KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#EBC
7 жыл бұрын
#EBC
Рет қаралды
205,124
EBC
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 130
@jamelahusseinahmed186
7 жыл бұрын
አሁን ነው መጠንቀቅ አቦ ቤቶች ይመቻቹ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘውበት በርቱ ተበራቱ 👌 ጀሚላ ነኝ ካለውበት ሳኡዲ
@mulumesele9025
7 жыл бұрын
አቤት! ቤቶች ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን
@redietbekele1984
7 жыл бұрын
Mulu Mesele I
@user-yl6mw6cv2q
5 жыл бұрын
ሰላም አላሀብሎልኝ ወዳ አገሬ ከማላሳኝ እንሸላ ከጭልፊቶች አላሀ ይጣብቃኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ምትሳጡት ቤቶች አቦ ይማቻቹ በጣም ነውምወዳቹ
@senaytyemariya4193
7 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቤቶች
@aminaassafa7903
7 жыл бұрын
ስወዳችሁ ሀሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው ቤቶች ድራማ
@seadaahmed4574
7 жыл бұрын
በጣም አሥተማሪነው እናመሠግናለን በርቱ አይዟቺሁ
@dasash-942
7 жыл бұрын
ወይ ጉድ አይጣል የሴት ሌባ ተማርኩበት እኔ ሰዉ በጣም ነዉ የማምነዉ አገሬ ልገባ አንድ ወር ነዉ የቀረኝ ጠንቀቅ ነዉ እምለዉ ቤቶችየ ዉድድ ነዉ የማረጋቹ ሻሽየ ማር እኮ ነሽ
@birhanesiyume8404
7 жыл бұрын
በሰለም ለሀገርሺ/ህ ይብቃሺ /ህ
@buzubuzu575
7 жыл бұрын
+birhane siyume በሰላም ላገርሽ፡ያብቃሽ
@rahmanasiernasr8458
7 жыл бұрын
allah selam Yasgebashe
@Mery-um9cq
7 жыл бұрын
dasash - አብረንነውየምንገባው፡የኔቆንጆ
@dasash-942
7 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለዉ እህቴ
@dasash-942
7 жыл бұрын
አሜን አሜን ብርየ አመሠግናለዉ
@user-vw5vv3lw6c
7 жыл бұрын
ወላሂበጣምነውትምህርትየሚስጠውእናመስግናለን
@fateahalfateah4623
7 жыл бұрын
ትልቅ.ትምህርት.ነው.እናመሰግናለን
@user-pu2sb2cy3d
6 жыл бұрын
ውይይይይይ በናትህ ዘሩ አዛሉ የውነት ግን ደስ ስትሉኝ ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳቹ
@user-wv6vf4tv3w
7 жыл бұрын
አረ ዘረፋ ምናልባት ፈጣሪ የመለሠኝ እደሆነ የጭልፊቶቹ ነገር አሣሠበኝ
@rahmanasiernasr8458
7 жыл бұрын
Azogne allah Eyale
@fatmagdauffalhamdulelha3421
7 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው
@gamamennila4861
7 жыл бұрын
ያምራል በጣም ትምህረትም ስጪ ነው ሻ ሺየ የኔ ማርት
@user-wh6cb3uf5i
7 жыл бұрын
ቤቶች በጣም ትምህር ስጭነው
@saratesfu1841
7 жыл бұрын
ዋው እናመስግናልን ቤቶች እደሜ ና ጤና ልናንት ይሁን
@ayenalemabera2831
3 жыл бұрын
2w2etyuooplkjjhgfdasacvbn
@wr4363
3 жыл бұрын
ዋዉ።በጣም።
@seniseni.august3829
7 жыл бұрын
እወዳቸዋለው.በርቱ.በጣም.አሪፊ.ነው.. ትርፊዬ.ብትኖር.የበለጤ.ያምር.ነበር ነብሷን.ይማርውና.
@user-ci9ki8cz3i
4 жыл бұрын
ሀይ፣ሠላምነው፣ሻሽየስወድሽ፣አበጀይሙት፣እወድሻለሁ፣ሁላችሁም፣ደስትላላችሁ፣በተረፈኮሜቶች፣ፊደልአስተካክሉ
@sjjssjsnsjssj1356
6 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ ትምርት ሰጪ ነው እኔም ፈራሁ ከ10 አመት ቆይታ በሃላ ልመጣ ስለሆነ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብኝ ተገነዘብኩ
@dasash-942
7 жыл бұрын
እከየ ጉድህ ነዉ ሻሽየ 7ኛ ክፍል ሆነች
@a7bk1414
7 жыл бұрын
ሻሽየአለፍሽእደከስድስት
@zeynebmuhammad9597
7 жыл бұрын
እንደዛሬስቄአላውቅም ቤቶች ስወዳችሁ ምርጦች
@fiorizeweldi
6 жыл бұрын
Zeyneb Muhammad 8
@user-fe9bs7vq3o
7 жыл бұрын
ውይ ሻሸ ሰባተኛ ክፍል ሆነች ስወዳችሁ በርቱ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው
@lubabar3925
7 жыл бұрын
ወላሂ ትምህርት ሠጭ ነዉ በጣም እናመሠግናለን
@user-ys8oz5rz2y
7 жыл бұрын
ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጅ
@ienxhegdjendidjd5122
7 жыл бұрын
lubaba የወሎ ልጅ r xhdn👌👌🌷
@ienxhegdjendidjd5122
7 жыл бұрын
sghidn
@fjzcxnxv1132
7 жыл бұрын
ቲጅ የማርያም ልጅ ቲጅ የማርያም ልጠአጅ
@zalelembelelem5871
7 жыл бұрын
የሚገርም ነው ስራችሁ ጠቅላላ እንዲህም አለ ለካ ሿሿ
@alamnachalamnach7061
7 жыл бұрын
Zalelem Belelem
@AliAli-rg5vr
5 жыл бұрын
ftry
@merkealekis1027
7 жыл бұрын
betochiyeee indew marrr iko nachiw betam betam tiliq timirt nw yesexachiwun nurulin
@netsanetnet6952
5 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላልልልልል
@dasash-942
7 жыл бұрын
እሽ ማርየ ተዘጋጅ እየደረሰነዉ መሄጃችን
@tigistmekonne6379
5 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ነው!!።
@helenkonjo9834
6 жыл бұрын
ፍቅር የሆናቹህ ሰወች
@muluwaabate3728
7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሥተማሬ ነው በተለይ በሥደት የምንኖረ ሠወች
@safaaismaiil9808
5 жыл бұрын
Ho
@hananhanu9080
5 жыл бұрын
በጣም ትምህርት አለው
@cn6760
7 жыл бұрын
ውይ ጉድ በጣም አስተማሪ ነው
@madeenaksa184
7 жыл бұрын
ወላሂበጣም።ትምህርት።ሰጪነው።እናምፕሰግናለን
@mekiaseid6680
7 жыл бұрын
Madeena Ksa
@anwefirst7444
7 жыл бұрын
ኢክ.በጠሜአመስጊነለሁ
@yaserganan7203
7 жыл бұрын
Madeena Ksa .yfrjvwvh
@eufyfuihmuhammad1182
7 жыл бұрын
Madeena Ksa gigih
@Bah-ry3nl
7 жыл бұрын
ይመቻችሁቤቶች
@cn6760
7 жыл бұрын
ቤቶች ስወዳችሁ ምርጥቸ
@hgbnbgvbfb177
7 жыл бұрын
አዎ
@zahraabdulla784
4 жыл бұрын
ህ ክክክክክክክ ሻሽዋ 6 ተኛን አልፈችእደ እልልልልልልልል እግዲህ ደሞ 7 ተኛ እያልሽ ዘና አርጊን እወዳችሁ አለሁ
@Roman-hy5yr
5 жыл бұрын
Tabareku
@user-sp5xy8ti1i
7 жыл бұрын
ድንቢን & እንኩቶ ክክክክክክ
@user-zp8sw7di3x
7 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ እና ድንግል ሆይ አትለይኝ አሜን
@user-yc1yl9yc2t
7 жыл бұрын
አቤት ፍቅር ናቺሁ አሹየ እውድእውድ ህህህ ልጅ ይሥጥክ ፍጣሪ እውድእውድ የምትሉት ህህህህህህህህህ አይ አሹ የውጭ ለሥላሳ
@FatimaAhmed-mt7sg
7 жыл бұрын
تؤزseid سوةseada
@sadasaid2538
7 жыл бұрын
id سوةseada
@user-we1ty5su1v
7 жыл бұрын
Wowwww temrt alew bertu
@tanaalemu7217
7 жыл бұрын
እሚገርም ነው እንዲም አለ ወይ ጉድ እናመሠግናለን በጣም
@ayenalemabera2831
3 жыл бұрын
Àsdfbnmk
@ayenalemabera2831
3 жыл бұрын
1qweryhuiopaxfgghjklzxcvbmm!
@mohammedrehan3791
6 жыл бұрын
kkkkkkk ወይኔ በሳቅ 😂😂🙊🙊☺
@salamisalam9358
5 жыл бұрын
😀😀😀
@sjjssjsnsjssj1356
6 жыл бұрын
ቤቶች ከናተጋር አንድ ቀን ድራማ ብሰራ ምኞቴነው
@AmiraMume
25 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ly3rp1oy8v
7 жыл бұрын
እደው ስወዳችሁ
@Hanna-on7yu
5 жыл бұрын
ለወንጀሉ የሚመጥን ስም ብትጡት የወንጀለኞችን ህሊና ሊገዳደር ይችላል:: ሻሻ ስትሉ ቀላል ታስመስሉታላችሁ👌🏾👌🏾
@anshamahammed2050
7 жыл бұрын
ያሳዝናል ግን ትምህርት አለው በርቱ
@user-yk7zi8vo7n
7 жыл бұрын
welcome
@zizuzdahmed203
5 жыл бұрын
ወይ አሹ እና ምላሱ
@user-bl2np8wu4g
5 жыл бұрын
እክ ክክክክክክክክክክ ካለቀስው ጋር አልቅስህ እዴት ትችለዋለህ
@moolamkilinthi2098
7 жыл бұрын
wooow bataminwo yasakachungi. mafi shashe mini argechi kkkkkkk batkalyi dasitilalachu
@mehlikhamane
7 жыл бұрын
ይመቻቹ ቤቶች
@hadasgebremeskel9208
7 жыл бұрын
mehlikh amane 0599501827
@hadasgebremeskel9208
7 жыл бұрын
mehlikh amane 0599501827 bana 97501
@hadasgebremeskel9208
7 жыл бұрын
mehlikh amane 0599501827 bana
@hanahana4954
7 жыл бұрын
Waaaaw Yameral
@aweertechumq2936
6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ልቤ ናችሁ
@baatiriishifara6152
5 жыл бұрын
ሀይ አሹ ብልሹ orginal ነው ፀጉሃ አልክ ክክክክክክ
@abelakatamine2330
5 жыл бұрын
btam Temrt sechiy nw
@najatloev3530
7 жыл бұрын
እር ይችን ሠራተኛ እደት እደምጠላት ኢጭ
@aliimohamed8075
6 жыл бұрын
NaJat Loev የደሴ ልጅ ስላምነው አችየዋ ስላምብየ አለሑ ሽጋዋየ ደስትይኝ ቁጥርሽላኪልኝ
@user-qi8ei6un5l
5 жыл бұрын
NaJat Loev የደሴ ልጅ አይባልም
@user-zg1tz4qv4f
5 жыл бұрын
አይ ሻሼ
@emanmehamed2373
7 жыл бұрын
haha haha errrr uuuu ankola
@user-gq8mk4hb3l
7 жыл бұрын
Eman Mehamed ሰላምነው፡
@fetaneshebabu2012
7 жыл бұрын
እንድህምአለበጣምአስተማራነው
@user-yc1yl9yc2t
7 жыл бұрын
ፍልፍሉየ
@medomedo7835
7 жыл бұрын
ቅማል
@saadamohammad2253
5 жыл бұрын
አይአሹ
@yakikeligesalemyemane9196
7 жыл бұрын
enamasegnailen tru temhirte nawe
@user-us3jn6yk7g
7 жыл бұрын
እረ በሳቅቅቅቅቅ
@memo14jsjsjmamanjxj50
7 жыл бұрын
ምጨልፈቹ ነገር ይጨልፈቹ አራራ
@user-sx7cc5si7o
7 жыл бұрын
እፍፍ
@taibataiba9431
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@martamarta1717
6 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😅😅😅😃😃
@user-qi8ei6un5l
5 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk
@foziyaomer279
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkk🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣🤣😂
@hvu7900
3 жыл бұрын
# e BC
@foziyaomer279
3 жыл бұрын
@@hvu7900 hi
@bihanworku1933
7 жыл бұрын
wwwwwwwwwww
@netsanetnet6952
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk
@user-yc1yl9yc2t
7 жыл бұрын
ሻሼ እድየት እድምታሥቂ
@yethiokonjo9379
4 жыл бұрын
פש
@masaratloveloveyeu855
7 жыл бұрын
kkkkkkkበጣም የምያስቅ ነው ትምህርት ስጪ ነው
@a7bk1414
7 жыл бұрын
እረውይኔአግርልገባፈልጊነበርእደትነውአሰብኩምንይሻለኛል
@ameenaetho6077
6 жыл бұрын
thamir alotaibe አይዞሺ እህት አትፍሪ ሰውን አትመኔ ብዙም አትጠጊ
@masertginciiassaad3828
5 жыл бұрын
Shashe😄😄😄👈
@Zd-sm1dh
7 жыл бұрын
ዉሻሼ እዉነትም እስርቤት የቆየች ነዉእምመሥለዉ kkkkkkkkkkk
@msaysha7729
6 жыл бұрын
Kkkkkkk
@tzitiazenbe8578
7 жыл бұрын
ethiopian
@madinbintjemal7354
5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@user-rg8ew8xd7g
7 жыл бұрын
አበሶች
@rabiyassin4068
5 жыл бұрын
kkkkkkk.besak.motku
@seadaahmed4574
7 жыл бұрын
ታልሆነ ታሥጠላለይ
@belaytizazu2570
7 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅ
@emanmehamed2373
7 жыл бұрын
haha haha errrr uuuu ankola
@fuejafar1840
5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@abdiijiimma179
7 жыл бұрын
kkkkkk
Пікірлер: 130