KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
ETHIOPIA:
Күн бұрын
ETHIOPIA:
Рет қаралды
20,428
ኢትዮጵ አምባ ETHIOP
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 42
@mesiGodolyas
22 күн бұрын
አኬ ወንድማችን እግዚአብሔር ያግዝህ ገና ብዙ ነፍሳትን ታተርፋለህ ድንግል ማርያም አትለይህ በርታልን🙏
@etsegentberhan1225
19 күн бұрын
💚💛❤🙏
@GOVERNORKINGPAUL
14 күн бұрын
የኦርቶዶክስ የሚባል አዲስ ዓመት የለም እናንተ ያላችሁ መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል ጥንቆላ መጨረሻችሁ የእሳት ባህር ነወሰ ራዕይ 20:15 ራዕይ 21:8
@melkamaschalew5303
14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መመረጥ ነው አቤት መታደል ደስ የሚል ነው ማን እንደ ኦርቶዶክስ እምነት ለእሱ ያደረገው የድንግል ማርያም ልጅ ልዑለ ባህርይ ኢየሱስ ክረስቶስ ስሙ ይክበር ይመስገን ።
@MamaSyme
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነ ገና ይቀጥላል ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነውና
@yonasnegash340
23 күн бұрын
ጠፋሽ እህታችን ፕሮግራሞችሽ ይመቹኛል
@BelaymelakuAnbessie-pb3fb
21 күн бұрын
ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ገና ጌታ ብዙ ምርኮ አለው።
@helenkeno6967
23 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 😊በእውነት እላችህዋለሁ ወደ መግስቱ ያግባን ካለሱ መኖር ከንቱ ነው እና 🙏♥️🙏♥️♥️♥️
@Rahel88879
5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!! መጨረሻዋን ያሳምርላት!!!
@Senayet2127
22 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እውነት ትገለጣለች ብቻ ማስተዋል ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤
@mulugerbi2831
23 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@haimiy.777
23 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🤲🙏🤲
@sebleworkgetnet-vg7us
9 күн бұрын
አሜን መጨረሻዋን ያሣምረው!!❤❤❤❤❤
@Sara-g4o2d
21 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@tedamy1698
15 күн бұрын
አሜን፣ ተመስገን!
@senaithailetesfa8200
21 күн бұрын
AMEN 🙏 AMEN 🙏 HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN ENKUANEM BEGOCUNE SEBESEBELENE AHUNEM FESUMAWEWEN YASAMERELENE AMEN 🙏
@FyfGug-l8e
22 күн бұрын
ጌታዬተመስገን❤❤❤❤
@yeshewamartfera784
16 күн бұрын
ሠላም ኢትዮጵያዊ ለሀገራችን❤❤❤❤❤❤❤
@AlemeYeshiareg
22 күн бұрын
🙏🙏🙏አሜን፣፣
@tsehaygirma6953
16 күн бұрын
አደራ ለመስቀል ነጭ በነጭ እንልበስ እንጂ ሽፎልና ጁጉርጉር ልብስ እንዳትለብሱ ልክ እንደ አእላፋት ዝማሬ እንልበስ አደራ
@Sepra_tube
23 күн бұрын
😊
@RokiDreams-fi4jo
13 күн бұрын
ተመስገን ኦርቶዶክስ ለዘላለም
@ambawhaymanot6492
23 күн бұрын
የት ሄደሽ የጠፍሽ ቋንቋየ ነሽ ሚዲያ ላይ አይቸሻለሁ መሰለኝ
@Aziza100-y5w
21 күн бұрын
❤❤❤❤❤እልልልልልልል
@خدامهخدامه-م3س
19 күн бұрын
eigziabhar yimesgen❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mulunehayele434
23 күн бұрын
አኬ የሚለውን አህጽሮተ አጠራር አክሊሉ ማለትሽ መልካም ሆኖ ሳለ ፕሮፌሰሩን አንተ በሚል ተውላጠ ስም ዝቅ አድርገሽ መጥራትሽ ባህሉንና ሀይማኖቱን ጠብቆ የኖረ ሕዝብ አይመጥንም። ምነው እህታችን ምን ነካሽ ፅሑፍ ስታዘጋጁ አጢኑት
@etsegentberhan1225
19 күн бұрын
💚💛❤🙏
@AddisBirru
22 күн бұрын
Egiziabiher Yimesegen
@helenkeno6967
23 күн бұрын
አቤት እግዚአብሔር ሁልግዚ ለልጃቹ በሩ ክፍት ነው ክብ
@avivagedamo1587
17 күн бұрын
የጌታ መምጫ ደርሶአል ማለት ነው
@almaaztamire4890
20 күн бұрын
Egzeabher yemsgen ❤❤❤❤
@AdanechiiWmaryam
22 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@saraabraham5753
23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Bahru-r5t
13 күн бұрын
ውሸት እይሰለች
@deboratedlaboyd7776
23 күн бұрын
First of all please read the Bible and History books
@haimisha
21 күн бұрын
እህቴ ሆይ አንቺ የኦርቶዶክስ አዲስ ዓመት ብለሽ ይህን ለበጎ ሰራሺው። ነገር ግን አንዳንዶች ኢትዮጵያዊያን የሃይማኖቱ ተከታይ ያልሆኑ ካላንደሩ አገራችንን አይወክልም እንዲሉና ሌላ ዙር የንትርክ መድረክ እንዲከፍቱ የጋበዝሽ አይመስልሽም?
@BelaymelakuAnbessie-pb3fb
21 күн бұрын
ማስረጃ መቅረብ ከተቻለ ከፍጥረት መጀመሪያ ቀን እስከእለተ ምጽአት ድረስ ያለውን ማንኛውንም ነገር መልስ የመስጠት አቅም ያላት ቤተክርስቲያን ስለሆነች ላቀረቡት ጥያቄ የመንግስት ተጽናኖ ከሌለ ማጠያየቅ ይቻላል።
@TemesgenAdula
15 күн бұрын
ይህ ቀለም የለበሱ የአሸባሪዎች ደጋፍ ናቸዉ
@mebratmichael-bw9qq
20 күн бұрын
ምኑ ነው አለምን ጉድ ያስባለው ?
@Rahel88879
5 күн бұрын
ከዚህ የበለጠ ምን አለ? የጠፋች ነብስ ስትድን።
@solomongossaye1385
21 күн бұрын
አረ ባክሽ? ጣኦቱስ?
@Etiopa
20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏❤️🙏❤️
Пікірлер: 42