KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
#ኤርታአሌ
Күн бұрын
#ኤርታአሌ
Рет қаралды
14,992
Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 30
@lakealamirew9009
23 күн бұрын
Extremely magnificent . ይህን ሁሉ እፁብ ድንቅ የምድራችን በረከት አልምተን በመጠቀም ፋንታ ለዘመናት በክፉ ጥላቻ ታውረን ጦር ስንማዘዝ የምንገኝ ከንቱና አሳዛኝ ቁሞ ቀር ህዝቦች እንድንሆን የረገመን ማን ይሆን !!!!????? ፈጣሪ ሆይ ኧረ በቃ በለን እባክህ !!!!??????
@lakealamirew9009
23 күн бұрын
አይደክሜው ተጓዡ ጋዜጠኛ ሔኖክ ስዩም እየፈፀምክ ያለኸው ተግባር እጅግ የሚደነቅ ነውና ታላክ ክብርና ምስጋና ይገባሐል ።
@MulualemFentahun-v5k
4 ай бұрын
በራስ መተማመን ውበት ጀግንነት ፈቅር ሰላም ሰዎች በሰውነታቸው ሚከበሩባት መሪት "አፋር"
@negasheshetu5627
4 ай бұрын
ኤርታሃሌን በአካል አላውቀውም ግን በዩቲዩብ ሁልግዜ አየዋለሁ እጅግ ድንቅ ነው
@senayyakob2283
24 күн бұрын
እግዚአብሔር ሲፈቅድ መጥተን እናየዋለን አይቀርም ቦታው ላይ በቱሪስት ብዙ ኢንቨስት ማድረግ ይቻላል ባለ ሀብቶች አልባነኑበትም ተኝተዋል ትልቁ ነገር ግን በመጅመሪያ መንገድ ነው እናመሰግናለን አፋሮች እንወዳቹዋለን ❤❤❤
@Bizuayehu-l2w
4 ай бұрын
ውይ አገር ኢትዮጵያ ዥንጉርጉር ምን የሌለ አለ ? በተፈጥሮ ውበት ታጥረን እኛ ግን ወዲያ ወዲህ እንላለን ልቦና ይስጠን :: ይበቃናል ሌላም እንጨምራለን ሰላምና መከባበር መተሳሰብ ብቻ እንደድሮአችን 🙏:: ወንድሞቻችን በእውነት እግዚአብሔር ለናንተ ሲል እምኳን በምህረት ይጎብኘንና ልጆቻችንን ይዘን አብረን እናያለን ተባረኩልን እንደእናንተ ያለውን መልካሞች አገር ወዳድ ያብዛልን ምድሯን ሙሏት :: 👌🙏🙏🙏
@enataiemwondimunatali9390
4 ай бұрын
የመልከሃ ምድር ማማሩ ድንቅ መሰህብ ❤❤❤
@yemicheal862
4 ай бұрын
ዘዋሪነቴን በደምብ እየቀሰቀስከው ነው ወንድማለም።ሀገራችን ሰላም ትሁን እንጂ በቅርቡ እንደማየው እርግጠኛ ነኝ።አመሰግናለሁ❤
@gurmubalcha8351
4 ай бұрын
Please try to express about it also in English to introduce to the population of the world.
@binyamatsbeha9465
4 ай бұрын
እኔ ምለው ....ጋዜጠኛው ... ይህን የመሰለ ቦታ ከሰመራ ከተገነጠልክ በሁዋላ እስከ እፍዴራ,...ዳሉል,...የእግር ጉዞ....ኤርታአሌ... በኪሎ ሜትር ስንት ንው...? ስንት ሰአትስ ፈጀ...? በብርስ $ ምን ይህል ያስውጣል?? እንዲሁም የእግር ጉዞውስ... መልስ የለም ድፍን ያለ ነገር ነው። አንድ ሰው ይህ መረጃ ሳይኖረው እዴት ይደፍረዋል....? ለምሳሌ ኤርታሌ የግር ጉዞው ስትሄድ ከ2-3 ሰአት (ዳገት ስለሆነ) ስትመልስ ከ1-2 ሰአት (ቁልቁለት ስለሆነ) ይፈጃል + ብቃትህ። ቦታውን እቀዋለው።
@AlemayehuC.Geleta
3 ай бұрын
እውነት ነው ያልከው።እያንዳንዱን ነገር በአካል እንደተገኘን ያህል እንዲሰማን ማድረግ እንዲሁም ተመልካች ሊጠይቅ ይችላል ብሎ የሚያስበውን መጠየቅ እና መመለስ። በእርግጥ ቀሂደት የሚመጣ ክህሎት ነው።ጥቆማውን ተጠቀሙበት
@zewditugreene2898
3 ай бұрын
Awesome, continue to show beautiful and diverse nature of Ethiopia. Amazing.
@admasuayicheh2611
4 ай бұрын
Excellent. Keep it up.
@zewditugreene2898
3 ай бұрын
I think it is very important to introduce it in English. I am sure most other country are in to nature to discover the beauty of untouched nature
@rozaalain8036
2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ስብስክራይቢ ያንሰዋል አበረታቱት ❤
@betyteshome
4 ай бұрын
Yegaremal 😮😮😮😮
@tadesetesema-ll9bj
3 ай бұрын
ወይ ባስ አቶቢስ መዘጋጀት አለበት ለጉብኝት ወይ አገሬ ብ
@kalkidanyirga1577
4 ай бұрын
😮😮😮 ቃል የለኝም
@mesayalemayew2046
4 ай бұрын
ካሜራው ደጋግሞ አንድን ነገር ከሚያሳይ አዳዲስ ነገሮችን ቢያሳየን 🙏
@birukmesfin6439
Ай бұрын
ለመሄድ እፈልጋለሁ እንዲህ አይነት የግሩኘ ጉዞ የሚዘጋጅበትን ስልክ ብትሰጠን
@hallelujah9090
4 ай бұрын
የእግሮ ጉዞው አድካሚ ነው አንድ ሁለቴ ሄጃለሁ
@tadlucky
4 ай бұрын
Men alebet eswan enkuan le traveler marifiya biserabet. beka ketema tekor limat bicha. Tarik yelelew eko null new
@betyzmelos4657
4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️
@WendaLala
4 ай бұрын
ዬሲኦል ምሳሌ ነው ዬሚባለው
@Miriamkk
2 ай бұрын
This is a glimpse of hell 😳
@TsfaMikale
4 ай бұрын
ዋናው ዲያቢሎስ እዚህ ውስጥ ነው ያለው
@zwz-dq2qe
4 ай бұрын
ፐ አማርኛ በጣም ትችላለህ
@fortytube
4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ እኔም የጉዞ vlogችን እሰራለሁ ከአንተ ጋር ብሰራ እድሉን ባገኝ የእድለኝነት ስሜት ይፈጥርብኛል እናንተም ቤተሰብ በመሆን ብታበረታቱኝ ደስ ይለኛል ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MekdesGebrekidan-q4d
2 ай бұрын
ኤርታሌ ውብ የኢትዬጽያ ቅርስ ናት።
@mulugetaseleshi7422
4 ай бұрын
ምን ሠላም አለና እናየዋለን ? አፋሮች የጅቡቲን መስመር ዝጉና ዘረኛውን አብይ አህመድን አፈር ድሜ እናስግጠው ::
Пікірлер: 30