምሩኝ ስወዳችሁ🙏❤
@ቢላልአወል-ዐ9መ
Жыл бұрын
ሰላም እንዳልካ ባለፈው የወንድና የሴቷን በመተት የተተበተቡት መጨረሻቼውን ብታሳውቀን በተስፋ እንጠብቃለን
@mignotwutabachew1866
Жыл бұрын
እሷን አሲዟታል ወንድየው ካገር ወቷል እኮ 🥺🥺
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
ቤተሰብ አረጉኝ ወደቸ ጀማረነኝ
@ቢላልአወል-ዐ9መ
Жыл бұрын
በመዳኒት ያበደቺውስ ልጅ መጨረሻው አስፈታቺላት ወይስ ??? ሲቀጥል ለሀብት ብሎ የገዛ ወንድሙን ያሳበደው ጠቅለልአድርጎ ቢያሳውቀን አሪፍነው መልካም
@netsanettadesse1316
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው በመተት የወንድና የሴቷ ምላይ እደደረሰ እየጠበቅንእ ነው አባክ ልጅቷ አሰፈታቻት????
@blentube3002
Жыл бұрын
@@netsanettadesse1316 ቤተሰብ አርጉኝ💓💓
@aminatnuru756
Жыл бұрын
እኔ ለራሴ ታማኝ ነኝ የሚመጣው ባሌን አላቅም እጅ 😂😂ስው አላህ ሳይፈራ ሰውን መፋራት አይከብድም ያሳዝናል 😭አላህየ ሰውን ሳይሆን አላህን የሚፈራ ይስጠን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች😂😂
@ሉሉ-ኰ1ጠ
Жыл бұрын
የንዳልክን ሲስተም የሚያደንቅ እንደኔ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@taibataiba202
Жыл бұрын
እኔይ ወላሂ የሱነውእሚገርመኝ
@adanchgirma5940
Жыл бұрын
የቤተሰብ እጅ ገብቶበት ያለው ክህደት ደግሞ በጣም ያማል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አይ መሬት ያለ ሰው ይመችህ እንዳልክ ወንድማችን አንተን እና እንዳንተ አይነት ሥራ የሚሰሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ምክንያቱም ለሁላችንም ትምህርት ነው
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@Ztube2390
Жыл бұрын
@queendabo ደምሪኝ እመልሳለው
@Samera-kd5nz
9 ай бұрын
ውሸታም ነው ቤተስብ ቢያውቅ ሆቴል ቀለበት አያርግም ነበር😢😢
@ועח
Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ጎበዝ ነህ 🙏አይ ወንዶች ያመናችሁት ሁሉ ይጠለማችው ካሀዲወች💔🇪🇷
@አምቼ1961
Жыл бұрын
ሴቶች እንደዚያ ናቸው ጠላማት ናቸው❤
@rihanasadik8522
Жыл бұрын
እዳልክ ሀቢቢ እዳልክ አንደኝ ነህ ወላሂ በተለይ ሀረብ ሀገር ለሚኖሩ እህቶችህ ጥሩ ትምርት እየሰጠህ ነዉ አመነኝ ብዙኦቻችንን ቀይረሀናል ሹክረን
@mastallbisset9682
Жыл бұрын
ማርያምን.እውነትነው
@sarahabeshawittube8524
Жыл бұрын
እወነት ነዉ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
Жыл бұрын
ደርሶብኛል እኔን አሰቀምጦ ፈጣሪ የሚፈራ ከሱ የተሻለ ሰቶኛልተመሠጊዬን
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@debelawakjirameko4848
Жыл бұрын
Hi
@محمدعلي-ط4خ4و
5 ай бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ
@misteremekonnen8489
Жыл бұрын
ታማኝ ሰው ጠፋ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን። የእነዚህን ታሪኮች መጨረሻቸውን ብናውቀው ጥሩ ነው። በርታ።
@Iyesusigoda
Жыл бұрын
“ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥4
@fikrtegeb4886
Жыл бұрын
ይሄ ሳይገርፎት የሚለፈልፍ ነው🙄 እንዳልክ በርታ ወንድማችን
@mir5655
Жыл бұрын
😅
@meseretseifu3810
Жыл бұрын
Kkkkk
@blentube3002
Жыл бұрын
@@meseretseifu3810 ቤተሰብ አርጉኝ💓💓
@samsong6746
Жыл бұрын
🤣🤣his cool guy
@genetsadso5590
Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@tttttttttttgggggggggg
Жыл бұрын
እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን 😥😥😥😥 ይሄን ስትሰማ ሚስቱ 😭
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@tttttttttttgggggggggg
Жыл бұрын
@@Ztube2390 እሽ
@tttttttttttgggggggggg
Жыл бұрын
@Queen Dabo ኪዊን ዳቦ በርች ውደ ሰብ አድርጌሻለሁ
@yikanus6097
Жыл бұрын
😃😃😂 አስቀደድከው ደህና አርገህ አስለፈለፍኩው ቃል ተቀብሎ ሸኘው ይመችህ👍
@sishaia6875
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@abebanatiabebanti9006
Жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ አይቻልም ተባረክ የተጎዱትን እምባ አባሽ ነህ
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
መልካም ዉርደት ሚስትዮ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይ ሰዉ
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@matyzeleke281
Жыл бұрын
እዳልካችን እንክዋን ደና መጣክ ወድማችን 👏👏👏😍😍😍😍
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
ደምረኝ በቅንነት
@mestawotwoldeyesus7525
Жыл бұрын
በጣም አድንቄሃለሁ አጠያየቅህን ዋው!!!በእኔው ላይ ስለደረሰ እያመመኝ ነው የሰማሁት ግን ሳላደንቅሽ አላልፍም ሲመለስ የፈለገውን ይበል አታስገቢው ከቻልሽ ቤት ቀይሪ ለሂወትሽም ወይንም ለጤናሽ ጥሩ አይደለም የሚሰሩት ግፍ ዋጋ ሲያስከፍልም አየሁ።የኔ እህት እንደኔ ጠንካራ ሁኝ እግዚአብሔር ይረዳሻል ።
@ዜድየኪዳንልጅ
Жыл бұрын
Well come እንዳልክ 😍😍😍😍ጌታ ሆይ ታማኝ ዎንድ ታማኝ ሴት ስጣን ☝️☝️☝️☝️🙌🙌🙌😥😥😥😥😥
@tube-bp7ew
Жыл бұрын
ዜድዬ በቅንነት ደምሪኝ
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@alamwork6665
Жыл бұрын
ኢኤ አቦጀዲ ነገር ነው ተቀደደ ልክ እንዳቦጀዲ እንግዲ ባለ ታሪካችን ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ የኔ ከርታታ በሰዉ ሀገር ኢኤን መርዶ መሥማት ከባድ ነው
@mulu1621
Жыл бұрын
አንዳንድ ቤተሰብ ምስጥ እኮ ነው እዛ ሌላ እንዳለችው እያወቁ እንደት እንድህ አይነት አይዞሽ ባለ ታሪኳ
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
አህት ደምሪኝ
@mekdestemeche6871
Жыл бұрын
በትክክል
@ኢትዮጵያየእኝናት
Жыл бұрын
😏😏ስጅመር ውጭ ያለችውን አሳምነዋት እሱንም እዛ ይውቱን ካመቻቸ በዋላ እንደሚተዋት ከ ኢትዮጵያ ተዘጋጀቶ ነው 😏😏😏ይውትክ ይበላሽ አቦ አዉን ሚስቱ ምስቅልቅሉን ነው ምታውጣው ምስሎታል አሜሪካ ነው እኮ ኢትዮጵያ ምስሎት ይዎናል 😏😏ውይ ጉድክ ሴት ከ ተጎዳች የ ሴት ብልህነት ተንኮል አያምጣው ነው 😁😁😁ምስሎታል እንግዲህ ሚስት ተብዬ ብርትተሽ ስሜታው ሳትውኝ አሜሪካ ሴገባ እንዳመቻቸሽ አዉንም ደሞ ሴኦልን አሳይው 😤😤😤😤😤በርች
@genetteshome3906
Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት አይቀራለትም ፈጣራ ያስችላት እጂ
@mulu1621
Жыл бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት ከባድ ነው በአመኑት ሰው መበደል ከእግዚአብሔር በታች ጥሩ ቤተሰብ ሰው ካላት እንኳን ትፅናናለች
@hirut7396
Жыл бұрын
እንዳልክዬ ችሎታህ ድንቅ ነው እንደው ሚስትና ልጁን ሲክድ አለማፈሩ ምን አይነት ጊዜ ነው ማነው ለትዳሩ ለፍቅረኛው ታማኝ እሚሆነው አይ ሚስት ጉድሽን ስሚ አሜሪካ ሲመጣ ሆምለስ አድርጊው 😂😂😂😂😂😂😂😂
@hayatweloyewa5692
Жыл бұрын
ሳህ ሆምለስ😅😅😅 መኒለሥምጭምር
@ወሎጎንደርሸዋጎጃምአንድአ
Жыл бұрын
😂😂😂😁ወይኔ ቁሜ መቅረቴ ነው በዚህ ሁኔታ አላገባም😏
@user-oo7gl8rv4c
3 ай бұрын
እንዳልክዬ አንተን የወለዱ አናት ሺ አመት ይኑሩልን 🙏እውነት የስንቱን እንባ ነው ያበስከው❤
@hibaebrahim2823
Жыл бұрын
እዳልክ በጣም ጀግና እድለኛ ነህ ሰወችን የማባባት ችሎታ ሰቶለል
@mek5438
Жыл бұрын
የሚገርም ነው ሰው ሁሉ ወንፊት ሆኗል፤ በዛም በዚህ እያሽከረከረ ነካ ሲያደርጋቸው በቃ የሚፈለገውን ምስጢር ይዘረግፉታል።
@tigistitigisti4792
Жыл бұрын
ክክክክክክ ጭራሽ ስራ አቀለለለት እኮ ለፈለፈ በጣም ይችኛዋስ ምን ብሎ አሳምንዋት ይሆን አይይ
@MA-pu3bc
Жыл бұрын
እግዚኦ ልክ እንደኔ ባል ባለጌ ወራዳ ነዉ እነዚህ ኢትዮጽያ አያሉ የሚሄዱ ወንዶች .ሚስቶች ባሎቻችሁን ብቻቸዉን አትላኩ ከኔ ተማሩ
@gogofa2675
Жыл бұрын
ሆድ ይፍጀው
@yonasyonas3249
Жыл бұрын
ወይ ዲያስፖራው😆 እንደወረደ ነው ሚስቱና ልጁ ያሳዝናሉ☹️
@alinaalina212
Жыл бұрын
ቆይ ከሤት ሤት የሚያማርጡት ወንዶቹ ምን ፍለጋነዉ አልገባኝም ለልጆቻቼዉ ትንሽ እኳን አያሥቡም የአላሕ ላላገባነዉ አላሕ የወላጆቼን ትዳር ይሥጠን አቤት ደሥ ማለታቼዉ ሥምት ልጆች ወልደዋል የልጅ ልጅ አይተዋል ፍቅራቼዉ ግን በየቀኑ እየጨመረ ነዉ የሚሔደዉ አላሕ ይጠብቅልኝ
@kokitube6925
Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት🙏❤
@abebamail3599
Жыл бұрын
Abzagochu sigabum betekeyayee teqmateqm yetenessa yigabuna simèchachelet wanawun Esunettun felega yihedal kaltemechalet demo eyesekechewu yigefawal.... beteley bahun seaat yehonne byemigodel neger ayattum zemenu teqeyiroal...endee abatochchn zemn ayidlm
@nefisa70
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብብ በጣም የቤተሰብ ሥናይ እኛሥ ምን ይሁን ያረብ
@Case24215
Жыл бұрын
ድራማ እኮ ነው ሰው አምሮ ስላለለን ለዛነው በራማ መልክ ሚያቀርቡልን እንጂ
@user-ty1ht4jc2g
Жыл бұрын
የዳልክ ሰውን የመግባባት ስሲተሙ 👍👍👍
@ሰኒ-ፀ9ዘ
Жыл бұрын
አስታይቱስ😂😂😂😂😂😂😂
@yeneshmiss8996
Жыл бұрын
ጎበዝ በቃ ወንዶች ሁለት ሴት መደበኛ ሆነ ማለት ነዉ እቃችሁ ይቆጠረጥ ቱ
@semumuhadin8251
Жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም እንደኔ የሚወድ እንዳልክን የሚወድ ላይክ አድርጉ እስኪ👌👌👌❤🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ፈጣሪ ይጠብቅህ ከአፈ ቅቤ ከልበ ጩቤ ሰው መስሎ ሾካኮች እሱ ይጠብቅህ ስራው ቀላል እንዳልሆነ የታወቀ ነው
@user-wb8fq9qz9z
Жыл бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞችይ
@rozaamdihon5498
Жыл бұрын
ኦኔ ግን 100 ጊዜ ሰብስከራይብ አረገዉ ነበር ችሎታዉ 👌👌👌👌
@የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
Жыл бұрын
እንዳልክ ዘዴክ የምትጠቀማቸው ቃላቶች ልዩ ናቸው እንዳተ አይነት ፕሮግራም ብዙውን እያየው ነው ግን አተን የሚያክል የለም በጣም አድናቂህ ነኝ በርታ እራስክንም ጠብቅ
@selamabera5185
Жыл бұрын
በጣም እሚገርመኝ እምታወጣጣበት ነገር አንደኛ እንዳልክ ሽልማት ይገባሀል በጣም ጀግና ነክ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
Жыл бұрын
እንዳልክየ በርታ ከሰማኋቸው ታሪኮች የተነሳ ወንዶች ስልካቸውን ከደበቁ ችግር አለ ማለት ነው እና እህቶች በቶሎ. ተጠንቀቁ ንቁ ሳይረፍድ
@fikir-yashenifal
Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@مكيةال
Жыл бұрын
አጀብብብብብ ነው. ጥሩ አናዳጅ እጅ ጥሩ ወዳጅ ጠፋ ፅናቱን ይስጥሺ
@ሰኒ-ፀ9ዘ
Жыл бұрын
የባል ዘምድ እኮ አፍር ይብሉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@amimametube
Жыл бұрын
እዳልክ በጣም ደፍርትህ ደስ ይለኝል ፍጣሪ ይጠብቅህ
@asaaislam2152
Жыл бұрын
እንዳልክየ አውጣጭው ብየሀለሁ ስምህን ምንትላለህ የኔ ጀግና
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
ዜድ እነደማመር በቅንነት
@halimamohammed7943
Жыл бұрын
እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛጀግና በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ👍👍👍
@AmenAmen-j7u
Жыл бұрын
ቅድሰት አርሴማ ከፍት ከዃላ ትከተልህ ውድ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤
@raheltsegaye4445
Жыл бұрын
ከውጭ ስለመጡ ብቻ ባለ ትዳር መሆናቸውን ሳታውቁ በልጅነታችሁ እራሳችሁን አሳልፋችሁ የምትሰጡ እንስቶች ከዚህ ተማሩ !!ልጆቹን ሚስቱን ጥሎ ቤተሰቡን እያስለቀሰ አዲስ ትዳር መመስረት ነገ ለእናንተም ለቅሶ ነውና ማንንም አትመኑ !!
@fanahaile1153
Жыл бұрын
ይገርማል ልጁንና ሚስቱን ክዶ አላገባሁም ይላል ሌላ ሊያገባ ስለፈለገ ጉደኛው
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
የሚገርም ነው መርፌ ሳትወጋው ለፈለፈ ጉደኛ ነህ
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
🙏
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
🙏❤️
@tigistalemu1256
Жыл бұрын
👍🙏❤️
@burtkanshowtube
Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም የተባረክ ልጅ ነህ ግን ቭድዮዎቹ ልባችን እንደተንጠለጠለ ነው የሚቀረው መጨረሻውን ማቅረብ ብትችል ደስ ይለናል ብናውቀው
@rahelyoseph6461
Жыл бұрын
Endalkeya you're so smart and clever berta.
@zeynebahmmed5384
Жыл бұрын
ምናልባት የመጀመሪያዉ ጋብቼ ኮትራትከሆነ ብዙወች ልብሳይሉ ህይወታቸዉ እየተበላሸነዉ
@Azeb-ru1rf
Жыл бұрын
ዲያስፖራ ሁሉም እናውቅሀለን ራስህን ጠብቅ
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
አዜብ እነደማመር በቅንነት
@rouaya2923
Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ወንድ አላህ ይጨረሳቹሁ አቦ
@Zewdie86
Жыл бұрын
Ante dlb ljochachnn atdelil man ende hager sdet sdet new ye Ethiopia ljochn atwash ❤❤❤ qoshasha afh qedem qedem ylal wshetam zelabaj!!!!!❤❤❤❤ Man ende Hager ende Emamye Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤
@marthatilahun3469
Жыл бұрын
በሚሰቱ ገንዘብ ---? ደሞ ክህደቱ አግዚአብሔር ደረሰልሽ በርቺ እህቴ ጌታ መልካም ነው ።
@mqw544
Жыл бұрын
ከሀድ ብር ብር ስትል አታፍርም አይደበርልህድረ ወራዳ አላህ ካሰብከው አያድርስህ ሚስት አብሽሪ እኔም ምት አመት በአረብ ሀገርየለፋሁበትን በናቱስም አንድ ቤት በእህቱ ስም አንድ ቤት ገዝቶ ፈታኝ አላህ አይ መልስህ ቀለበትህ እሳት ሆኖ ያቃጣህ
@berhanudirshaye4919
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ወንዶች ጨካኞች ናቸው እኛ ሴቶች ቶሎ እንታለላለን ለምን እንደሆነ አላቅም እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው
@fafizuzutube7522
Жыл бұрын
አሏህ የተሻለዉን ሲሳይ ይስጥሽ ጠንካራ ሁኒ እራስሺን እንዳትጥይ መዉድ መሰብር አለ ከተሰበርሺበት ብድግ ብለሽ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ አሳይዉ
@rcftcg3667
Жыл бұрын
💞💞💞👍👍👍🙏🙏ወላህ እዴት ይናዘዘሉ በርታ ራስህ ጠብቅ
@abiyot7517
Жыл бұрын
ይሄ ምን ጉድ ነው ...ነፍሰ ገዳይ በሰው ህይወት መጫወት ዋጋ ያሰከፍላል አይቀርልህም
@fanahaile1153
Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የእንዳልክ ነው በጣም ይችልበታል ማወጣጣት በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ
@MahletGiday
Жыл бұрын
እንዳንተ ያሉትን ሺ ጀግና ይፈጠር ምሰራው ሰራ ሳላደንቅህ አላልፍም❤❤❤❤
@yabsiratedros1529
Жыл бұрын
ወይ እንዳልክ ግን ለምን የፖሊስ መማር አትሆንም በጣም እኮኮ ነው የምትችለው!!! በርታልን
@ssaa-ec3un
Жыл бұрын
አየ እንዳልክ ነፍስህን አይማርህ እንዳልልህ ወድሀለው በርታ እራስህን ጠብቅ
@sarasarita835
Жыл бұрын
እዳልኬ የኔ መልከኛ በርታ ስንቱን ነው የታደከው
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ
Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገረመኝ እንዳል የሚያመጣችዉ ሰዎች ሰከረዉ የሚመጡ ይመስል ዝም በለዉ የባጡን የቆጡን ያወራሉ ክክክክክ
@Ztube2390
Жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@tgabab6759
Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያፅናሽ በፈጣጣው ነው ውሸቱ ደግሞ እሱ ቢያስ እንኳን አልተቅለሰለሰም ቱ እኔኮ ለምን እንደሚዋሹ ይገርመኛል
@Iyesusigoda
Жыл бұрын
“ልጆች ሆይ፥ ማንም አያስታችሁ፤ እርሱ ጻድቅ እንደ ሆነ ጽድቅን የሚያደርግ ጻድቅ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 3፥7
@abebamail3599
Жыл бұрын
Liju wodenetfo sayigeba Gabicha lay newudequ teru newu..... demomm yeteleyayee caz linoleum selected bizum mewoqesse yelebetm
@ekramekram6901
Жыл бұрын
አንድነገር እንደኔ የገረመውአለ እራሣቸው የራሣቸውን ሂወት እንደናታቸውልጅ እሚቀደዱት ለምንድነው ለማያውቁትሠው ይሄብቻበጣምገርሞኛል
@pomidad5254
Жыл бұрын
መጨረሻውን ሳናይ የሚስትየዋን መልስ ሳንሰማ ለምን አለቀ እስከመጨረሻው የማናየውን ነገር ባታሳየን ደስ ይለኛል
@meseretroge1232
Жыл бұрын
እንዳልክዬ የጀግና ጀግና ነህ
@kemilaadem6935
Жыл бұрын
እዳልኪ እኳን ደና ማጣህ አወጥህ በጣም ደስ ይላል በታራፍ አራስህን ጣብቅ ❤🥰
@hayuweloyewtube542
Жыл бұрын
ከሚላየ ጀማረነኝ ቤተሰብ አረጉኝ
@hayu684
Жыл бұрын
ከሚላ ደምሪኝ
@Mohammedahmed-cr9vz
Жыл бұрын
@@hayuweloyewtube542 hkuy
@danilee2569
Жыл бұрын
እስቲ ለጌታ ብላችሁ ታማኝ ሁኑ 🙏🙏🙏
@faizabhro869
Жыл бұрын
ልጁ ብዙ,አያለፋም ሳይገረፍ,ነው ሚያወራው😓
@sishaia6875
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@aminayasin4428
Жыл бұрын
ይየገርም ችሎታ ነው ያለህ ስጠይቅ ስታወጣጣ በርታ ራስህን ጠብቅ ወድም
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት አቤት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አቤት ወዶች እር ፍላጎታችሁ 😭😭😭😭
@abelove6239
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
@@abelove6239 የምሬን. ነው
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
አዳም ቅጡ ጠፍው የምር አንዴ ውበት አንዴ ሀብት አንዴ ልጂ በቃ የርበሹ እኮ በስጋ ድሎት በስማም እንግዲህ ልጁ ሚስት አስቀምጦ ምን ፍለጋ ነው 😭 በጣም በጣም በጣም 😭😭😭😭
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
@@እናትነኝጎጃሜዋ እነደማመር
@እናትነኝጎጃሜዋ
Жыл бұрын
@queendabo እሽ ውዴ አንችም ነይ ❤
@alinaalina212
Жыл бұрын
ሐብ ሚድያ በሠላምነዉ ግን የጠፍዉ ማለቴ አዳኙ
@kiyayemaryamlij3585
Жыл бұрын
ኤረ እኔም ጠብቄ አጣሁ
@helenhabshawit6089
Жыл бұрын
ተዘግቶባቸዎል አዲስ ከፍተዎል ለጌዜው
@blentube3002
Жыл бұрын
@@kiyayemaryamlij3585 ደምሩኝ💖
@blentube3002
Жыл бұрын
@@helenhabshawit6089 ደምሩኝ❤
@alinaalina212
Жыл бұрын
መቼ አድሡ የታለ
@AchuAchu-pm8pz
11 ай бұрын
ግን ማንን ነው ማመን የሚቻለው 😢ፈጣሪ እንደልባችን ይስጠን😢😢
@mazaendale9312
Жыл бұрын
ኧረ ሰው ኧረ ሰው ጫው አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰው ኧረ የትኛው ነው የሚታመነው ሰው። እህቶቼ የዛሬ ወንዶች አይታመንምና ፈጣሪ ለቱዳሩ ና ለቤቱ ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ ለወንድሞቼም እንደዛው ከሴቶችም አሉና።
@naanneetyoutube4013
Жыл бұрын
አንዳልክዬ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብክህ 🙏😍
@በላይበላይ-ቐ1ከ
Жыл бұрын
ሰው አትመኑ 😥
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@marthabirhanu696
Жыл бұрын
በጣም ዛሬ እራስንም ማመን አይቻልም
@Ztube2390
Жыл бұрын
ቤተሠብ እንሁን
@bitsietbitsiet958
Жыл бұрын
እባካችሁ ወንዶችም ሴቶችም ተፈቃቅራቹ ተዋዳቹ ተጋብ ፍቅር እኩል እኩል ሲሆን በጣም ይጣፍጣል
@ሀናዩትዩብ
Жыл бұрын
ወይ ፍጣሪ ስው ግን ምን ነካው በጣም ያሳዝናል ሚስትየዋ እግዚአብሄር ያጠንክርሽ 1 ልጅ ጌጥ ነው የኔናት በርቺ መልስሽን ከፍጣሪ ጠብቂ ከስው አይደለም 😢
@mediyoutube2916
Жыл бұрын
እንዳልክ ወደ ወሎ መሄድ ከቻላችሁ ብዙ ልጆች አሉ የሚስፈትኑ
@bezabeza2350
Жыл бұрын
ምርጥ ሰው እንዳልክ sistemikn ሳላደንቅ አላልፍም
@Ztube2390
Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሠብ እንሁን
@Zedtube594
Жыл бұрын
አይ እዳልክ ታስቀኛለክ አይ እ ሀሪፍ ነዉ ምናምን ምትላት ነገርስ አስፈተፈትከዉኮ😂👍
@zenazena3127
Жыл бұрын
😂
@user-ty2dc7le6s
Жыл бұрын
እንዳልኬ ስታናዝዝ መርማሪ ፖሊስ ታስንቃለህ❤❤❤ 😂😂😂ሚገርም ነው ግን ታማኝ ጠፋ ሚስቱ በጣም አሳዘነቺኝ 😥💔
@SalamSalam-vh1uv
Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ታማኝሰው በዝችምድር ላይጠፋማለት ነው ኦግዚኦ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
@abelove6239
Жыл бұрын
እረ እኔ አለሁ ሰላምዬ
@blentube3002
Жыл бұрын
@@abelove6239 ቤተሰብ አርጉኝ💓💓
@YH-cb5qw
Жыл бұрын
Well done 👍❤️
@tigestnigussie2705
Жыл бұрын
Selam lant yibeza Endalk Egizahber kekifu nager ulu yetebikek bee wunet Endet ende mitawexaxa titinak ulu yigerimegnal tileyalek erasin tabik😍👍
@asterbede4961
Жыл бұрын
እንዳልክ በጣም ይመችኛል❤❤❤😊😊
@kbb7400
Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን? እንደው ሚስት ትቅር ልጁ እንኳን አያሳዝነውም? እራስ ወዳድ!
@eliananesanet8676
Жыл бұрын
የምታወራዉ ሰዉዬ አሜሪካን አይቶ እንደማያዉቅ ከአወራሩ ያስታዉቃል😂
@TubeTube-vf4yb
Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@loyidgirma8504
Жыл бұрын
እንዳልክዬ እንዴት ውድድ እንደማደርግ ምርጥዬ እኮ ነክ
@mamamma12
Жыл бұрын
ምን አይነት ሰው የሰው ህይወት የበላሽል ልብ ይስጠህ ፈጣሪ
@mimifkr1743
Жыл бұрын
Demerign
@almaztesfamikael1809
Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ እንዳው ግን ገራሚ ሰው ነው
@ቤተሰብሚዲያ-ዠ3ቀ
Жыл бұрын
የባስ አለዉ አገርክን አትልቀቅ አለያገሬሠዉ
@eneyeshbirhanu8962
Жыл бұрын
በጣም አድካሚ ሥራው ገንዘቡም ቢሆን ወደኢትዮጵያ ሲቀየር እንጅ ቤተሠብ ላለው ልጆች ላሉት አሜሪካ ንሮው አስቸጋሪ ነው እንዲህ እንደሚደሰኮረው አይደለም
@chuchumike3286
Жыл бұрын
አይደለ በጣም የምወዳት አባባል እኔም ስው ላይ ሳሾፍ አይደለ እላለው ግን ብዙ ስው አይገባውም አንተም አሁን ብዙ ሲዋሽ አይደለ ስትለው ተቦተለከ የባስው 😂😂😂😂😂😂😂
@fatimafa7560
Жыл бұрын
እዳልክየ እኳን ደህና መጣህ
Пікірлер: 643