KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
EOTC TV | ጥያቄ አለኝ | በስልክ ንስሃ መግባት ይቻላል!
Күн бұрын
EOTC TV | ጥያቄ አለኝ | በስልክ ንስሃ መግባት ይቻላል!
Рет қаралды
6,595
EOTC TV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 54
@samriatube1683
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ዛሬ ንስሃ ገባሁ ፈጣሪ ይመስገን ይቅር ይለኝ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ😢😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
Ай бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን አባታችን
@soilyealemuyekibrmenat8217
7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ይስጥልን አባታችን
@HABAH-qe3dj
3 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@የራያዋወጣት
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት አባታችን❤
@merrymerry3274
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታቺን
@Cocab27
Жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን
@tigisttufa6469
2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Kal hiwot yasemalen abatachen yeftun 🙏🤲🤲🤲
@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የተዋሒዶ ልጆች ኧረ የት ናችሁ ኑ ይህን የመሰለ ትምህርት አያምልጠን እስከአሁን አለማዊ ቢሆን ብዙ ሰው ነበር እሚያየው ይገርማል የኛ ነገር😥
@tigisttegod8602
2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
@MohamedMohamed-t4x9b
Жыл бұрын
አባታችንቃልህይወትያሰማልንበረከቶይድረሰን❤❤❤
@yasugetachew1648
Жыл бұрын
አባታችን ቃልህይወት ያሰማልን
@ufugj9792
Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን እባታቾን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫
@maqdesasd2744
11 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤❤
@tedamy1698
6 ай бұрын
አሜን ሁላችንንም ይቅር ይበለን!
@sgxgfdhfg4116
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@koki9528
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asnakech7666
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@hanaahanaa4284
2 жыл бұрын
አሜን ፫
@frehiwot27
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AdonyasNigusu
2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏ለንስሀ ሞት አብቃኝ 🙏😢
@kegetahun3445
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
@mel-tm7ec
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@selamtube5906
2 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመንሁን ያርዝምልን ተስፍይቱ መንግስተ ሰመያትን ያውርስልን
@ሳርዬyoutube
2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባዬ እድሜዎትን ያርዝምልን እንደእናንተ ያሉትን አባቶች ያብዛልን።
@borismparrab7820
2 жыл бұрын
Qalhiwet yasemalgn Amen Amen Amen
@genetgezaheng6942
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@aynadisworku4689
2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@seifealigaz3048
Жыл бұрын
እጥር ያለች ብትሆንም ድንቅ ትምህርት
@saraferaw1980
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን ያዘጋጀን አሜን
@ZeynebWagaye
3 ай бұрын
ቃልሕይወት። ያሰማልን በእውነትየቡአችን። ጥያቄ። ነው
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ኘ6ቀ
Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ለንሰሀ ሞት ያብቃል😢😢😢😢😢😢
@aaliyabh8959
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ኤልሳቤጥወለተኪዳን
2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምሕራችን
@yaahaadhatoonaaraainfagati8561
Жыл бұрын
Naagaani fi ararii jaalaalii waaqayoo isini haa baayatuu firiwwaani tewahyidoo Baagaa siinni Ayannaa Guuyyaa haa'raa Ammen 3🙏 Gaafii qaba gaaruu gaafashu baabadaa mee Lakkosaa abbaa koo naafi keenaa dhifaama waarii kaabaani isinni gaafaadha firiwwaani tewahyidoo 🤲
@alemayele2808
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@stc5325
Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalin🙏Abetachin Eminorw be sidet saudi new 😥 Enam nisiha abat meyaz efeligaleh Ketechale silkachuhun bitasawukugn!?
@ወለተሚካኤል-በ4ፐ
2 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጅምእድሜና ጤና ያድልልን አይየኛ ነገርይህን የመሰለየነፋስ ምግብ ያየውሰውግን ብቻ ማስተዋሉን ያድለን
@meseretabebe3358
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bizuneshgeletu2447
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@ለበጎነዉስደተኘዋ
2 жыл бұрын
ሠላም ቤተሰቦች አንደት ናቹ።አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ይህ ለኔም ትልቅ ጥያቄ ነበር
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጐ3ቘ
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@mimiiabetennefqi631
2 жыл бұрын
Selm selm yatewhdo Lechocha hulchum betsba adrguny anenm
@teerisanyohasan8155
Жыл бұрын
እኔ ያለሁት ስደት ነው ንሰሀ መግባት እፈልጋለሁ ግን አባት አላገኘሁም😢😢
@atalayngatu9457
Жыл бұрын
ነይ እኔልስጥሽ ውደ በውስጥ እናውራ
@Cocab27
Жыл бұрын
ስላም ይብዛላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንቅልፍ ካጣሁ አመት ሆነኝ ስደት ነው ያለሁት እኔም ንስሀ መግባት እፍልጋለሁ ትባበሩኝ ከውሽት አለም ውድ እውነት ኛው አለም መች እንደምሄ አላውቅም 4ጌዜ ሀኪም ቤት ተመላለስኩ ምንየለብሺም አሉኝ አስሪውችንም ሽኞኝ ስላለው ኩንትራት ሳጨርሺ አሉኝ 😢
@amsaletefara7995
2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከቡር አባታችን እህታችን የኔ ጥያቄ ባለው የሀገራችን ሁኔታ በውጭ ሀገር አባታችን ትተውን ለማንም ሳያገናኙን ሄድ በዚሁ ሁኔታ ምን እናድርግ አባታችን አይደሉም ለማለትሰ ይቻላል ወይ ? በጸሎታቹህ አሰቡን
@yriga
2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ ኣለኝ እኔ የንስሃ አባቴ እዛው ትግራይ ክልል ነው ያሉት ፡ እና እርስዎ እያሉት ሌላ መያዝ ይቻላል ወይ?? እና እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከንስሃ አባቴ እግር ወድቄ በእንባና በስቡር ልብ ተንበርክኬ ኃጢያቴን ተናዝዜ ይቅር እንድባል እመኛለው ። ግን እስከዛ ሌላ ንስሃ አባት ከመያዝ በየጌታየ መድኃኒየ ኢየሱስ ክርስቶስ ስእል አድህኖ እግር ተንበርክኬ ኃጢያቴን ሁሉ ተናግሬ ብቆይስ እግዝአብሔር ይወደው ይሆን ወይ ?? እባካቹ መልስ መልስሉኝ ።
@kegetahun3445
2 жыл бұрын
አዳምጭና መልስ ታገኛለሽ ደግሞ ንስሃ አባትሽ ስልካቸው ካልሰራ ሌላ ያዥ
@Sarah-ehtemaryamb
2 жыл бұрын
በስልክ እማታገኙቸው ከሆነ እስክታገኙ ድረስ በአካባቢያችሁ ካሉ ካህናት ጋር በመነጋገር መያዝ ትችላላችሁ ካህናት /ቤተ ክርስቲያን የሌለበት ስደት ላይ ከሆናችሁ ደግሞ በስልክ ሌላ ንስሐ አባት ያዙ ይቻላል ሀገር ስትመለሱ ና የቀድሞ አባት ስታገኙ በአካል በአካባቢያችንን መያዝ አለብን በዛው በስልክ የያዝናቸው ይሁኑ በሚል መቀጠል አይቻልም። የቀድሞ አባታችሁን ስልክ ሲሰራና በአካል መናገር ይቻላል እስካዛው ደግሞ ሌላ አባት ያዙ መዘንጋት አግባብ አይደለም በስዕል አድኅኖ ላላችሁት እንደዚህ አይነት ትምህርት ሰምቼ አላውቅም ንስሐ አባት አስፈላጊነቱን መረዳት አለብን ቀኖና እንዲሰጠን ስንፈጽም በጸሎት ቡራኬ ለመቀበል ነው መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@salamabebe1008
2 жыл бұрын
ሰላም ለርሶ ይሁን አባታችን የኔ ጥያቄ ከአገር ውጭ ሆነን በሰልክ ንሰሀ አባት መያዝ ይቻላል ወይ?
@alemayehutache1711
Жыл бұрын
Endenzih ainet yemanawqewn yehywet mgb yemimegbunena yemiyastemrunen bedmana betsega yaqoyln!!!!
@koki9528
2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
Пікірлер: 54