Ethiopia: ቤት አዲስ አበባ ላይ ሊቀንስ ነዉ? መታየት ያለበት!! ከሌላ ሀገር የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ ያለበት ደረጃ፡ ቤት ገዥዎች ሊያዩት የሚገባ kef
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር +251 9 53 98 88 21
📢 አጭር መረጃ ስለቤት
በኢትዮጵያ ቤት መስራት ወይም ቤት መግዛት ከባድ ነዉ፡፡ በየቀኑ የቤት ዋጋ እየጨመረ የግንባታ እቃዎችም መወደድ ለቤት ሰሪዉ ፈተና እየሆነ ነዉ፡፡ እናም ኢትዮጵያ ዉስጥ የቤት ባለቤት መሆን ከባድ እየሆነ መቷል፤ በተለይ አዲስ አበባ ዉስጥ!
👵 ቤት ፈላጊዎች እነዚህን ጥያቄዎች የሚመልሱ ቤት ሻጮችን ይፈልጋሉ
👉 እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ፣ ምቹ የአከፋፈል ስርአት፣ የምቹ የመኖሪያ ሰፈር፣ ጥራቱ የተሟላለት ቤት በፍጥነት የሚያስረክብ ድርጂት ወይም ቤት አቅራቢ ይፈልጋሉ!!
👵 ከፍ ቲዩብ ይሄንን ጥያቄ ሊመልስ የሚችል የቤት አማራጭ በቪዲዮ አቅርቦላችኋል፡፡ ሁሉንም መረጃዎች ቪዲዮ ዉስጥ ያገኛሉ
Негізгі бет Ethiopia: ቤት አዲስ አበባ ላይ ሊቀንስ ነዉ? መታየት ያለበት!! ከሌላ ሀገር የኢትዮጵያ የቤት ዋጋ ያለበት ደረጃ፡ ቤት ገዥዎች ሊያዩት የሚገባ kef
Пікірлер: 173