KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ойын-сауық
EBS TV ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል !!!
4 ай бұрын
EBS TV ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል !!!
Рет қаралды
215,104
AC
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 438
@user-ns9ew5mu8e
4 ай бұрын
ነጭ ለባሿ የልጅ ለዛ ያላት ናት🙏💐💐💐
@ganzabeberhen
4 ай бұрын
ነጭ ለባሻ ደስ ስትል ጨዋ ያሳደጋት ቤተሰቦቻ ይፈሩ ከዛ ኢቢኤስ
@Yohannes319
4 ай бұрын
በክት
@turnon1732
3 ай бұрын
@@Yohannes319 fara bekt
@danditesfaye
3 ай бұрын
@@Yohannes319 balge leji alsh waym ue balge leji nesh keftaf
@mebrihittadesse1574
3 ай бұрын
@@danditesfayeጠኘጠጠኘገኘጠጠጠገጠነጠጠኘጠጠጠጠጠኘጠጠጠጠ 3:02 ጠጠገ
@getnetanley4806
3 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል አሳዳጊ የበደላት ደንቆሮ ይችን ጆሮዋን ነበር ማሸት እንደ ድመት !
@user-wr2lb9rj4j
4 ай бұрын
መወቀስ ያለበት አንደኛ ወለጅ ሁለተኛ ኢቤስ ይቺ ምን ጉድናት ለጅ ለዛ ሲኖረዉ ነዉ ደስ የሚለዉ ልጆች ያቅርብ እሸቱ መለሰ በቃ አራት ነጥብ
@enemewonde
3 ай бұрын
የኤድን አነጋገር እስቲ ተመልከቷት የእውነት ልጅ አመላለሷ ደስ ሲል
@user-ul7sh2sj3g
4 ай бұрын
አንዳንድ ቤተሰብ ልጅ መቅጣት መበደል ይመስለዋል ግን ትልቅ ስህተት ነው ልጅህን በቀና መንገድ ምራው በአደገ ጊዜም ከዛ ፈቅ አይልም ይላል መስመር ማስያዝ ያለበት ቤተሰብ ነው
@fakraeabte7010
4 ай бұрын
የ አስተዳደግ ችግር ነው በጣም ይደብራል ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ደስ ይላል አሁን እስኪ ህፃናቶች ምን ይማሩ
@LubabaMohamed-no2lt
4 ай бұрын
በጣም ነው የሚደብር የኢትዩጲያ እናትና አባቶች ልጆቻቸው ያስቃሉ ያዝናናሉ ኮንፊደንስ አላቸው በሚል ልጆችን ልቅ እና ስድ አድርገው ማሳደግ እየለመዱ ነው በጣም ያሳፍራል ይኸ ቪድኦ መተላለፍ አልነበረበትም
@user-mx8bv6bl7z
3 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ።ልጅን ስድ ሲለቁ የሰለጠኑ እየመሰላቸዉ ነዉ ።
@zeynebmustafa2640
3 ай бұрын
ለምን ሁነትን ሥለተናገረችነው እደሣነፆዬሆነ ሠው ትፈላጋለሽ እጅ ልጅቶ አቅምአላት አገራችነነ ታሥጠራለች እሻአላህ
@user-eb8ml2tp1k
3 ай бұрын
GENA LIJ NAT ATAKABDU
@user-wp1ol7ee6s
4 ай бұрын
እረ በስማም ልጅ ቀስ ብሎ ሲያድግ ነው ጥሩ ልጅ ምን ያድርግ የቤተሰባ አስተዳደግ ነው ያሳዝናል በጣም
@Nemi____Abdu
4 ай бұрын
ነጭ ለባሿን ግን እችጋ ማቅረብ ተገቢ አይደለም ልጅቱ ባለጌ ነች
@LubabaMohamed-no2lt
4 ай бұрын
የኤዱ ቤተሰቦች ትክክለኛ ኢትዩጲያዊ ናቸው እድግ በይ ኤዱየ
@kassechkassech2596
4 ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ የታረሙ ልጆችን አቅርቡ ልጅ እንደ ልጅ ሲሆን ደስ ይላል
@fdyfdy1392
4 ай бұрын
ወይኔ አይቼ የማላውቃት ባለጌ ተከሰተች ድምጿ እንኳን የሚያጨስ ትልቅ ሰው ይቺ ልጅ ሰባተኛ ሰርታለች ይህ ሁሉ የአስዳጊዎቿን ባሕሪ ነው ይዛ የመጣችባችሁ። መቅዲ ለማቅረብ መመዘኛ ይኑራችሁ ብልግና ለልጆቻችን አታስተምሩ። ያውም መቅዲን ትስደብ እንዴ ይቺ ባለጌ ወይ አልኖርኩ እዛ።
@AXUM13
4 ай бұрын
እንደዝች ልጅ አይቼ አላቅም ባለጌ አሳዳጊ የበደለት ኤጭ EBC video መለቀቅ ኣነበረበትም
@Yitbanazehabesha
4 ай бұрын
በጣም ነጭ ለባሿ ስርዓት አላት ቤተሰቦቿ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤
@selamleethiopia5675
4 ай бұрын
ልዩነት የእድገት ማንነት ማየት ነዉ በየሰፈሩ ያሉት መርዝ ህፃናትም አሉያሰተምራል ነዉርን ማየት ነዉ መማር እንጂ ማንምአልተሳሳተም
@azebshewa6197
4 ай бұрын
የማያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል አሉ ። የልጅቱን ብልግና አይቶ ወላጆቿን መገመት አይከብድም😢
@fikirm2162
4 ай бұрын
Aybalem
@user-ft4ss5kx7p
4 ай бұрын
አዳድ ቤተሠቦች ልጆቻቸውን የጠቀሙ ይመሥላቸዋን እደዚች አድርገው ሲያሣድጉ
@melber7957
4 ай бұрын
Yebalal! Sed adeg nech@@fikirm2162
@Jopa_king
3 ай бұрын
Wooooooo AC.... indezi video sitisera mulu worehin nw misikew👏👏👍
@weynua-tube
4 ай бұрын
ገራሚ ነው አጅብ እነዚህን ልጆች ጠቋሚ እና ቤተሰብ ናቸው ጥፋተኞቹ
@elizabethelilta2663
4 ай бұрын
ኤጭ ልጅ ልጅ ሆኖ ስያድግ ነውንጂ ስያስጠሉ ቀስ ብለው ቢያድጉ ነው መልካም ነበር ግን ምን ይደረግ ስልጣኔ መሆኑ ነው
@TsedasheLegeseFayesa
4 ай бұрын
EBS ቀረፃውን መቀየር ነበረበት ባይ ነኝ
@lidiasisay3742
3 ай бұрын
Batikikil egezeo lijetu gin min aynt betsabe endahunu
@terefemekonnen6992
3 ай бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸውና በእግዚአብሔር ቃል በኢትዮጵያዊነት ስነምግባር ብናሳድጋቸው ።ከእሷ የፕሮግራሙ መሪዎች ይገርማል ይህንን ያህል ትውልዱን ማዝቀጥ ለምን ?ምነው አዘጋጆቹ አይ ይህ ebs እግዚአብሔር ይሁንሽ ሀገሬ እሱ ያስብሽ
@biruethioyoutube2087
4 ай бұрын
እንኳን ንግግሯ ድምጿ ይዘገንናል
@user-vf1hf6vx4s
4 ай бұрын
ልጆች እኮ የወላጅ ውጤቶች ናቸው ምን ታድርግ እሷ ገና ናትኮ መሠደብም መወቀስም ካለበት ቤተሠብዋ ነው እባካችሁ ተዋት
@SamuelTesfu-rq4rl
4 ай бұрын
ስው ልጁን እንዴት ነዉ የሚያሳድገው ግብረ ገብ አለ ማስተማር ስልጣኔ ይመስላቸዋል ምን አይነት ባረጌ ናት ምንም አስተማሪ ሳትሆን ልጆችን ታበላሻለች በጣም እሩድ ብቻ ቃል ያጥረኛል
@user-xj8zm1if6n
4 ай бұрын
በጀመርያ ወላጂ ነው ተጠያቄ ስቀጥል አቅረቢወቹም ገምግመው መሆን አለበት
@user-hw6nk4bb7h
4 ай бұрын
እኔኮ የገረመኝ ውስጣቸው እያረረ ከልባቸው የሚስቁት ነገር
@lidiasisay3742
3 ай бұрын
Enes yagramnye esu addal min belwe endaqarbot
@MercyHabte-pf7ln
3 ай бұрын
ሙድ ይዘወባት እኮ ነው😊
@user-tl9rj8he2b
3 ай бұрын
እኔስ ብትይ ልጂቷ ስታዉራ የኔ መፋር ምን ይባላል
@haregewoinayechew9839
4 ай бұрын
አዎ ከሌላ ልጆች ጋር ትቅረብ ኤድ
@SeydAli5154
4 ай бұрын
ድምጿ ራሱ የህፃን ልጅ ሳይሆን የትልቅሰዉ ነዉ እጭ ሲያስጠላ😃😃😃
@user-wj3os4iz2f
4 ай бұрын
😁😁😁😁
@user-eb6eg7pc3h
3 ай бұрын
ትክክል 😂
@hiwettesefu5479
4 ай бұрын
ቤተሰቦቿን ነበር በማማሰያ😂😂😂😂
@user-qz8zb1cb3u
4 ай бұрын
ጠፍተህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህልን የኔ አዝግ❤❤❤
@user-in4ft6uo5v
4 ай бұрын
እኔ በጣም ደግጫለው ቤተሠቦአቸው እዴት ነው ያሰደጉአት
@zeylamulat3078
4 ай бұрын
በጣም ደባሪ ልጅ ነች
@wulltamene235
4 ай бұрын
በዚህች ልጅ ውስጥ ወላጆቿ እግድም አደግ መሆናቸውን ማወቅ አይከብድም ልጅ እንደልጅነቱ ሆኖ ሲያድግ ደስ ይላል ለልጅ ሚፈልገውን አድርግ ግን ጋጠወጥ እድርጎ ማሳደግ ተገቢ አይደለም አሜሪካ ሚኖሩ ወላጆች እንዴት ለልጆቻቹው ዋጋ እንደሚከፍሉ ብታዮ የኢትዮጵያን ወግ እና ባህል እያወቁ እንዲያድጉ በሀይማኖትም እንደዛው
@user-hg5ns3rl6x
3 ай бұрын
የቡናቤት አዳሪ ወልዶ ያሳደጋት
@sarakefli26
3 ай бұрын
ድምፃ እራሱ የጠጪ ነው የሰካራም እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቿ የአእሷን አይንት ምናምንቴዎች ሳይሆኑ አይቀርም
@hannatesfaye6812
3 ай бұрын
😂😂 የእውነት አረቄ ሁሌ ነው የሚሰጧት
@user-hw3vq7ow9w
3 ай бұрын
ዉትሽን ነዉ ይቸኩላሉ እቺ ሳትሞቅ የፈላች የባለጌ ልጅ ደግነቱ በዚች እንን ጋር አስተዋይ ለጅ አሳዳጊ ያከበራት ብሩክ ልጅ በማየቴ ለወላጆቿ ክብረት ይስጥልኝ እላለዉ
@abdiman6550
3 ай бұрын
አያሳድግሽ አይባልም እንጅ .................እናትዋን አሰብኳት ምን አይነት እንደሆነች 😥😥😥😥😥😥
@cugy2757
3 ай бұрын
እኔ የምትናገራቸው አማሪኛወች እየስቀጠጠኝ ነው የሰማሁት አኡዙቢላህ
@kingasfw8937
4 ай бұрын
Ac welcome back ❤😊
@MikiTube663
4 ай бұрын
እኔም እንዳተ አይነት ስራነው ምሰራው ግን እስቲ ቪድዮዎቼን አይነተክ የጎደለውን ንገረኝ እባክ
@user-hk2qb2il7e
4 ай бұрын
ልጅቶ ድምፅዋ እንደቀምቃሚ ሴቶች ጎርናና ነው እኔ ልጅ አትመስለኝም የየፈጠነ ትውለድ ከባድ ነው ወላጆችለልጅቶ መጣመም ተጠያቄ ናችሁ
@edenkumela8434
4 ай бұрын
እውነት ነው 😢😢
@Hideous_keep_at
3 ай бұрын
ትልቁ ጥፋት የቤተሰብ እና የ ebs ነው, ልጅቷን ፈጣሪ ይባርካት የኔ ማር
@solomonseyfu1451
3 ай бұрын
ኢቢኤስ እንደነዚ ለሀገራችን የማይጠቅሙ ልጆችን ባታቀርቡ ይመረጣል እስኪ ሞዴሎች ከስርአት ያላትን ከኤደን ተማሩ😢😢😢😢
@user-xj8zm1if6n
4 ай бұрын
እኔ በሷ ተሳቀኩ😂
@yetmtemesgen7377
4 ай бұрын
በመጀመሪያ በጣም የማዝነው በቤተሰብ ነው፡፡ ልጅ አንደልጅ ሲሆን ነው የሚያምረው በጣም ምክር አና ፀሎት ያስፈልጋታል፡፡ ሲቀጥል ኢ ቢ ኤ ስ ይህንን ምን ብሎ እዳቀረበው አላውቅም መቅዲ በጣም ነው የምወድሽ ግን ያንቺ ልጅ ብትሆ አስቢው ስትገቡ የተለያየ ጥሩ ጥሩ ምክራችሁን እሰማለሁ ታዲያ እቺንስ ታዳጊ መክራች ብትመልሳት ኖሮ? ሁሉም ኢትዮጵያ መልዕክትነው
@tigistjenbere2800
4 ай бұрын
her mom is completely have to take responsibility about this girl . Her future is in danger it shows .
@tigabdinku5708
4 ай бұрын
ልጅ እንደልጅ ሲያድግ ነውጅ
@user-ss9md9yg5e
4 ай бұрын
አሳዳግ የበደላት ባላጌግ ናት
@NonoNolawi101
3 ай бұрын
እይይይይ መጨረሻዋ የዚች ልጅ ያሳዝናል ፈጣሪ ይድረስላት አይ እናት አባት ይሄኔ እድሞ ለእናትዋ እያለ ነው 😭😭😭
@Dont-k3j
3 ай бұрын
እቺ ከየት የመጣች ግም የተግማማች የሰይጣን ልጅ ነች እድሜዋ ይጠር ኸረ
@BetiySherif
4 ай бұрын
የልጅ ለዛ የላትም ጭራሽ ባለጌ ናት
@kukutilove
4 ай бұрын
አንቺ ነሽ የሌለሽ ወደል
@user-fb9iq6hg8t
4 ай бұрын
ከልጅቱዋ ይልቅ ሰዳብዋ ነሽ ባለጌ
@Yohannes319
4 ай бұрын
በክት
@saronnaod5132
3 ай бұрын
ምን አደረገች??
@Hawiti
3 ай бұрын
ልጅቷ ከአስተዳደጓም ይሁን ከምንም ብቻ ተሳስታለች ደግሞም ስህተት ከአንድ ህጻን ልጅ የሚጠበቅ ነው ይህን ያክል አንዲትን ህጽን ልጅ ይህንን አረገች ያንን እያሉ ነክሶ መያዝ እና በየ social media እየተሳደቡ video መልቀቅ ተገቢ አይደለም ነገዋ ላይም ሆነ አሁን ላይ የማይድን ጠባሳ እየጣላችሁባት ነው ልጅቷ ገና የ 7 አመት ልጅ ናት ስለዚ ክፉ ደጉን ገና ለይታ አታውቅም ደግሞም ሁሉም የራሱን ባለጌ ቤቱ አስቀምጦ ስለ ለላው ጥፋት አጋኖ ያወራል ሌላውን ከመንቀፋችን በፊት የየራሳችንን ቤት እንፈትሽ!!!
@user-we8je5jb4d
4 ай бұрын
በጣም ደነገጥኩኝ አፈርኩኝ ለስዋ፣ ድምፅ እራሱ Wow
@hirutgebre3715
4 ай бұрын
እግዞ ከአሁኑ እንደዚህ የሆነች ትንሸ እድገት ሰትጨምርማ
@user-tx5oi9nj2s
3 ай бұрын
😂😂😂አሁን ቤተሰብ በቃ smart ልጅ የላኩ መስሏቸው ነው በሉ ቆንጥጧት ሌላ ሳታመጣ😂😂
@BeletuSntayehu
4 ай бұрын
ቤተሰብ ይቺን አሳደግን ብለዉ ነዉ ምንም የልጅ ለዛ የላትም 😢😢😢😢
@kingasfw8937
4 ай бұрын
First comment 🎉❤
@aksumawitfetwi5669
4 ай бұрын
👉መወቀስ ያለበት አንደኛ ወላጅ ሁለተኛ ኢቤስ ይቺ ምን ጉድናት ልጅ ለዛ ሲኖረው ነው ደስ የሚለው በጣም ነፃነት ሰጥተን አሳደግን እያሉ ስርዓት ማጣት ልጂቱን ስይሆን ቤተሰባን ነው በሳ ውስጥ የታየው ምን አይነት ጋጠወጥ ቢሆኑ ነው እቺ ነገ ቤተሰባን ካልመታው ትላለች እንዴት EBS ያስተላልፋሉ ትውልዱ ምን ይማር ከዝች ልጅ ?
@user-rj4vl3km8o
4 ай бұрын
በርግጥ ልጆች የወላጆች ፍሬዎች ናቸው ነገር ግን እየደገፍኩኝ ባይሆንም ልጅ ሲሰጥ ከፈጣሪ ስለሆነ እርሱ እግዚአብሄር ባርኮ ይስጥ ሲቀጥል ውሎ የሚባል ነገር አለ ት/ት ሲቀጥል ሰፈር ውስጥ ምን አይነት ሰው እያዩ ያድጋሉ እሚለው ታሳቢ ቢሆንና ቶሎ ባንፈርድ
@fw9fikir
4 ай бұрын
1st🎉🎉🎉
@MercyHabte-pf7ln
3 ай бұрын
Moon walk 🌚🌝😂😂😂😂 Miss Astronomer 😂😂😂😂😂
@user-su3vb5kt3k
4 ай бұрын
ከልጅቷ በላይ አሳዳጊዎቿን አየኋቸው አግድም ያደገች ናት😢
@user-ks3hs2jq1f
4 ай бұрын
ልጅ መሆን ያቃታቸዉ ተጠያቂዉ ቤተሰብ ነዉ
@user-hd7vg1vt4g
4 ай бұрын
ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው ያሳከኝ 😂😂😂😂😂😂😂
@bemnethailu1663
4 ай бұрын
አትለፋደዱ አያስቅም አስተውሉ 😢
@user-wr2lb9rj4j
4 ай бұрын
ምኑ ነዉ ሚአስቀዉ በጣም ያሳፍራል ቱ
@user-wr2lb9rj4j
4 ай бұрын
@@bemnethailu1663ትክክል ብልግና ነዉ
@user-hd7vg1vt4g
4 ай бұрын
እያስተዋልን ያሳቀኝ ኤሲዬ ነው አገላለፁ እደዛ ነው
@Liya.newlife.
4 ай бұрын
I know AC is so funny 😁 😂
@naditesfaye
4 ай бұрын
1 family 2 journalist Nachew meweqes yalebachu
@melatbekale
3 ай бұрын
ኤደንዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ ሞዴል ሳራ ግን እረጋ በይ እማኮ አይን ትገቢለሽ ❤❤❤❤ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@user-jw7es1wi4r
3 ай бұрын
ምን ጉድ ነው, ልጅ እንድዚህ ከሆነ ማሳደግ ያሳፍራል, ልጅቱ ሳትሆን እናት ልታፍር ይገባታል እሷን ብሎ ሞዴል, ,, ገደል 😭😭😭
@tegsitgezawe4282
4 ай бұрын
ስርአት የሚባል ነገር አልፈጠረባትም ለዛቢስ
@BezalemBekele-wg3ry
3 ай бұрын
Betam betam askeyami astedadeg new yadegechw asadagi yebedelesh lik affe
@user-eu7pn5xo3m
3 ай бұрын
እኛ በበርበሬ ነበር እየታጠን ያደግነው አሁን ምናልባት የበርበሬው መወደድ ነው ይሄን ያመጣው ስለዚህ በልጅቷ ሳይሆን በኑሮ ውድነት ነው የማዝነው
@user-qs9ik2pi6z
4 ай бұрын
ድምፅዋ ሲደብር!
@Almiab
4 ай бұрын
setstela ymer arif alsdgwatem yaszenal betam
@Atobroskii
4 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የመቅደስን ድምፅ ያስተዋልኩት?
@user-uy3ui1hd8q
3 ай бұрын
ድንቄም ወላጅ እኔ ምላው ወላጆችዋ ምን እየሰሩ ነበረ ልጅን ማሳደግ እንደዚህ ነው እንደ የልጅ አፍኮ ቅመም ነው 🙆🙆 እናቴ እድመሽ ይረዜም ❤❤ በወላጅ ጥፏት የህፃኑዋ አይምሮ ተጎዳ በጣም ያሳዝናል 🤔
@bemnethailu1663
4 ай бұрын
ማራናታ ማራናታ ማራናታ 🤲😭
@abezash921
4 ай бұрын
እናቴን ቡርቴ ጋር ስደርስ ሳልወድነው የሳቅኩት😅😅😅😂አይ ቡርተ
@user-cv9hs4om6x
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@shawaye5579
4 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-vg3zq1cy2v
4 ай бұрын
ባለጌ ነት
@HanabesufkadeTefera
3 ай бұрын
ይህን ልጅ ለዛ የሌላት ናት በጣም ያስጠላል
@etalemahukebede7881
3 ай бұрын
የልጅቷ ወላጆች ተጠያቂ ይሁኁ
@asratwondie2582
3 ай бұрын
ይችን ስርአት የሌላት እባካችሁ አታቅርቯት
@user-ex4qt6hy3k
4 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂
@shawaye5579
4 ай бұрын
Ac Well come 😌
@Farhan-xl7fl
4 ай бұрын
😮😮
@henok_haile
3 ай бұрын
❗❗ያለፈው አልፏል ልጆች ያላችሁ ለወደፊቱ ተጠንቀቁ ልጅን በቁመት ብቻ ሳይሆን በእውቀትና በጥበብ ፤ በሰው ፊት ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ፊት ማሳደግ ተገቢ ነው።
@user-tv4ul8ku9i
3 ай бұрын
K'efafi hitsan!Tesak'elign bila timolafe'talech!!
@user-ky8zo8sl2v
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@user-xt1bd6ql8v
3 ай бұрын
ልጅቷ እንዴት ትቀፋለች፣የወላጆቿን ስነምግባር ግልጥ ነው ያደረገችው
@almazb5306
3 ай бұрын
ልጅ ናትትመከራለች ለቤተሰቦችዎ ተዎት ስራ የለባችሁም ታዳጊን ልጅ ባለጌ አይባልምእኔ አላውቅም እግዛብሔር ያውቃል
@fitsumbogale5738
4 ай бұрын
መወቀስ ያለበት እናት እና አባት ናቸው
@AbkemKassu-kb7pu
4 ай бұрын
Segemer ye welag chegr new enam EBS sem yhenn video mastelalef alneberebetm
@AbrhamZewdu-kx1np
3 ай бұрын
በራስ መተማመናቸው እና ነፃነታቸው ሊበረታታ ይገባል ምንም መጥፎ ነገር አላየሁባቸውም
@tsegaar4854
4 ай бұрын
ለቤተሰባችሃ የእውነት መስተሞል ይስጣቸው ምን ይባላል
@zinashmentu8577
4 ай бұрын
ebs ebakachu melkek yelelbachehun video atelkeku bzu ymiyayu lijoch alu 😢😢
@user-1key
3 ай бұрын
ወዳጆቼ ህፃናት ወረቀት ናቸው እኔ መውቀስ ምፈልገው በተሰቦቻቸውን ነው ሚስማር ያዝንብባቸው ምትሉ እስኪልያቹ
@user-pg2fk8pn7t
4 ай бұрын
ጥፋተኛ ሚዲያው ነው አስነስርአትም ከዲሲፒሊን አንጻር ለተመልካች ክብር ሲባል መተላለፍ አልነበረበትም ከንቱ ጫጫታ ለተመልካች ምኑነው አይኢትዮጲያ ስታሳዝን
@user-ii6oj8mt4c
3 ай бұрын
ፈጠን ፈጠን ማለት ፣ እንደ ልጅ ሳይሆን እንደ አዋቂ አክት ማድረግ ዝነኛ እንደሚያደርግ ከነመስዑድ ተምራ ፣ ሰይፉ ራሱ ብዙዎቹን ፈቅዶላቸውና ምናልባትም ራሱ አስጠንቶአቸው በመላጣው ላይ በማስቀለድ ታላቅን አለማክበር እንደማያስነቅፍ እያየች በመምጣቷ ይኼ ሁሉ ይደርስብኛል ብላ አልጠበቀችም ነበር ። ለነገሩ ልጅቷ ከዚህ ሁሉ ውርጂብኝ በኋላም ኢንተርቪው ብትደረግ " ሐበሻ ስላልሰለጠነ ነው የሚሰማኝን በነፃነት በመናገሬ የተንጫጫው " የምትል ይመስለኛል ።
@user-yc2cl7dk4x
3 ай бұрын
azegaju jemaw tilaleh min maleth new
@gijjetigol1157
4 ай бұрын
እቺ አበጥሮ የቆላት ልጅ አደለችም ወንድ ትደፍራለች ብቻውን ካገኘች😮
@TesfuDibaba-np2xv
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-no1dx1xt4h
3 ай бұрын
Gud
@user-cb4jb1yv4r
4 ай бұрын
ይችን ያሳደገ ቤተሰብ
Пікірлер: 438