KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
EOTC TV ልዩ ዝግጅት // በአማን ቄርሎስ ክፍል 2
3 жыл бұрын
EOTC TV ልዩ ዝግጅት // በአማን ቄርሎስ ክፍል 2
Рет қаралды
9,220
EOTC TV
1
1
በአማን ቄርሎስ ክፍል 2
Жүктеу
Пікірлер: 39
@simonfekadeamlak7573
3 жыл бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጦት ብፁዕ አባታችን፥ እንደ እርሥዎ ዐይነት ታላቅ ሙሁር ፥ ተሃራሚ እና እውነተኛ ምእመናንን ጠባቂ አባት ያብዛልን። ቡራኬዎ ይድረሠን። በአማን ቄርሎስ።
@lawayesh8994
3 жыл бұрын
አሜን ብፁእ አባታችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏🙏🙏
@user-uo2jl7qr5l
3 жыл бұрын
ብጽህ አባታችን በረከትዎ ይደርብን እደዚህ አይነት አባቶችን በዚህ ዘመን ያስነሳልን በየዘመኑ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፈተናዋ ይበዛ ነበር የውስጥ ጠላቶች ከበፊቱም ነበሩማለትነው ዛሪ ለሹመት ግድያ ትሁታን አባቶች ስልጣን አልፈልግም ይላል አባታችን ለስራ ባልደረባቸውና ለአባቶቻቸው የነበራቸው ትህትና ከክፍል አድም ብዙተምሪያለው
@senaitmebratu9463
Жыл бұрын
በእዉነት የአባቶታችን በረከታቸዉ ይደርብን እግዚአብሔር ሆይ ስለ አባቶች ብለህ ይቅር በለን ማረን አሜን ፣አሜን ፣አሜን 🙏🙏🙏
@drestyle101
2 жыл бұрын
ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
@ALef378
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ያድልዎት በአማን ቄርሎስ በረከት ይደርብን
@Noname-dq3lg
Жыл бұрын
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በረከተወ ትደረሠኝ አባታችን አርሚ ወን አርዝሞ ያቆይልን ብዙ አመት ኑሩልን አባታቸን እንወደወታለን
@destaayalew1120
3 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው በረከትዎ ይደርብን ብፁዕ አባታችን ክፍል 1 ደስ ይላል በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-by2ek4he7q
3 жыл бұрын
በእውነት የአባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን
@youtubeyibeltal6811
3 жыл бұрын
እንባዎች ሁሌም ድምጻቸውን ብቻ ሳይሆን ሳያቸው ያነባሉ ! ሰው ለሚወደው ሰው ፍቅሩን የሚገልጽበት ቁዋንቁዋ እንባ መሆኑን በአባታችን ብጹእ አቡነ ቄርሎስ ነው ያረጋገጥኩት !! ለዘመናት በእግራቸው በመንከራተት ለዚህ የሰው ስራሽ ጋሪ መዳርጋቸው ገና ለዚህ ሳይበቁ ልጆቸ ውጭ ሄጀ ስታከም እግሮችህ ከተወሰነ አመት ብሁዋላ አገልግሎት አይሰጥም ብሎኛል እናም ብዙ አልቆምም ሳስተምር ይቅር በሉኝ ያሉን ቀን ትዝ ይለኛል ! ምን አላ የኔ እግር ለዝሙትና ለሃጥያት በየቤቱና በየሃገሩ የሚንከራተተውን ውስዶ ለአባቴ በሰጠልኝ ! አባቴ ልዑል አምላክ እባክህ እድሜ ከኔ ሆነ ከልጆቻቸህ ቀንሰህ ለአባታችን እደልልን ! ርዥም እድሜ ጤና ይስጥልን
@tr7094
3 жыл бұрын
ብብት
@ghvv4417
Жыл бұрын
@@tr7094 ?
@user-be5xg7qu4e
2 жыл бұрын
አባታችን የተንከራተቱላት የክርስቶስን መከራ መስቀሉን ተከትለው ግዴታዎትን በዉዴታ ፍቅረ እግዚአብሔር ተወጥተዉ እዚህ ደረሱ ጉልበት ባይክድዎት ገና ብዙ ይሰሩ ነበር አሁንም እድሜዉን ያድልዎት የእናንተ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ረድኤታችሁ ይደርብን አሜን።
@user-sh3or6bi6u
2 жыл бұрын
በርከታቸው ይድርሰኝ አባቶቼ
@tenagnegashe2941
3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህደ እጂግ በጣም እናመሰግናለን የእኝህን ሀዋርያ ፃዲቅ አባት የህይወት በረከታቸውን ስለአሰማያደረሰን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንደሳቸው ያሉ እውነተኛ አባት ያብዛልን እመብርሀን እኝህን የተወህዶ መፀሀፍ እድሜ አበድሪልን !!!የሌሎችንም አሰሙን በረከታቸው ይድረሰን
@taybaa8158
10 ай бұрын
አባታችን ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ በረከታቸው ይደርብን በደሴ አቡነግቢ ህፃናት ማሳደጊያ መንፈሳዊ ትምህርት አስተምረውናል
@yeshiberihun6798
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥወት
@user-rx1md5xz7v
3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው፡፡ ብፁዕ አባታችንን ስላየሁዋቸውና ድምጻቸውን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ እኔም ወደረዥም ዘመን ትዝታ ነው የወሰደኝ፡፡ አባታችን በተለይ በጾመፍልሰታ በየቤተክርስቲያኑ ከሊቀጉባኤ አባ አበራጋር ሆነው ለልጆች በተለየ ሁኔታ ይሰጡት የነበረውን ትምህርት በፍጹም አልረሳውም፡፡ በርግጥ የገዳማችን ምስካዬኅዙናን አስተዳዳሪ ሆነው ሳለ ባልደርስባቸውም በህጻናትና ቤተሰብ ኮሚሽን አማካኝነት የነበራቸውን የስብከት ሥምሪት አስታውሳለሁ፡፡ ጵጵስና ሲሾሙም እጅግ የህዝብ በተለይም የሰንበት ትምህርት ቤቶች ድጋፍ የነበረው ነበር፡፡ ምክንያቱም አባታችን ለወጣቶች በጣም ቅርብ ነበሩ፡፡ ከነጋሽ ታዬ እና ከነጋሽ ላቀው ጋር በጣም የሚግባቡ አባት ነበሩ፡፡ አባታችን ይባርኩን?
@user-xy6tq9ex1j
2 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@sisaydersomengesha9093
3 жыл бұрын
Thanks and I am very eager to see part 3 and 4. Such program should be expanded and all our saints and Monk history be presented as started. May almighty God Bless you all crews
@emebetmelesa9443
2 жыл бұрын
በረከቶት ትደርብን
@aynalemngtu6426
3 жыл бұрын
በረከቶት ይደርብን
@user-np6mn9jv8f
3 жыл бұрын
ውይይ እንኳንም ለቀቃችሁልን በጉጉት ስጠብቀው ነው ወዴት ነው እያልኩን ስጠብቅ ላገኜዋ አልቻልኩም ነበር አዳምጨ እመለሳለሁ
@user-iy4hh6my3m
3 жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን አባቶቻችን ያልተገለጹ (ያልተነበቡ) መጽሐፍት ናቸው ሁሉንም እንግለጻቸው እናንብባቸው
@mesretasfaw464
3 жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ቡራኬዎ ይድረስ
@asterkasuworku8839
3 жыл бұрын
ብጹዕ አባታችን በረከቶትን ይድረሰን
@solomongezie1053
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባታችን የዋግ ኸምራ ህዝብ መቸም አይረሳወቱም ዞኑን በሙሉ በእግራው እሄድ ያስተማሩ ናቸው
@woerkey1161
Жыл бұрын
ይህን እድሠማ የፈቀደልኝ የሰማይ የምድር ንጉስ ልዑል እግዚአብሔር የተመሠነ ይሁን አሜን የአባቶቻችን በረከት እረድኤት በሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን ።። አባቶቻችንን እምንሠማበትን ልቦና ይስጠን ጠያቄ በሆነብኝ *አቡነ ተክለሃይማኖት* በትክክል ናቸው ?? በዛን ስአት ቀረፃ ነበረዴ ?? ከቻላችሁ መልሱልን በቪዶ ያቀረባቸው አባታችን ተክለሃይማኖት ናቸው???
@lozaase6410
3 жыл бұрын
God give you age i was crying when i listen part 2
@sennymarie8959
3 жыл бұрын
May God bless our father
@aishaziyadi3643
2 жыл бұрын
አባቴ ቡራኬወት ይድርሰኛ
@user-tj5zv2ts9d
3 жыл бұрын
ክፍል 2 በጉጉት ስጠብቀው ነበር
@negasenshew7085
3 жыл бұрын
እኔ እኒህን አባት አውቃቸዋለሁ ግን አዲስ አበባ የሁሉም ምሁራንና ግብስብስ ጽምዋን መሰብሰቢያ ስለሆነች ብፁዕ አቡነ ቄርሎስን አሁን የምሰማቸውን ያህል አላውቃቸውም ነበር እጅግ ልብ የሚመስጥ ታሪክ ከተቀመጥኩበት ቅስቅስ ሳልል ነው የሰመዋቸው "እናንተ ያጨሳችሁ" አሉ "ትንሹ ደበላ" ዛሬስ በደንብ አልተመካከራችሁም ነበር"? አበባውን "በሁለት ቢላ የምትበላ" አቡነ ቄርሎስ በጣም ደፋር ናቸው አበባው ማለት በጣም ምሁርና የሚአስፈራ ሰው ነበር በሰአቱ ፕሮግራም አቅራቢው ጎበዝ ነህ ኢንተርቪውን መአዛ የሰጠኸው አንተ ነህ ችሎታ አለህ ብዞቻችን ምቀኞች ነን ምቀኝነቱ ወደተግባር ቢቀየር በማቃጠር ቢሆን የድምፅህ ለዛ ዛሬውኑ ተወስዶ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይቻል ትናንትም ዛሬም ነገም ያንተ ነው በአማን ቄርሎስ/ቄርሎስ ሰያፍ ነው ይነሳል እንደ ገብርኤል። ኪሩቤል። ቂርቆስ። ፋኑኤል። ቶማስ። ጳውሎስ። ማርቆስ። መርቆሬዎስ። እንድርያስ።ኤርምያስ። ኤልያስ መንፈሳዊ ወንድምህ
@solomongezie1053
3 жыл бұрын
ብፁህ አባታችን ስራቸው በደንብ አትገለገፀም የዋግ ኽምራ ምድር 8 ወረዳ በእግራቸው በመሄድ ሲባርኩ ሲስተምሩ የነበሩ የዋግ ህዝብ መቸም የማረሳተቸው በልባችን የሚኖሪ አባት ናየው እድሜ ጤና ይስጣቸው
@user-ou7fu2fd2q
3 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በረከቶትን የደርብን አሜን ፫🕊🕊💚💛❤ በሦስት መከራ ቻናሉ አገኘሁት እንዴት አንደ ናፈቀኝ
@tsionpetros4979
3 жыл бұрын
Abatochachen bereketo yedereben! bedeme betena yakoyeline!
@aishaziyadi3643
2 жыл бұрын
የመቸ ነው የምታቁ ንገሩኛ ማለቴ ከመምእመናን ጋር መከራ አብሬ እቀበላለሁ ብለው ወልደያ ነው ያሉት ወልደያ ደግሞ ኔቶርክም መብራትም የለም እና የምታቁ ንገሩኛ ምን ላይ እንዳሉ ሰለነሱ ሳስብ እያለቀሱኩ ነው የምፅፍላችሁ ንገሮኛ በማርያ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zelalmetemsgne9572
3 жыл бұрын
በአማን ቄርሎስ ክፍል 3 እና 4 በዩቱዩብ ልቀቁልን
@-godoliyastube
3 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዛሬ በሻሸመኔ መምህር ምህረትአብ አሰፋ kzitem.info/news/bejne/1IWwrpaYaWeHdG0 ታሪክ ሰሩ ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጣ ሙሉውን ይከታተሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ያርጉ እናመሰግናልለ
Пікірлер: 39