ነፍሴን አስወደድካት ዱሬቲ ካሣ new gospel song 2024
ሸቶል ብለው ያገለሉትን
ንቀው ከቶ የተውትን
ሊያቅፈኝ እጅህ የተመኘው
አቤት ባንተ ፍቅርን አየው
አይኖችህ በኔ ላይ ናቸው ከኔ ጋር ክርትት ይላሉ
በቤት ያሉትን ትተው ጠፊዋን ይፈልጋሉ
ፍቅርህ በኔ ላይ በዝቶ እጅጉን ጠንክሮልና
ከጅህ እንዳች እንዳይለየኝ ልቤ
ተረድቶልና
ነፍሴን አስወደድካት ላንተ ትኑሪልህ
መላው እኔነቴ ላንተ ላስገዛልህ(2)
ልጅህን በወደድክበት እኔንም ወደህኛል
ከ አለም ተለይቼ ላንተ እንድኖር መርጥህኛል
ምላሴ እስኪንተባተብ ቃል ካፋ እስኪጠፋ
ምስጋናን ሞልተህኛል ዘላለም ክብርህ ይስፋ
ነፍሴን አስወደድካት ላንተ ትኑሪልህ
መላው እኔነቴ ላንተ ላስገዛልህ(2)
ለጠፋው ብሎ የመጣ ለሙት ነፍሴ ራሱን የቀጣ
መውደዱን እሳይቶኛል እስካይመስለኝ እኔን ወዶኛል
ከእቅፉ ሮጦ ለወጣ ቸኩሎ አይነሳም ይቅርታን
ያቅፈዋል ዝሎ ሲመለስ
ወዶታል ደሙን እስኪያፈስ
Негізгі бет Dureti Kassa - ነፍሴን አስወደድካት (Nefsen Aswededkat) / New Ethiopian Gospel Song 2024
Пікірлер: 30