KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ዱላ ቀረሽ እና እልክ እስጨራሽ የሀይማኖት ክርክር 😳
Күн бұрын
ዱላ ቀረሽ እና እልክ እስጨራሽ የሀይማኖት ክርክር 😳
Рет қаралды
15,401
ፈላህ ዩቱብ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 183
@الله-ذ8ل1ي
Жыл бұрын
አልሀምዱ ሊላህ እረበል አለሚን ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ በሸሂድም የምንሞት ያረገን
@lubabaahmed3304
Жыл бұрын
አሚንንን ያረብብ እህቴ
@hayatbaba1001
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ወደተፈጠርኩበት ሀቀኛ ሀይማኖት ለመራኝ አላህሡባሀነወተአላ አልሀምዱሊላህ ወሊላሂል ሀምድ ውድየኢሥላም ልጆች ቁርአን ሀፊዝ እንድሆን ዱአ አድርጉልኝ 🙏
@አአ-ቸ5ጀ
Жыл бұрын
አላህ ያድርግሽ ማር
@هونارهونار
5 ай бұрын
አይይይይ ፈጣሪ ትክክለኛዉን መገድ እያልሽ ነበር ቀን በቀን እምትሰግዱት ግን አሳሳታችሁ እግዚአብሄር ይምራችሁ ማነብነብ ብቻ😢😘
@nafeesavip7470
4 ай бұрын
አለህ የሪግልሽ ዉዴ📚📚📚
@HalimaHalima-yf6zb
4 ай бұрын
@@هونارهونار ዝም በይ ባክሽ ከፎቶ ከ3 አምላክ አምላኪነት ወታ ወደ አንዱ ሁሉንም ፈጣሪ የፈጠረን አሏህን ነው የያዘች ያኡመል ሙሀመድ ሰለለሏህ አለይሂ ወሰለም ✌️ አብሽሩ ላታህዘኑ እነሏሀ ማዕና
@HalimaHalima-yf6zb
4 ай бұрын
አብሸሪ ሀያትየ ጀምረሽ ከሆነ አሏህ ያግራልሽ ገና ከሆን ጥሩ ኡሰታዝ አለ
@aymen_m8288
9 ай бұрын
በአላህ ጌትነት እና በመጨረሻው ቀን ያመነ በጎ ስራንም የሰራ ይድናል ይላል ኢስላም
@ኢማንየልጂናፋቂ
Жыл бұрын
እራሥህ ፋጡር የምታመልከዉ ገሀነብህ ግባ ወላሂ የጀመአ እኔ ክርሥታን ነበርሁ ሣኡዲ መጥቼ ሥገባ እናቲ ክርሥትና ካልተነሣሽ ብላ ቄሥ 200 ብር ከፉላ እራቁቴን ዉሀ አፈሠሠብኝ ወለተ ማራም አለኝ ሥሜን ግን አልሀምድሊላ ደግሜ ሥመጣ አላህ ወፋቆኝ ሠለምሁ አልሀምድሊላ ድአ አድርጉልኝ
@eilham2682
Жыл бұрын
አላህ ያፅናሽ እህቴ ለሌሎችም ቀናውን ምገድ ይምራቸው
@kadijajuwhar7104
4 ай бұрын
ማሸአላህ አላህ ያፅናሽ እህት🎉
@EyhfDuhg
2 ай бұрын
አይጉዳችሁ ወጣ ሙስሊሞቸ😂😂😂😂😂😂😂😂
@لبابةلبابة-و1ب
Жыл бұрын
ያረብ አልህምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝጌታ
@umhamza6749
Жыл бұрын
አላሀዱሊላህ ሙስሊም ላዴርገን. ጌታ
@SemiraSemu-sl2qg
5 ай бұрын
Ahe damo estikini let mata yaalaàaaaaaaaaaaaaa getayeeeeeeee3
@saragudeta1355
Жыл бұрын
አልሃምድ ሊላህ ሙስሊም ላረገን ጌታ ወገናችን እውቀት ታጥቀህ ና ንጾጾር እውቀት ይሻል አፊ ሲከፈት አይምሮ ይለኮል
@هونارهونار
5 ай бұрын
እና ደግሞ ክርስትና እየሱስን በማመን ብቻ የዘላለም ህይወት አለን ❤❤ እስልምናስ የዘላለም ህይወት የላቸዉም ገሀነም ብቻ😢
@abdulhamidkedir8168
5 ай бұрын
ገዳይ ሌባም አስገድዶ ደፋሪ ብንሆንም በ jesus ቢቻ ስላመንን?
@fatumamohammed5730
Жыл бұрын
አንድ ስንዝር አላለም ክክክ አንድ ስንዝር ብቻ ከሆነ ምንም የሚያግደን ነገር የለም ኢንሻ አላህ
@firdwos
Жыл бұрын
ያረብ ያአሏህ በነፃ ለሰጠኀኝ ቀጥተኛውን መንገድ ባትመራኝ አልመራም ነበር اللهم لك الحمد كما ينبغي لجلال وجهك وعظيم سلطانك ٱللَّـﮬـُمَّ صـَلِِّےوَسَلِّـمْ؏َـلَےسَيِّدِنَـا مُحَمـَّدْ
@faiali3151
11 күн бұрын
😂
@SakinaShms
Ай бұрын
አላሃሙልላህ ሙስሊም ባማሆነ ብቻናብቻህ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@آيلآبنتبابا-ل5ط
11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም በጣም ትልቅ ስጦታ ነዉ ለሚገባን በዲነል ኢስላም ዉስጥ ኖሮ በሱላይ ወደ አሄራ መሄድ 😢😢ያረብ የምወዳቸዉ ሁሉ ዲነል ኢስላም ወፍቅልኝ ያአላህ 🤲
@user-ow8nz1xq3l
Жыл бұрын
አላሀምዱሊላህ ያኛ ጀግኖች ቆይ ክርስቲያኖች አዴነገር የኛ ቁራአን በመካ ዋሻውስ ጥነው የወረደው የናተንስ መጣሀፍ ማን አዋረደላችሁ የትስ ቦታለይ ነው የወረደው መልሱልንእኪ አላህ ይዲኩም☝☝
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
Жыл бұрын
ክክክክ ሚስጊን ይህ ካፊር በጣም ያሣዝናል ሁልጊዜም አይዋለሁ ዝም ብሎ ያለ እውቀት ይደርቃል አይ ካፊር ሁልጊዜም ከእስልምና የሆነ ስህተት ፈለጋ ነው የሚሮጠው አለች ደግሞ የእሡ ቢጤ መሃይም ዝም ብላ እንደ ዝንብ ጥልቅ የምትል
@ኡሙፈውዛን-ቸ9ሰ
Жыл бұрын
ሀቅ እና ባጢል ግልፅ ነው አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም
@الحمداللهاللهاكبر-ي9ذ
Жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ይምራህ ቀጥተኛዉን መንገድ አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀንዱሊላህ ወላሂ በየሚድያዉ ዚጌያችሁን የምታባክኑ እህት ወድሞች እሄን ጣፋጪ ቁረአን እናቅራ ወሬዉ እራሱ ለማዳመጥ ይዘጋል ቁረአን ግን አይጠገብም
@kewenyareshd9847
Жыл бұрын
አላህ ሂዲያውን ሰእቶህ የምናይህ ያድርገን ሀቅን የያዘ አያፍርም
@Ameenah-i3k
12 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላሀ ሙስልም ስለሆኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fatumamohammed5730
Жыл бұрын
አላሁ አክበር ሙስሊሞች ግን የት ናችሁ ላይክ እያደረጋችሁ
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
መጣንንን
@hhgf-gx3om
5 ай бұрын
አላሁ አክበር ሙስሊም ያደረገኝ ጌታ አለሀምዱሊላህ
@AwelMurad
4 ай бұрын
አላሁ አክበር❤
@hiatmohameed4278
Жыл бұрын
ክርስቲያን ወገናችን ማስርጃ የለውም ዝም ብሎ ነው ያኢላሂ
@getishdaanye5311
Ай бұрын
Gata eynachun yaberaw mhamad ababaw tabarak
@hayatmohammed5696
Жыл бұрын
አላህ,ይጠብቅህ,ኡስታዝ
@biniyamgirmanerea4620
Жыл бұрын
አላህ ምዱሊላ ሙስሊም ያድረገኝ
@AkmelAwel-x8x
4 ай бұрын
Mashallah wendime
@alahamalaham
Жыл бұрын
ሡበሀን አሏህ ክህደት አልሀምዱሊላህሙሥሊም ላረገኝ አሏህ
@Heyat-u6v
9 күн бұрын
አልሀምዱድሙስልምናያደረገኝጌታ
@Mohammad-p2w1p
3 ай бұрын
ክክክክክክክ ሁሌ እስልምና ላይ ስተት በባትሪ መፈለግ ነው የቀረህ አንተ ተስፋ የቆርጥክ ወንበዴ አላህ ቀጥተናውን መንገድ ይምራህ አሚንንንን👏👏👏👏 ውስታዘና❤አላህ❤ይጠብቅህ አሚንንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏
@መሬምሰለምቲዋ
3 ай бұрын
❤❤❤ኡስታዝ ጀዛክላህ ኸይር አይ ሙዘመም ሳይመሽብህ ተመራ
@gardman4879
6 ай бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ እኛሙስሊሞችን መርቶናል
@Emuzikrah1
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም
@fikirtehailu1431
3 ай бұрын
Mami, God Bless you!!!!!!!!
@هونارهونار
5 ай бұрын
አረ ደግሞ እስልምናኮ ዳግም በትንሳኤ ሚስት አግብተን እንኖራለን እሚሉ ገለቴ ወች ናቸዉኮ😂❤
@melak2443
Ай бұрын
አላህ ለተከታዮቹ ያዘጋጀው ስጦታ:- 1.ጨረቃና ፀሐይ የሌለበትጨለማው ገነት 2.የወባ መከላከያ አጎበር አልጋ 3.ከጂኒ የሆኑ ደናግል ሴቶች ቁርአን ሱራ 76:12-13 አላሁ አክበር
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
17 күн бұрын
እኔ እኮ እሚገርመኚ አድነገርብቻነው ሰው ተራሱ መፅሀፍ ማስረጃ እየተሰጠ ለምን ይሆን ማመን እማይችለው ያረብ እውነትም እሱ ያጠመመውን እሱ ካላቀናው ማንም ሊያቀናው አይችልም አላህ ቀጥተኛውን ምገርይምራቺሁ ያረብ
@bezaTilahun-py5ch
18 күн бұрын
ማሜ ተባረክ
@tofiknegeya
5 ай бұрын
12:21
@MeksudMudesir
3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ am muslim
@yarustasey6091
Жыл бұрын
ሡበኻን አሏሕ ግልፄ እኮነው ነብዩሏሕ ኢሣ እየሡሥ በነብይነት ካመናችሑ .በመጨረሻው ነብይ በረሡል ሡለ ሏሑ አለሒ ወሠለም 💝🌹በፉረቃን ካመናችሑ ጀናት አሏሑ ሡበኻነ ተአላ የገባው ቃል ነው ....እረሡል ሠሏሑ አለሒ ወሠለም ሢላኩ ....አይሑዶች ወይም ነሣራወች ሐቁን የውቃሉ ....ምዲነው ወደኩፍረ የነዳቸው ምቀኝነትና ኩራት እሚያወጣቸው መስሎቸው
@Zebibajemal-ff3yz
6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ሐምድ
@rahmaall2508
Жыл бұрын
ማሻአላሕ
@AbdlaWaja
2 ай бұрын
እደዉ ምንኛ አቅል እደሆነ ግራ ይገባል በሚስማር ተከችሮ የሚሞት የሆነ ፍጡር ፈጣሪ ብለዉ ሲገዙ ወላሂ ሂዳያ ይስጣችሁ እበላቸዉ እጂ አንሳደባቸዉ ፍጣሪያችነዉ ባይም የሰቀሉ ሰዎች ምንኛ ሀይል ቢኖራቸዉ ነበር
@AwolEbrahim-mv6vq
4 ай бұрын
Masha allah
@منبويوقت
5 ай бұрын
እኛሙስሊሞችአልሀምዱሊላ።ጀነትንእንመኛለን።እገባለንምባላህፈቃድ
@ሞሚያረህማንባሪያ
Жыл бұрын
አንድ ስንዝር ከቀረን ምን ያግደናን 😂ወገናችን አላህ ይምራህ አንተንና አመሳያወቹህን
@فاطاماهه
4 ай бұрын
አልሀም ዱሊላህ ሙሲሊም ላደረከኚ ጌታ ምስጋና ይገባህ🌹
@GsYs-jt6lz
5 ай бұрын
አልሃምዲሊላህይ ሙስልም መሆነችን❤❤❤❤
@kadijamedia.3739
Жыл бұрын
ውአሊኩሰላም። ውራህመቱላሂ። ወረካትሁ.ዋውውውው.የኛጀግና.ውስታዝ አላህይጠብቅህ
@tesfayebimer9725
3 ай бұрын
የዘላለም ህይወትን ለመውረስ ያብቃን
@melak2443
Ай бұрын
ሱራ 32:13 ሙስሊሞች ጀሀነም ይገባሉ ሱራ 19:68-72 ሙስሊሞች በጀሀነም ተቀጥተው ይወጣሉ።
@mehbaethio6716
6 ай бұрын
አልሀምዲሊላ እስላም ላደረገኝ
@WoldekirkosHabtemariam
3 ай бұрын
እስልምና አብርሀምን የት ያውቀዋል
@XhCi-gb1el
6 ай бұрын
ኢሸአላህ ኡስቷዞቻችን አላህይጠብቃችህ
@sSSy-hn8gm
6 ай бұрын
የት፡ያውቁታል፡በእነሡንጓራቸው
@begood4all157
Жыл бұрын
ሙስሊም ጀነት እንደ ሚገባ በዚህች ምድር ላይ ሙስሊም ፈጣሪውን የሚገዛበት መንገድ ማየት ብቻ በቂ ነው። አንድ ፈጣሪ የማይወል የማይወለድ መላእክቶችን በመላእክት ያምናል ነብያቶችን በመልእክተኛነት ያምናል ለፈጣሪው በቀን አምስቴ ንጽህናውን ጠብቆ ይሰግዳል ካለው ሃብት ዘካ ይሰጣል አስካሪ መጠጥ ይከለክላል ውሸት ይከለክላል ነብስ ማጥፋት ይከለክላል ሌሎችም ትእዛዛቶች አሉ ይፈጽማል ምንም እንከን የሌለው እምነት ነው
@hhhgggg9277
Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒያመተል ኢሳላም ያ
@IfaaaTasfaayeee
Ай бұрын
Yesuus kiristoosif galanni haa tahu kan jireenya du'aa keessaa gara jireenya ifatti nu dabarse hallelujah
@Ramukaka-kr7rv
6 ай бұрын
Sawiyew tabala Allah akbar
@-Ele
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኑ 🌹የቁራኣን ተፍሲ የሚፈል ብቻ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል አብረኝ እንማር 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌷
@RemedanShamil-o5l
Жыл бұрын
Allahu akber ye zi sewye ktfet yetaweke new eko allhamdulillah muslim laderegegn allah
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
Жыл бұрын
አይ ኡስታዝ አሁን ይህን የመደር እብድ ወደ ሚድያ ማምጣትህ
@SeyfuBirhanemeskelBeyene-xq5cu
18 күн бұрын
መሐመድ ከክርስቶስ 600 አመት በኋላ የመጣ ነው። መሐመድ ከመምጣቱ በፊት በየትኛው መፅሐፍ ትጠቀሙ ነበር?
@ዜድዩትብ
Жыл бұрын
ሠሻአላህ ፈራሀን ጎበዝ
@tewekeltuaellah6638
Жыл бұрын
አኡዙቢላህ እንደሰዉ ልጂ አልላህን የማይፈራ ከሀዲ የለም አልላህ የመረጣቸዉ ሲቀሩ
@Lisalove.-yz9xl
4 ай бұрын
መሃመድ ከብዙ ሴቶችጋ ከግመልጋ ሳፍቀር ዝሙት አድርጓል ታድያ እንዲህ አይነት እርኩስ ሰው እንዴት የሃይማኖት መሪና የአምላክ መንገድ አስተማሪ ይሆናል ?
@YuaraaAbdulKarimYuaraaAbdulKar
3 ай бұрын
ፀጥ ብለሽ አእምሮሽ ውስጥ የመጠውን አታውሪ ደግሞ ነብያችን ሰ ዐ ወ የእኛ ውድ ማሪ ናቸው ።
@AliyushemsuAgape
7 ай бұрын
ፈሪ ከመጀመሪያ እሱ የተናገረውን ለምን ቆረጥክ ሌላ ጊዜ ክርክር ከመጀመሪያ ጀምሮ ሳትቆርጥ አስተላልፍ 😅
@70ethiopia81
4 ай бұрын
Not full video😂
@Amazon.19177
14 күн бұрын
የሱን ጥያቄ መቁረጡ ምን አስፈለገ ጉዳቹ እንዳይወጣ 😂😂😂
@tofiknegeya
5 ай бұрын
ልክ አንደሱ ማለት ነው
@ኡሙሂባቲዩ
Жыл бұрын
ቴክቶክ እሚባለውን ላውርድና ልይእደ አውርጅም አላውቅም ሶ ክርስታኖች በመጋረጃ ነው እምታወሩት በመረጂ መቸይሆን እምታወሩት ክክክ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
Жыл бұрын
ይቅርብሽ አታዉርጂ ቲክቶክ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበዛል በጣም ሰዉያበላሻል
@dohadoha8116
Жыл бұрын
አረ ይቅርብሸ
@Eman-f7l
Ай бұрын
አላህ አክበር ጀግኖች ሢመጡ አፍህን ደህና አድርገው ይዘጉልሀል አንተ የዞረብክ
@ሀናንሚድያ
Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር
@hhgf-gx3om
5 ай бұрын
የኛ ጀግነ ትንሹ አቡሀይደር
@fantahunareda894
3 ай бұрын
መንግሥተ ሠማይ የሚባለው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቢቻ ነው ሌላ የለም
@hindyahabeshawitaa5645
3 ай бұрын
እየሱስ እራሱ በኣላህ ፍቃድ ነው ጀነት የሚገባው ምፅ
@tebah1277
4 ай бұрын
አልሀምዱሊላ❤
@EyhfDuhg
2 ай бұрын
አይየናተሀይማኖት ዝሙት ግድያ ነው😂😂😂😂😂😂
@Lisalove.-yz9xl
4 ай бұрын
ቁርአን ለሴቶች ያለው ቦታ የወረደ ነው ። ሴቶች የባሎቻቸው እርሻና ተገዥ ናቸው በራሳቸው አስተሳሰብ ህይወታቸውን መምራት ቢፈልጉ በባሎቻቸው እንዲደበደቡ መሃመድ አዟል። ባጠቃላይ ሴቶች ለክፉ ባሎች ሳይቀር ስጥ ለጥ ብለው ካልተገዙ በቀር ገነት አይገቡም ። ኧረ ጉድ
@James-Entertainment8
27 күн бұрын
Islaamummaan ala aakiraadhaaf karaan dhugaa tokkoollee hin jiru Alhamdulillah!!!
@TetiTesefaya
3 ай бұрын
Sew Eyesusn Bemamen Bcha ydnal Aetkerakeru
@Eman-hl2ub
4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌነታ
@MekiyaAbedu
2 ай бұрын
Allhamdulilah muslim argo lafaxaragn geta
@ካለፈውተምሬበትአለሁ
Жыл бұрын
አሏህ አክበር ግንኮ ታድለናል አልሃምዱሊላህ
@James-Entertainment8
27 күн бұрын
Namichi pheenxee ustaaza waliin falmii godhu kuni ani amantiin kiyya musliima turee waggaa 26 booda kafaree nama afaan ofiitiin haasa'edha. Murtaddiin karaa ofii jallateetti nama yaama abaarsi rabbii isarra haa jiraatu.
@sameerasameera6533
Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ የፈጠረን አልተፈጠረም ንግግርህን አሣምር
@منبويوقت
5 ай бұрын
አተሙጀሌምሠውየማንነውየእሥልምናን።ማእናእድትናገር።የፈቀደልህ
@thabangaleseng9294
4 ай бұрын
አንተ ሰዉ ና ወደ እየሱስ የነበር የለው የምና እሱ ብቻውን በቂ ነው ......
@Rehima-lc6tc
4 ай бұрын
አንተ ና ወገናችን እሱማኮ ሰውን ማምለክ በቅቶንት ፈጣሪን ወደማምለክ መቶ ነው መጀመሪያ መጨረሻም የሌለውን የማይወለድ የማይወልድ ፍፁም የሰዋዊይነት ባህሪ የለለውን አሏህ አተገዛ ነው እየሱስ ሰው ነው እኔ ከራዴ አንዳችም ላድርግ አያለኝም የተላኩትን ቢሆን እንጂ እንደላከኝ አፈርዳለሁ ፍርድም ቅን ነው የለው መፀሀፏችሁ ላይ አንድም ቦታ ላይ እኔ ጌታ ነኝ አምልኩኝ የሚል አንድም ቃል የለም እና ና ሰው አምልክ ነው የምትለው?
@Maruf-gy6rg
8 ай бұрын
አላሁ አክበር ማሻአላህ
@tofiknegeya
5 ай бұрын
ከይት አምጥቶ አንደሚያውራ በጣም ነው የሚገርመው አንድ ሱራ ቅራልኝ በለው አይችልም እርግጠኛ ነኝ ደደበ ነው
@dohadoha8116
Жыл бұрын
እሱኮ ያለማሰረጃ ነውኮ የሚናገረው የኛ ሰንት መረጃ አቀረበለት ይሄ ቀጣፊ አንድም ነጥብ ያለው ነገር አልተናገረምኮ አጭበርባሪ
@ZabibaHussain-mm1zk
4 ай бұрын
አላሃምድሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ክርስታን ወገኖቻችን አንብቡ ዝም ብላችሁ አትንጫጩ ማንበብ ሙሉ ያደርጋል
@MsganTadese
3 ай бұрын
kkkkkkkkkkkk
@ፋፊብንትካሣውየጫቀታዋ
Жыл бұрын
ለምንድነው የማይከታተለው
@nuri-d8m
Ай бұрын
Yes
@ካለፈውተምሬበትአለሁ
Жыл бұрын
ደሞ ይስቃል አኡዙቢላህ
@Lisalove.-yz9xl
4 ай бұрын
መፅሃፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰውን የወደደበት ታላቅ ፍቅር ምህረት ማዳን እና በክርስቶስ ለሚያምን የተዘጋጀ ድንቅ የሆነ የዘላለም ህይወትን የሚናገር የህይወት መፅሃፍ ነው ።
@hhgf-gx3om
5 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ትንሹ አቡሀይደር
@مهندخان-خ7ي
3 ай бұрын
ሙሥሊም፣ጀነትይገባልእያለነው፣እነሡግንጀነትፈፅሞአይገቡምነውእሚላቸው
@kedijaumer5956
Жыл бұрын
ክክክክክክክክ አሰረደትህ ሙተሀል አልሀምዱሊላህ
@ksaksa47
Жыл бұрын
ماشالله
@nuradindesta7203
Жыл бұрын
አላህን የለመነ ሁሉም የጄነት ሽታም አያገኝም።
@tofiknegeya
5 ай бұрын
ሰብከት ነው መልሰ የ ያዘው
Пікірлер: 183