KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
#dubai
28 күн бұрын
#dubai
Рет қаралды
66,461
Mame tube
1
1
#wellotube #yetnbitube #donkey
Жүктеу
Пікірлер: 529
@Mametube
26 күн бұрын
እዩት እስከመጨረሻው በትአግስት
@ccttaaqq8304
26 күн бұрын
ይበዛባታል፣ሀዩጓል፤ቀበጥልጅ፥እኮናት፥ደስስስስስትለኛለች
@ccttaaqq8304
26 күн бұрын
ማሜ፤ኮሜቱተሳስቷል፤
@maryamdawood5052
26 күн бұрын
Mame.aslame.alkum.werhmtulah.weberkathu..edtnh..mame.sebescrab.argje.pels
@madenamohammed-hk4op
26 күн бұрын
ደምሩኚ❤❤
@user-jm4ir3cc8s
26 күн бұрын
እና ሰብስቤ ምን ያስበታን አሁን ከአተ ጋር ቁመን ስናየዉ ክምችች ያለ ቆጅየ ነዉ😂😂😂
@sekinasekina-wq7zf
24 күн бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ አሏህ ያሰባችሁትን በሙሉ ያሳካላችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ የማዳም ቅመሞችዬ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kk1gu4gf1n
24 күн бұрын
አሚንንን❤❤
@Sofea-fr5fi
24 күн бұрын
አሚን አሚንየኔውድ
@user-sf8ym3ex1p
24 күн бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@user-vx4hs4zg2z
24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን
@ZemuyrSeid
24 күн бұрын
አሚን ያረብ❤❤❤❤
@user-yr9kh4wo3b
26 күн бұрын
የመዳን ቅመም ነኝ ጥዳት ፎቅና ምድር ምግብ መኪና 5,አጥቤ የመዳምቅመሞች ውድ ወንድሞች ወላሂ ለኸይር ነው አብሺሩ የአላህ
@guufbx
25 күн бұрын
እህ ይሄን ሁሉሠርተሽ ስንትይከፈልሻል አብሽሪልኝ
@user-gv5kd9xk6m
24 күн бұрын
አብሽሩ ይህም ቀን ያልፈል
@SeadaMohammed-vf6gd
22 күн бұрын
❤❤❤❤
@MadinaMahamad-fy8qo
14 күн бұрын
አብሽሪ
@hawaebrhaim
26 күн бұрын
የኔ አባት በጣም ያሳዝናል እንደዚህ አይነቱን የስራ ሰው ማበረታታት ነው
@SofiaHassan-eo3lu
26 күн бұрын
ማሜ ዩቱብክፈትለት ያገራችንልጅነውአበረታቱት
@k.dyoutube5305
26 күн бұрын
ቲክቶክ ላይ ነበር የማየዉ
@SofiaHassan-eo3lu
26 күн бұрын
@@k.dyoutube5305 ቲክታክየለኝም ግንመከነሰላምነኝ አለ በዛለይ ብዙአገርሄዶል ያሳዝናል እህት
@zabeebakwt5561
26 күн бұрын
ዩቱብ አለው ማሬ❤
@zztrtr
24 күн бұрын
❤❤❤❤
@AkramSeid-gt1pi
26 күн бұрын
እኔን አባቴን መሰልከኚ አላህ ስደት በቃ ይበልህ ያልታሰበ እጄራ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-yu3sw4es6z
10 күн бұрын
አሚንንንንንንንንንያረብ
@user-cm3jn7rh8n
25 күн бұрын
ያገሬ ልጂ አላህ ይጠብቅህ ወድማለም መካነሠላም አላህ የተመቻቸ ኑሮ አላህ ይወፍቅህ ያረብ
@yifatmultimedia
21 күн бұрын
ማሜ ጥሩ የተርቪው ልዩ ቆይታ ነበር ስለውንድማችንም የህይወት ውጣ ውረድ በጥቅቱም ቢሆን ዳሰስ አርጎልናል እናመስግናለን እኔንም ለተርቭው ያብቃኝ እላለሁ በስተመጨረሻ የተሻለ ነገር ገጥሞኝ
@የኮሜንትታዛቢነኝ-ቐ7ከ
26 күн бұрын
ስደትኮ ለወንድ ልጅ በጣም ከባድ ነው ብቻ አላህ ያግዛችሁ😢😢
@user-ip6oi4wn4u
26 күн бұрын
የስራሰዉነዉ ያስታዉቃል አይዞህ በርታ አላህ ያግዘዉ ስራዉንም
@user-fr3ci7um7f
26 күн бұрын
ያገሪልጀ ምሸአላህ አበሸረ አባ❤
@Susuborena23
26 күн бұрын
የመካነሰላም ልጅ ነኝ ነው ያልከው🤔ያገሬ ልጅ🥰🙏 ወላሂ ዝም ብየ ሳየው ያሣዝነኛል🥺
@user-ym8dm3zz4o
26 күн бұрын
ደሚርኝማ 1:22 1:22 1:22 1:22 1:23 1:23
@MariyamMaari
26 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gn1lc4on9zሡመያ
25 күн бұрын
እኔም የመካነሠላም ልጂነኝ ኑ 😊
@MariyamMaari
25 күн бұрын
@@user-gn1lc4on9zሡመያ ማሻአላህ መሰላም የትሰፈርእኔምመከነሰላም
@user-gn1lc4on9zሡመያ
25 күн бұрын
@@MariyamMaari እዛው መ ሠላም ነኝ አንችስ ነይ ኑኑ ያገሬ ልጆች 🌹🌹🌹
@fantanpsualifan632
26 күн бұрын
ወላሂ አንጀቴን ነው እሚበላኝ አይዞህ😢
@user-uy8cm1td1i
24 күн бұрын
ጉዝጉዝ ነይ ጉድሽን ስሚ 😂😂😂😂😂አብሽር ወንድማችን ሳይጨልም አይነጋም ❤❤❤❤❤❤
@HawaEndris-up3fm
25 күн бұрын
አብሽር ወድሜ የስደት ኑሮ መራራ ነው
@Sofea-fr5fi
24 күн бұрын
ስደትለወድልጅ በጣምከባድነው አይዞህወድሜዋ ሳይጨልም አይነጋም አብሽርወድሜ ❤❤❤❤
@user-fi2yu8yr1z
24 күн бұрын
እፍፍፍ የኔ አባት ወንድ ልጅ እኮ በስዴት ከባድ ነው አላህ ይጠብቅህ
@user-nz6mp1sz3x
26 күн бұрын
የማሜ ደሞ ይባስ ሀይዋን አላለም ክክክክክ
@user-cu6fc1cx3g
26 күн бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته هلا والله ما شاء الله تبارك الله كويس يا رب الله يعطيك العافيه اخوي اللهم صل وسلم على نبينا محمد صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
@rahma-eb6ra2ra2d
24 күн бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ በላይክ ማሚ አረ ተው ስራ ፈልጊልኝ ሻረቻ ውስጥ በኒቃብ ቆይሁ
@jemalmohammed2280
26 күн бұрын
ወገን
@HashamHasham-ir7fz
24 күн бұрын
ሰብሲቤ አለሀ ይጠብቅክ የሲረሰዉ መሸሀለ በርታ የልፈል❤❤❤❤❤❤❤
@EmUibrahim1
26 күн бұрын
ለወንድሞቻቸው ስንደት ከባድነው ልሴት ይሺላል😢
@user-go4lu6ss8s
26 күн бұрын
አይ😅😅ማሜ ያተ ገጠምኝ አሳከኝ😂ሀይዋና😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ew6qp1lt3g
25 күн бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ነፈረ ለኸይር ያድርግልኝ
@fatumamohammed8459
26 күн бұрын
የኔ አባት አይይ ገጠመኝ የኔን ብሠሙ ሥቃችሁ አታበቁም😂😂😂😂 አብሽሩ ወድሞቸ ❤❤❤
@HaytDawudi
26 күн бұрын
ነይ ተናገሪ😂😂😂
@fatumamohammed8459
25 күн бұрын
@@HaytDawudi ለምሣሌ ወላሂ ሚያሚያ ሢሉኝ እኔ ድመት ነኝ አዴ አልኮቸዉ ወይሥ እለየላይ ድመት ወጣችብኝ ብየ እራሤን እየተዞዞርኩ መየት ሥጀም አሥረዱኝ ጥሩ ማለት ነዉ አሉኝ ከዛ ዴግሞ ሣህለ አምጭ ሥትለኝ የባሎ ሥም ሣህለ ነዉ እና እዴ እኔ እደት እሡን አመጣለሁ ትልቅ ሠዉ ነዉ ለምን እራሡ አይመጣም ሥላት ያላህ ሥራ ቶለበይ ሥለትለኝ መኝታቤት ፎቅ ነበር ሄጀ ባባ መዳም አልኩት እኔ አላቅ አብረን ወረድን ምድነዉ አላት ፋጡም ትጠራሀለይ ብላይ ነዉ አረ አልልኮትም ሥትል አረ ሣህለ አላልሽም ሥላት ሥቀዉ ሥቀዉ ሌሎቹ ከተኙበት የመጡ ሣቁ ባረበኛ ቁጥር ዴግሞ ለምሣሌ ዋሄት ጅቢ ሥትለኝ10 እረኩ እወሥዳለሁ ብዙ ገጠመኝ አለኝ የምር 😂😂😂😂
@GhHh-cw6dz
24 күн бұрын
ይነገረን😂😂
@ajaibaasma7611
26 күн бұрын
እንካንም ጨርሼ አዳመጥኩ ጠቀመኝ ግን ተሳዳቤ አደለሁም የመሰለኝን ልኮምት ነበር አልሀምዱሊላህ
@user-rd9fh6qu7z
24 күн бұрын
ያገሬ ልጂ ነዉ ማሻላህ
@mareymabebawtube733
21 күн бұрын
አላህ ያበረታህ. የገሬልጅ ነህ ሱብሀን አላህ የማቀው እስኪመስለኝ
@Kadheeja-zr2dj
26 күн бұрын
ወይኔ ማሚአሳከኝ እኔም እሚስቅገጠመኝ አላኝ😅😅😅
@Dxbuae-gy3he
11 күн бұрын
ከቲክቶክ.አይቸየ.መጣሁት.የአገሬልጅ.መካነሰላም.ሰብስቤ.አላህይጠብቃችሁ.ወሬያችሁ.ተመቸኝ❤
@MadinaZaynu
26 күн бұрын
Wa alyki salam wrwb Ahleeen mame
@seadaabdu6617
26 күн бұрын
ማሜ ሃገረ ሰገባ ብዙ ገጠመኝ አለኝ ወሎ ደጋን ከመጣህ ባተ ቻናል አካፍላቸዋለሁ ተመልካቾችህን
@AbdoHayat-ro5mh
26 күн бұрын
የደጋን ልጅ ነይ ወደ ገርባ
@seadaabdu6617
26 күн бұрын
@@AbdoHayat-ro5mh መረሃባ ገረባም የኛው ነ
@user-bl4zj2ue9f
26 күн бұрын
የሀገር ልጆች❤❤
@abudullaabudulla5586
25 күн бұрын
ክክክክክክክ እኔደሞ የገጠመኝ ገጠመኝ በስደት ጠለብነበር የመጣሁት በመጀመሪያጊዜ መዳሜ ከፎቅ ሁና ከታችላከችኝ ጊደር አጭብላ ወረድኩኝና ከታች ከሀዋሹ ወጣሁና ብፈልግ ብፈልግ የለችም ጊደሪቱ ተመለስኩና እኳን ጊደር ዶሮም የለልሽ አልኳት ለካስ ጊደር የምትባለዉ ብረድስት ናት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@user-ou1xv6ei6s
24 күн бұрын
ኧረወየው ክክ
@አልሀምዱሊላህ
24 күн бұрын
ክክክክክ
@አስቴርአባተ
23 күн бұрын
ክክክ
@BhnB-rg4vu
21 күн бұрын
ወላሂ እኔ ነኝ በይ የሰው ታሪክ ታወራለብዴ ቀዳዳ 😂😂😂
@abudullaabudulla5586
21 күн бұрын
@@BhnB-rg4vu ክክክክ ወላሂ ደሞ አድአለኝ ግንየሄኳ ይቅርብኝ ስደት ምን ገጠመኙ ተወርቶ ያልቃን ክክክክክክክክክክ
@user-fm5dk4ji4u
22 күн бұрын
አሰላም አሊኩም ማሜ እንደምነህ በጣምነዉየናፍቅከኛ ደህናንህልንዉዪያረብ በጣምነዉየናፍቅከኖ
@LovelyDrumKit-hg4co
24 күн бұрын
ሹክርን ሁቢቢ ሀይዋን አየ ማሜ😂😂😂😂😂😂😂
@tubanega3083
23 күн бұрын
😢አላህ ሆይ እኛም የመዳመ ቅምምች ስድት በቃቹ በለን ጥሩ ሪዝቅ በሀገርችን ወፍቅን አገርችን ስላም ይድርግለን
@user-di7qg3mk7l
22 күн бұрын
Amin🤲
@sadiamohammed1902
21 күн бұрын
ጀግና ጎበዝ ተምረን ያልተማርን ደደቦች የአሁኑ ወጣት የገጠሩን ለዛ ባህል አነጋገር አጥፍተን እንላላጣልን አተ አስተውለሀል ጉበዝ
@k.dyoutube5305
26 күн бұрын
ሰብሰቤ ቲክቶክ ላይ ነበር የማየዉ
@user-zh2li7mt8q
26 күн бұрын
ሳውድ መድና ነበረ የሚመስለኝ የሚሰራው
@user-or3ei7sb1z
24 күн бұрын
ማምየ ሥላየሁት ደሥብሎኛል
@user-rv1lc3kw2e
24 күн бұрын
የኔ ወንድም ያገሪ ልጅ አብሽር አይዞህ❤❤❤
@meridyamohammed9162
23 күн бұрын
የኔ ወንድም አብሽር አይዞህ❤❤❤❤
@Semera965
23 күн бұрын
አብሺር ወንዲሜ በርታ
@user-lu9eb3il7d
26 күн бұрын
አሠላም ወአለይኩም ፍታ አድርጋለች 😂😂😂😂
@user-ym8dm3zz4o
26 күн бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@hayat227
26 күн бұрын
😢😢😢 ክክክ ብቻታሪክሁኖአልፎሲወራያሥቃል እኔደሞ እግሊዘኛጠፍቶብኝ እሽ እሽእላለሁ okay ማለትአቅቶኝ
@ZaharaZara-nv3ew
23 күн бұрын
ማሜ😂😂😂ህይዋን😂 የህጨዋታህ ናፉቆኝ ነበረ😂😂❤❤❤❤❤
@MazaLove-vj1eg
23 күн бұрын
😂😂😂😂ለዚህ ቤት አድሰ ነኝ ግን ሰብክራይብ አድረጌሀለሁ
@SeadaMohammed-vf6gd
22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-no6pr5vj6t
24 күн бұрын
አብሺረ ያገሬ ልጅ በረታ❤❤❤
@multahahusein2715
26 күн бұрын
አሰለም ወአለይኩም በጠም ነውያዝነናችሁን መሚ😂😂😂😂😂
@user-ug2yk7jn8c
22 күн бұрын
አይዞሕ ወድም ያልፋል የስደት ኑሮ ኢሻአላሕ ያረብ
@usergt5sn8zg3o
26 күн бұрын
አህለን ማሜእና ሠብሥቤ ወላሂ እኔ የማሜን ገጠምኝ ይለያለል ክክክክክ ማሻአላህ ግን ሠብሥቤ እና ማሜ በየትበየት ተገናኛችሁ
@user-ym8dm3zz4o
26 күн бұрын
ደሚረኝማ
@AminatHusen-wz2yj
26 күн бұрын
ዪቱብ አለው ወይስ ቲክቶክነው ዩቱብ ካለው አካውቱን ሸር አርግለት እናግዘው
@zabeebakwt5561
26 күн бұрын
ዩቱብም አለው ማሬ
@Leyla-fp9xf
23 күн бұрын
አሠላምአለይኩምወራሕመቱላሒወበረከቱ ይሄን ኮሜት የምታነቡ ፈጣር ከክፊነገር ይጠብቃችው
@heweXx
26 күн бұрын
ወይ ማሜ በሳቅ ገደልከኝ
@user-yb5ss7du5g
22 күн бұрын
ሠብሲብየ የኔዉዲም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰አብሺር ለኸይሪነው
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
23 күн бұрын
ሚስኪን😂😂😂😂😂እኔሳ ካልጋ አጭ ብላኝ የመጊናዉን ካርጋ የፈታሁት 😢አየ አለማወቅ ግንኮ
@GanatiGanati-hq5hz
23 күн бұрын
ወይኔ ማሜ ኸይዋን አላልክም ክክክክክ ታዲያ ይቅርታ አልከዉ ተመልሰክ
@ZainabZainab-gq7xd
24 күн бұрын
በጣም ተመችታሁኘል
@user-hq9bc8mk6t
26 күн бұрын
ያገሬለጀወድምአብሺር
@user-kd7tw8pj9l
24 күн бұрын
😂😂😂😂 ሹኩርን . ሀይዋን ወይኔ በሳቅ
@user-ep9fd1rw3f
16 күн бұрын
ጎበዝ ሰብስቤ ደመዎዝ ግን በጣም አሶሀል እጂ ከዎጣን አይቀር መጠከር ነው
@Tube-xb6fj
22 күн бұрын
በጣም ታታሪ ጀግና ልጅ ነዉ የምር በዚ ዘመን ወንድ ሚስቱ ስደት ልኮ ተደላቆ ይኖራል እሱ ግን ያሁሉ ተቋቁሞ ያለፈ ጀግና❤
@gufh9364
15 күн бұрын
አይይ ማሜ ሸኩሪን ሲል አተ ሀይዋና😂😂😂😂😂
@k.dyoutube5305
26 күн бұрын
የክሎርክሱ ገጠመኝ😅😅😅
@tyyfyyu6714
26 күн бұрын
👍🥰🥰🥰🥰
@tayba1611
17 күн бұрын
አብሺር ወድም ሠብስቤ
@EdirisAhmad-xt3nx
26 күн бұрын
ወይኔበሳቅ
@user-xi1rd2xt6r
25 күн бұрын
አላህይጠብቃችሁየእኔመልካሞች😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@Jameela1122-di9pg
24 күн бұрын
ያገሬ ልጂ የመካነሰላም ልጂ ነኝ ነው ያለው የኔ ገራገር ኡፍፍፍ
@ElehamYmam
23 күн бұрын
ማሸአላህ
@gvcnnbb-bx7wx
26 күн бұрын
ወይኔ የማሜም ገጠመኝ ሲስቅ
@Sirage111d
26 күн бұрын
Mame intarviuk wow 👌
@FatumaMuhammad-yh4ue
26 күн бұрын
ክክክ 😂😂አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች
@user-py3pv2dk4g
26 күн бұрын
ዘናአረገችሁን😅😅
@Aml-vx8gh
26 күн бұрын
ያገሬልጂአይዞህአባት
@hebe3258
26 күн бұрын
አይ ስደት
@user-rr3mq5yf8p
18 күн бұрын
አብሽር ወድም ሁሉም ያልፊል
@MadinaSsyid
18 күн бұрын
ወይ ስደት ወድሞች አላህ ያጠክራችሁ
@user-hv9cx2ft3m
17 күн бұрын
ኧረ ወይኔ በሣቅ ያገሬ ልጆች 😂😂😂😂😂😂 አላህ ያጠክራችሁ
@zeyada12
26 күн бұрын
ማሜ በሳቅ 😅😅😅😅😅
@makme4304
18 күн бұрын
ያገሬ ልጀ አብሸረ አላህ ይገዝህ የገነቴዋ
@user-lk4qr1tp5u
24 күн бұрын
ያረቢ😂😂😂ሀይዋን ያተስ ከፍ ማሜ
@zekiya-xc1fi
19 күн бұрын
የኛም ቢወራ ብዙ ጉድ አለ አድ ቀን ይህ ጊዜ አልፈህ እናወራለን ገጠመኞች የኔ አባት አላህ ብርታቱ ይስጥህ ምስኪን❤❤❤❤
@user-vq4uk3jo2k
26 күн бұрын
ወላሂ ገጠመኛችሁን ሥታወሪ በጣም ነዉ ያሣቃችሁኝ ይመቻችሁ❤
@user-ew6qp1lt3g
25 күн бұрын
እኔም
@Sofia-is3nb
20 күн бұрын
ያገሬልጂ አላህይጠብቅህወድም
@solihabentmohammed3069
26 күн бұрын
ክክክክ ሲያስቅ
@user-xb9tj7bb3m
26 күн бұрын
አይ ሰው አማይገባበት የለውም🌹
@user-gs9he1qi9w
20 күн бұрын
ያገረልጀምሸአላህአበሸረአባ❤❤❤❤
@user-qv4yv2cu7p
26 күн бұрын
ፎቶ ሾፑን አስተካክለው ማሜ
@TOYBAMOHAMMED-lh5yh
23 күн бұрын
😮😅😅😅ጭራሽ ሀይዋን😂😂😂ወየዉ ያተስ ከፋ
@user-vg6kn7nb2v
26 күн бұрын
ሁላቺነም ብዙገጠመኝአለንአይሰዴት😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-jt2tz2ez5w
26 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@fjgdgg1538
18 күн бұрын
ክክ ሀራም አለዪክ ሹክረን መጁኑን
@ajeba3191
26 күн бұрын
ክክክክክይመቸችሁ ፋታ አደረገችውኝ
@samiramuhammad3547
21 күн бұрын
መሻአላህየገሬልጅ
@user-pn3ws6jn1e
26 күн бұрын
አይ ብዙ የሥደት ገጠመኞች አሉን😂😂😂😂😍😍😍
@makme4304
18 күн бұрын
አብሸረ አባየ ያገሬ ልጀ አብሸረ አላህ ይገዝህ
@rejebkedr1564
26 күн бұрын
ሀዩ ጥሩልጅ ናት ስደት አልሀምዱሊላህ ብቻ ጥሩነው ብዙያስተምራል የተውሀይዋን ይባስ በጥፊ አላለህም አጠገበህ ክክክ
@madinah4387
26 күн бұрын
ሥደት ያላለፈበት የለም መከራው ብዙነው😢
@user-nz6mp1sz3x
26 күн бұрын
ወይኔ የኩለሮክሱ ነገር😂😂😂😂 እኔ ደሞ ሰውየዬ እራት ስራና አምጭልኝ ሲለኝ ብይ ያለኝ መስሎኝ ሩዜን ሰርች ስበላ መጣና ሳቀብኝ አሁን ሳስታውሰው ወላሂ እስቃለሁ😂😂😂
@uthg7338
26 күн бұрын
ደግአረግሻልወየውክክ
@tewekeltuaellah6638
25 күн бұрын
ክክክክክ
@user-el7ge1vu6g
21 күн бұрын
Maasha allah ❤❤
Пікірлер: 529