アムハラ語歌詞 / Amharic Lyrics
የዜግነት ክብር በ ኢትዮጵያችን ጸንቶ
ታየ ሕዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለሕዝቦች ነጻነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት
መሠረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ሕዝቦች ነን ለሥራ በሥራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ጸጋ የጀግና ሕዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።
日本語訳歌詞 / Japanese Translation Lyrics
我らがエチオピアに 誇りは広がりゆく
誇り高き国にて 民族の協調は広がりゆく
平和のため 正義のため 民衆の自由のため
平等に愛し 立ち上がる
確固たる人道主義のもとに
民衆は働き続ける
素晴らしき伝統の地 誇り高き遺産よ
優美なる自然 勇敢なる民衆の母よ
我らは汝を守る 我らには責任がある
生きよ 我らがエチオピアよ!我ら汝を誇らん!
Негізгі бет エチオピア連邦民主共和国 国歌「親愛なる聖エチオピア(ወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያ)」
Пікірлер: 40