KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
EOTC TV | አቶ ተብሎ ማውገዝ አይቻልም ልዩ ቆይታ ከብፁዕ አቡነ አብርሃም ጋር
Жыл бұрын
EOTC TV | አቶ ተብሎ ማውገዝ አይቻልም ልዩ ቆይታ ከብፁዕ አቡነ አብርሃም ጋር
Рет қаралды
334,818
EOTC TV
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,1 М.
@addiswold3462
Жыл бұрын
ዘመኑን የሚዋጁ አባት አባታችን መድሐኒዓለም ጸጋውን ያብዛሎት .
@tsedeygashaw4426
Жыл бұрын
Kal hiwot yasemalen abatachen!
@deje3710
Жыл бұрын
አባቴ ትልቅ ስህተት ነው ያደርጉት ችግር የሚሆነው ለእመናኑ ችግር የተፈጠረው እናንተ ፈጣሪ ይዛችሁ በርቱ
@mercy9108
Жыл бұрын
አባታችንን በዚህ ሰዓት እዚህ ቦታ ያስቀመጠ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የተመሰገነ ይሁን !!!!
@addisbroom682
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@konjitbedasa2714
Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@hilinateshome9302
Жыл бұрын
አሜን
@yordanos7495
Жыл бұрын
አሜን🙏🏾
@fyyf7184
Жыл бұрын
@Ad @Addis @Ad @Addመሦነ6$is Broom dis Broom @ @Addis Broom @Addis Broom Broom @Addis Broom
@ortodoxtewahodo8362
Жыл бұрын
አባቴ እኳን በደህና መጡልን ይፍቱኝ ይባርኩኝ😥😥😥😥❤❤❤
@hiwotmekonnen2928
Жыл бұрын
Abatch beraktet tedrsan
@eteneshseifu4339
Жыл бұрын
@@hiwotmekonnen2928 mm?s
@Kelemua-xe5vt
5 ай бұрын
@MulatTadese
5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😮❤❤@@hiwotmekonnen2928
@MulatTadese
5 ай бұрын
@@Kelemua-xe5vt❤
@rasdashn4860
Жыл бұрын
ዋው አባታችን አንደበተ እርቱ ነዎት ቅዱስነትዎ በረከትወ ይድረሰን።
@henokabraham607
Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን ሰከን ያሉ አንደበታቸው መንፈስቅዱስ የሰፈነበት ኡነተኛ የዘመናችን ድንቅ አባት
@tenuabe2327
Жыл бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን
@henokabraham607
Жыл бұрын
አሜን
@user-pl2fq2mh3x
Жыл бұрын
በረከትዎ ይደርብን🙏🏼ጥንካርያችሁን አይቶ ጠላት በጠንካራው ሊፈትናችሁ መጥቷል እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏼💚💛❤️
@tayebekele5139
Жыл бұрын
እንሱማ ወንጌል ለአለም ሁሉ በሚሰሙት በምገባቹ ቐንቐ ለማዳረስ ኢየሉነዉ እናንተ ናቹ ለአንድ ወገን የምሰሩ
@user-pl2fq2mh3x
Жыл бұрын
@@tayebekele5139 አባቶቻችን የሁላችንም ናቸው በቋንቋ የሚገደቡ አይደሉም እንደው ለጊዜው ፖለቲካ ተብሎ እንጂ እንደሃይማኖታችን የእነሱ ስራ እረኝነት ስለሆ በቋንቋ የሚመደቡበት ምክንያትየለም ደግሞ አፈንጋጮቹ ጳጳሳት ምን ሰሩ ለተመደቡበት አካባቢ ? ለዛውም የቋንቋው ተናጋሪ ሆነው! ይልቅ እፀልይላቸው ወደልባቸው እንዲመለሱ ! ለእኛም ምህረቱን ያውርድል ያለአባቶቻችን ምንም ነንና!!!!💚💛❤️
@user-nt8mp6gn8j
Жыл бұрын
አሜን 🙏
@hanichog
Жыл бұрын
እንደ አስተያየት በዚህ ግዜ እንኳንም እንደእናንተ አይነቱን በእውቀትና በማስተዋል የታደሉ እባቶችን ተሾማችሁልን::
@user-wq1xp5mk4y
Жыл бұрын
እኮ ይገር አምላክ ስራው ይህ ፈተና እንደሚመጣ ያውቃልና መንፈስ ቅዱስ መረጠልን
@yakobkumie8600
Жыл бұрын
አባታችን ሰይጣኖች የሶን ድምፅ ሲሰሙ ይረበሻሉ ።እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፫ አሜን
@abrahamfenta8857
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@user-cj8fs4cz4v
6 ай бұрын
የውሸት አባት አቡነ አብርሃም ዛሬ ምን ነክቶት ነው ?ስለ ወንገል የምያወራው ?እሱ የተካነው በ44 ጣዖታት( በ 44 ታቦታት)ላይ ነበር።ዛሬ መሄጃ ሰጠፋው ሰለ ወንገል ማውራት ጀመረ።መቸም ወንገል ድል ያደርጋል።አብይ አህሜድ የምከተለው ወንገል እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ድል ያደርጋል።ድል ለወንገልና ለአብይ አህሜድ ነውና።እግዚአብሔር ይመስገን።
@tibelchnigussie246
Жыл бұрын
ብፁእ አባታችን እመብርሃን ከእርስዎ ጋር ትሁን አባቴ ቡራኬዎ ይድረሰኝ። ይህች ዓለም ፈጣሪዋምን አላፈረች።መላእክትን ያፀናህ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መጋቢ ሐዲስ አባቶቼን አጽናልኝ አሜን ።
@etsegenet1178
Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እድሜዎትን ያርዝምልን! አሜን አሜን አሜን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!🙏🙏🙏
@user-ok1bt6wx1g
Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃ ይበለን ልብ ይስጣቸው ብፁእ አባታችን በረከትዮ ይድረሰን አሜን
@hailesolomon1504
Жыл бұрын
ጀግና አባት በረከቶ ይደርብን አባታችን
@zekitube2212
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@tsehayeticha6473
Жыл бұрын
እውነቱ የት እንዳለ ከሚጣፍጥና ስሙኝ እንዳትጨርሱ የሚያሰኝ ትህትናዎ ጋር ደስ የሚያስኝ ነው በእውነት ምክንያታዊ አባቶች ስላሉን እግዚአብሔርን እናመስግናለን ክብሩን እርሱ አምላካችን ይውስድ በእድሜ በጤና ያኑርልን ከይቅርታ ጋር ልጅ አባትን መረቀ እንዳይሆንብኝ
@WorkineshTufa
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን! እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያንን ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቅልን፡፡
@zeritualemu8784
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!
@Peace.loveee
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@genetyetwahdolij2494
Жыл бұрын
ብዑዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በዚህ ክፉ ዘመን እርስዎን እና አቡነ ጴጥሮስ በዚህ ቦታ ላይ ያስቀመጣችሁ እግዚአብር ይመስገን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
@lifetree7177
Жыл бұрын
ወይ መከራ!! እንደ እርሶ ያለ እርጋታ ከዕውቀት እና እንዲሁም ከሚያምር አሳማኝ ትንታኔ ጋር ሰማያዊ ከሆነ ድምፅ ጋር እግዚአብሄር ስለጨመረሎት እግዚአብሄር ይመስገን::
@hailemariamwondafrash3289
Жыл бұрын
የዘመኑ ምርጥ አባት እግዚአብሔር በፀጋ እና በመጎስ ያቆይልን እግዚአብሔር ሰው በለለ ሰአት ሰው ስለሰጠን ይክበር
@yeamanuellej2721
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይድርሰን በአሁኑ ግዜ እንደ እርሶ ያሉት አባቶች ስለ አሉልን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ✝️
@sisayakilok7227
Жыл бұрын
እጅግ የምንወዳቸው ታላቅ አባት ለዚህ ዘመን የተዘጋጁ የእግዚአብሔር ስጦታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ✝️⛪️🤲
@mulugetadessie6357
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሠን የዘመናችን አርበኛ መድኃኒዓለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን በዕድሜና ጤና ለረዥም ዘመን ያቆይልን።
@asead5209
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላሟን ይመልስልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን የተዋህዶ ዕንቁ አባታችን 💚💛❤
@selam.Yetewahedolij
Жыл бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆየለን እግዚአብሔር 🥰🥰🥰🙏
@Abatech2
Жыл бұрын
ይህንን ሁሉ መልካም : ሰላም :ልብን የሚያፀና እውነት የሆነውን መልእክት እንዲያስተላልፉ የረዳዎት ሩህሩህ አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን ያፅናልን በእውነት!!!!
@gpgp9721
Жыл бұрын
በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን 🤲🤲🤲
@timar4198
Жыл бұрын
መድሀኒዓለም ኩሉ ዓለም ለአባቶቻችን ፅናት ይሰጥልን ዘንድ አጥብቀን እንፀልይ 🙏🙏🙏
@ashenafiyosef8913
Жыл бұрын
አቤት ! አቤት ! አቤት ! "አባታችን" ኮራሁቦት እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆይልን አድናቆቴንና ኩራቴ ምን ያህል እንደሆነ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል ቤተክርስትያናችንም በጣም ሀብታም ነች እንደ እርሶ ያለ ጀግና አባት ስላገኘች እግዚአብሔር ይመስገን ።
@user-qd8nd5bz3v
Жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰኝ አባታችን ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን😢🙏
@Rakb553
Жыл бұрын
አቤት ክህደት በጣም ያሳዝናሉ እውነት😭እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ብፁ አባታችን አሁንም አምላከ ቅዱሳን ክፉውን ያጥፋልን አሜን🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭💒💒💒💒💒
@dheh984
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ በፀለት አትሩሱኝ አባዬ ይፍቱን🙏🙏🙏
@tebeyenderes4447
Жыл бұрын
አባታችን የእናንተን ጥንካሬ አይቶ ስይጣን ሊፍትናችሁ መጣ ግን ኦርቶዳክስ ቤተክርስቲያን ትወጣዋለች እግዚአብሔር ጋር ደግሞም አይቀርም
@shitayehabteyes1689
Жыл бұрын
አባታችን ብፁእ አቡነ አብርሀም በረከት ይደርብን ቡራኬዎ ከያለንበት ትድረሰን አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋ በረከት ከእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥልን ያቆይልን አሜን።
@fisehamaryam5983
Жыл бұрын
ልጀ አባቱን ይመረቅ እንደሆን አባ ሆይ ቡራኬዎት ትደረሰን እግዚአብሔር የቤተክርስቲያን አምላክ በ እድሜ በ ጤና ያቆይልን😍😍😍😍
@lulahailu4700
Жыл бұрын
ፈጣሪ ከባ/ዳ ምድር የሰጠን ምጡቅና ንግግሮ እና ስራዎ አመርቂ አባት ጌታ አብዝቶ ይባርክዎ እድሜና ጤና በደሙም የእማምላክ ልጅ እየሱስ ከክፉ ፍላፃ ይሸፍንዎ ስለመዳፈሬ በእግዚአብሄር ስም ይቅርታ እጠይቃለሁ ቡራኬዎን ብቻ ሰምቼ ማለፍ አለብኝ ብዬ ስለሜምን ግና ሁኔታዎች ስላስገደዱኝ 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭🇨🇬
@getanehnigatu4440
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እርስዎን በዚህ ሰዓትና በዚህ ቦታ ስላሶቀመጠዎት አመሰግናለሁ:: በሀ/ስብከትዎ የሰሩአቸውን ድንቅ የቤ/ክርስቲያን አገልግሎት ያየ ሰው ምስክር ይሆናል:: ረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልዎት:: ንጹህ ያገልግሎት ዓቅምና ጸጋ አለዎት:: እግዚአብሔር ይጠብቅልን:::
@hanidani4585
Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደርስዎ ያሉትን አባቶች ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ከቤተ ክርስቲያናችን ጎን የቆሙትን አባቶቻችንን ይጠብቅልን።🙏🙏🙏 አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ከመጣብን ፈተና እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በእለተ ቀኗ ትታደገን።
@user-xj5tr2yd4t
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zeritualemu8784
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን!!
@adaneyemame931
Жыл бұрын
አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክሉን።
@yeneneshgotorow766
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን!!! ብርታቱን እመቤታችን ታድሎት ድጋፏን ብርታት ትዂኖት አባታችን።
@user-xz9yi6bc4u
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን ብፁዕነትዎ እርሰዎንና ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን ፈተና በበዛበት ዘመን ያስቀመጣችሁ እግዚአብሔር እናንተን ተጠቅሞ የቤተክርስቲያንን የቀደመ ክብር ሊመልስ ነውና። በዚህ ጽናታችሁ በርቱ አባቶቻችንን ቤተክርስቲያንን ምዕመኑን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍን ይሔን የመከራ ጊዜ ያሳጥርልን ኦርቶዶክሳውያን እንፀልይ
@mbd8317
Жыл бұрын
የዘመናችን ዲዮስቆሮስ ናችሁ አባቶቻችን እግዚአብሔርይጠብቃችሁ
@selamtefera6597
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ብራኬዎ ይድረሰን🙏
@frehiwotsahele3862
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከትዎ ይደርብን።
@luchiniguss8191
Жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🙏🙏 እድሜ ከጤና ይስጥልን❤️🙏
@eyerusalemkinfemichael9851
Жыл бұрын
አባታችን በራኬዎ ይድረሰን አባታችን ለዚህ ዘመን እግዚአብሔር እርሶን አባት አድርጎ ሰለሰጠን እናመሰግናዋለን
@dxbdxa691
Жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
@ambessgudina3043
Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅልን በረከትዎ ይድረሰን ።
@fanikidstube6104
Жыл бұрын
አባታችን ዘመነን የሚዋጁ አባት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ብርታት ይሁኖት አይዞት በርቱ
@user-tu3jo8xu8c
Жыл бұрын
ብፁ አባታችን እረጂም እድሜ ይሰጥልን ይፍቱን ይባርኩን አቤቱ እግዛብሔር ሆይ አባቶቻችንን ጠብቅልን💚❤👏🙏🙏
@user-cx7xn8xv7c
Жыл бұрын
አባየ አባየ በምን ቃል ልግልፀው እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
@tesfayebeshah3085
Жыл бұрын
በረከቶዎ ይደርብን ቅዱስ አባታችን !!
@user-uq4ur3nu1u
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ሊቆይ ወት
@tarikuatarikua3640
Жыл бұрын
አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከናተ ጋር ይሁን በረከቶዎ ይደርብን አሜን
@Gezehegn
5 ай бұрын
ብፁዕ አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጦዎት
@Erena67
Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።
@ninigetaneh2634
Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን🙏አባቶችን ስሰማናሳይ እንባየን ማቆም ይሳነኛል ❤ ከጎናችሁ ነን
@mimiyon6497
Жыл бұрын
Kegonachew Ymenehonew Lensu Belen Sayehone Leanditewa Tewahedo Emenetachen Mehon Alebet!!! sewogna endayehoneben Emenetachenene Metebek aleben!!
@zelalemtakele3723
Жыл бұрын
🙏💕🙏 አባታችንን ከምንም ነገር ይጠብቅልን የማያቀላፍ አምላክ አለ እሱ ጠባቂ ይልክላቸዋል 💒💒💚💛❤️
@saronweba7354
Жыл бұрын
አባታች በቆራጥነትዎ ኮራውቦት እረጅም እድሜ እንዲሰጥዎት ፈጣሪዩን አብዝቼ አለምናለው.አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@betelhemkidane7692
Жыл бұрын
አባቶቻችን በእውቀት ስለምትናገሩ አትጠገቡም!! ሞገሳችሁም ልዩ ነው!!!!!!! እናንተን ስለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን
@yirgalemeshetu6717
Жыл бұрын
አባታችን የባርክን በረከቶይደርበን
@user-fy6dw6gf7q
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mishuterfe3325
Жыл бұрын
አሜን
@hailubelete4598
Жыл бұрын
የብፁዕ አባታችን በረከት ይደርብን: ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@makbell22
Жыл бұрын
እግዚአብሔር እርሶን ሰጠን በዚህ ዘመን የተመሰገነ ይሁን ዘመኖት ይርዘምልኝ ይፍቱኝ አባቴ!
@shimbayberihu1241
Жыл бұрын
ኣምላከ ቅዱሳን እግዚኣብሄር ኣምላክ ጽንዓት ይጣችሁ!!! "ጸልዩ በእንተ ሰላመ ቤተክርስቲያን" 😭😭😭😭😭😭😭።
@meseretjiru4079
Жыл бұрын
ብፁ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን::የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቆት እመብርሃን ትጠብቆት::
@user-lh4ol8zx1o
Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎ አሜን
@orthodox_mezmur2023
Жыл бұрын
ክቡር ኣባታችን በድሜ በጸጋ ይጠብቆት ፤ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት እናመሰግናለን
@Etsegi7
Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@hfhgdjf9418
Жыл бұрын
💚💛❤️✝️✝️✝️አባታችን በረከተዎ ይደርብን ይድረሰን ይፍቱን ይባርኩን
@emebetalemu2615
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@Thetruthsshallsetyoufree
Жыл бұрын
አሜን አሜን ክቡር አባታችን ረጅም እድሜን ሰጥቶ ይችን ቤተክርስቲያን ከሌሎች እርሰዎን መሰል አባቶችጋ የአባቶቻችን አደራ አስጠብቃችሁ እንድታልፉ የታናናሾች ልጆቻችሁም ጸሎት ነው
@tringobetre2916
Жыл бұрын
አባታችን በረከቶዎ እይለየን ይበርቱልን አክሄድዎ እውነትነውና እግዚአብሔር ይርዳን በረክትዎ ይድረሰን:: እሜን!!
@ethiopiayoutube9964
Жыл бұрын
አባታችን ይፍተኝ እርሶ የሥራ ሰው ኖት ሁሉም ለመልካም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ውዱ አባቶቻችን እኛ ልጆቻቹ ከጎናቹ ነን
@user-iz3lk5cz3v
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሰላም ለሀገራችን
@takelealemu1484
Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን።
@lidiagebre7991
Жыл бұрын
True Father forever . May God always with you. Aba
@mimegirma251
Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር❤🙏
@yeamanuellej2721
Жыл бұрын
ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋራ ቢመዛዘን የአኹኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ ዐስባለኹ። ወደ ሮሜ 8:18 ✝️
@user-eh2xv7mf5k
Жыл бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ibag8399
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን, አባታችን በረከቶ ይደርብን
@user-xj5tr2yd4t
Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን አምላከ ቅዱሣን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሡሥ ክርሥቶሥ ከእናንተ ጋር ይሁን ብጹዓን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ብጹዕ ወቅዱሥ አባታችን አቡነ ማትያሥን እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅልን በረከታችሁ ይደርብን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@user-id6ol4vx2i
Жыл бұрын
☝️😭🖤በረከትዎ ይደርብን አባታችን
@hannabeshah5437
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን እግዚአብሔር ከርስዎ ጋር ይሁን:: በረከትዎ ይድረሰን
@ethiopia6721
Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ጉልበተኞችን ልቦና ይስጣቸው.:
@KERODtube0111
Жыл бұрын
አባቴ በረከትዎ በኔና በቤተሰቤ ላይ ይደርብን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-lx5yo7yt7r
Жыл бұрын
አባታችን ይባርኩኘ መድኃኒዓለም ጤናና እድሜ ይስጦት ! እነሱን ልቦና ይሰጣቸው
@nebyatgebretiensae9421
Жыл бұрын
አባታችን በዚ ግዜ እናተን ማግኘት መታደል ነው ❤❤❤ፍጣሪ ይጠብቅልን
@guenetzelellew4377
Жыл бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ አብርሃም በረከትዎ ይድረሰን ; ፈጣሪ ዘመንዎን ይባርክ !!! 🤲🙏✝️💚💛❤️
@mekdesyefikirsewuababa7710
Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ከተዋህዶልጆች ቀንሶ እድሜይስጥልን ለአባቶቻችን
@guenetzelellew4377
Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባታችን ይፍቱን!!! 🤲🙏🤲🙏🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mulumekonnen5684
Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን ብፁዓን አባቶቻችን ሁሉ በጥበቡ ይጠብቃችሁ የፈጠራችሁ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️❤️💛💚
@atsedemaariamtawuye1304
Жыл бұрын
አባታችን ፈተናወቹሁሉ እመቤቴ ታሳልፍልን የኔ አባት
@user-Weynua
Жыл бұрын
እናንተን ደጋግ አባቶች የሰጠን አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ በረከታችሁ ይድረሰን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@abesalatene5859
Жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ረዥም እድሜና ጤናን ያድልልን
@user-vr6tt5ik2y
Жыл бұрын
አሜን አባታችን ልብ ለሌለው ልብ ይስጥልን በረከቶ ይድረሰን የጠላታችን ዳቢሎስ አሳብ አይሳካም ሁሌም እግዚአብሔር አሸናፊ ነው
@meserettilahun5446
Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድርብን በእውነት እደናተ ያለ እውነተኛ አባት ስለሠጠን እግዛብሄር ይመስገን
@tewodrosehailu4998
Жыл бұрын
አማላክ ሰላምን የሰጠን አባታችን እረጀም እድሜ የሰጠለን ይህን በመሰማታችን ለቤታችን በፅናት እንደቆም ሞራል የሆነናለን
@yizeshewalzeleke4821
Жыл бұрын
የኔ አባት ሰላየሆት ደስ ብሎኛል በረከቶት ይድረሰኝ
@shewayehaile8130
Жыл бұрын
My father I am proud of you God bless you ❤
@Haregi849
Жыл бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያቆይልን
@getawdemssie1420
Жыл бұрын
ብጹ አባታችን እድሜውንከጤና ጋር ያርዝምልን
@hanna337
Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅዎ በኔ ዘመን እርሶን በማየቴ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳዎ አሜን
@saramissgina3313
Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬ ዎ ይድረሰን እኛ ልጆችዎ እንወዶታለን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@hableasfaw2268
Жыл бұрын
"ዓመፃችን በአንተ ፊት በዝቶአልና : ሀጢአታችን መስክሮብናልና: ዓመፃችን ከእኛ ጋር ነውና:በደላችንን እናውቃለንና::" ኢሳ 59:12 የእግዚአብሔር ፍርድ ቀርባለችና ንስሃ ግቡ!!!!!!
Пікірлер: 1,1 М.