KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ethiopia - ለብርድ የሚሆን ቀላል የእስካርፕ አሰራር
Күн бұрын
Ethiopia - ለብርድ የሚሆን ቀላል የእስካርፕ አሰራር
Рет қаралды
49,543
Fasi & Nico
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 157
@Fantastic-b9h
5 жыл бұрын
ዋውውው ፋሲ የእኔ እህት እንዴት ደስ ብሎኝ እንደሰራሁት ብታይልኝ እጅሽ ይባረክ ጎበዝ በሌላም ቪዲዮ ሌላ ሞያ ስለምታሳይን እተማመናለሁ ተባረኪ
@ፀዲጥበብ
6 жыл бұрын
እንዴት አርጌ ብወድሽ ባደንቅሽ አልረካም።እኔ የጀስራ ለመልመድ ብዙ ደክሜለሁ ምክንያቱም እኔ በለመድኩበት ሰአት ባማረኛ የሚያቀርብ ላገኝ አልቻልኩም ነበር።ደስ እሚል ልዩ ጥበብ ነዉ።ተጠቀሙበት እህቶቸ።ተባረኪልኝ ።የበለጠ ያማረ ስራ እንድሰራ እረድተሽኛል
@FasiNico
6 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@rosieposie.x0
5 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር እጅሽ ይባረክ ማሬ ይህ ዲዛይን ለአልጋ ልብስ ቢሆንስ በጣም ነው የወደድኩት ዋው
@FasiNico
5 жыл бұрын
ለአልጋ ልብስ የእውነት የበለጠ ያምራል ጓደኛዬ ሰርተዋለች
@rosieposie.x0
5 жыл бұрын
@@FasiNico እስራዋለሁ እጅግ በጣም አመስግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@hayatmohammed3260
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ባለ ሙያ አደረግሽኝ የኔ ልዩ እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልሽ
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን አመሰግናለው በጣም 💝
@እሙ-ተ6መ
4 жыл бұрын
እርጋታሽ ሳበኝ በርችልን ማሬ
@monahairstyle9941
6 жыл бұрын
ማሻ አላ ያምራል የሆነ ዳንቴል ከአንቺ አይቼ እየሰራሁ ነው ሲያልቅ አሳይሻለሁ ይሄንንም ቀላል ይመስላል እሞክረዋለሁ
@neima5439
6 жыл бұрын
ፋሢየ እድሜሽ ይርዘም ወላሂ ሠሞኑን ይሄንን እሥካርፕ እየፈለኩ ነበር የምኖረው ሣኡዲ ነው እዚህ ሙቀት እንጅ ብርድ የለም በቅርቡ አገሬ እገባለሁ ከራሤ በላይ የምወደው እጮኛ አለኝ ጡአት ማታ የኔን መምጫ ቀን የሚናፍቅ እናም ኢትዮ በአሁን ሠአት ለራሡ ብርድ አለ ማለቴ በክረምት እናም በራሤ እጅ እሥካርፕ ሠፍቼ አንገቱ ላይ ላደርግለት አሥቤያለሁ ምክርሽን ለግሽኝ የዚህን ሞደል ለወንድ ደሥ ይላል እናም ዘርፍ እንዲጨምርበት የዘርፍ አሠራሩን አሣይኝ አመሠግናለሁ በዚሁ አጋጣሚ በሠላም ያገናኛችሁ ፍቅራችሁ አላቂ ሣይሆን ዘላቂ ያድርግላችሁ በሉኝ
@FasiNico
6 жыл бұрын
ኦው የኔናት ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ: በሰላም ለሀገርሽም ያብቃሽ ተጋቡ፣ውለዱ ፍቅራችሁን ይባርክላቹ :ስሪለት ሞቅ ያረገዋል እህቴ 💝💝💝
@neima5439
6 жыл бұрын
@@FasiNico አሚን ያረብ እሽ ውዴ አመሠግናለሁ የዘርፉን አሠራር እፈልጋለሁ
@melatTUBE
6 жыл бұрын
Fasiyeee. Its a Must for winter dear tnx betam
@FasiNico
6 жыл бұрын
ሜሉዬ ጠይቀሽኝ ነበር እውነት ላንቺም ነው የሰራሁት ቆንጅት
@Fritatube
6 жыл бұрын
ዋው ፋሲዬ እንዴት እንደሚያምር!!!ይሄማ ለኛ በጣም ወሳኝ የሆነ ነገር ነው!!!ተባረኪ የኔ ቆንጆ!!!
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን ፍሪታዬ የኔ ቆንጆ: ለናንተማ የዚህ ድርቡ ሳይሆን አይቀርም የሚያስፈልገው 💝
@Fritatube
6 жыл бұрын
@@FasiNico ክክክክክ እውነት ነው ፋስዬ ይሄማ ብቻውን አይበቃንም!!!!የብርድ ዘመዳ ዘመዶቹ እኛ ጋር ናቸው!!
@FasiNico
6 жыл бұрын
@@Fritatube ዘመዳ ዘመዶች 😁😁😁
@zementravel9610
6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ። እናመሰግናለን
@Ethiofoodchannel
6 жыл бұрын
ወይ እዉነትሽን ነዉ እደነሱ አይነት ልብሶችን ካልበጠቀምን ብርድ እሚቻል አይደለም: በጣም ጠቃሚወች ነቸዉ እነመሰግነለን💗!
@FasiNico
6 жыл бұрын
የዘንድሮው ብርድ ከዚህም የበለጠ ወፍራም ካለብሰን የሚቻል አይመስልም ቆንጆ
@SelamEthio
6 жыл бұрын
ፋሲዬ እንዴት እንደሚያምር ቃል የለኝም የምወድሽ። ❤️💖
@FasiNico
6 жыл бұрын
ኑሪልኝ ውዷ 💝
@ethopiaethopia3273
6 жыл бұрын
ፍስዬ የኔ መልካም እጂሺ ይባረክ በጣም ነው የሚያምረው በረች
@safasafa8186
6 жыл бұрын
ፋሲየ እጂሺን ይባርከው አይመምሺ አይቆርጥምሺ ያሰብሺ ሁሉ ይሳካልሺ እረጂም እዲሜና ጤና ከነቤተሰቦቺ ይስጥ የሚያምር ስራ ነው በርቺ
@FasiNico
6 жыл бұрын
Amen 🙏
@reyanejemale2966
4 жыл бұрын
ዋዉ ያች ስራዉች ልዩ ናቸዉ በጣም ያምራል እጅሽን ፈጣሪ ብርክ ያርገዉ ልዩየ❤❤❤❤❤❤💋💋💋
@mkdeyena8962
6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ👌 እና በጣም አስፈላጊ ነው በዚ ወቅት እሕቴ እጅሽ ይባረክ 💖 እናመሰግናለን 💋
@FasiNico
6 жыл бұрын
ሚጣዬ አሜን ውዷ እህቴ 💝💝💝
@tg8182
5 жыл бұрын
እናት በጣም ነው የሚያመርው ዘመንሺ ይባርክ የኔ ቆጆ
@asersetube2009
6 жыл бұрын
ውውውውውውው በጣም ያምራል የኔ ውብ እጂሽ ይባረክ
@amantube2265
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፋሲዬ ተባረኪ
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
5 жыл бұрын
ዋው ፍሲ እጂሺ አይቆርጥመው እሆነ ቦታ አይቸው በጣም ተመችቶኝ ነበር
@ASTUTUBE21
6 жыл бұрын
wow ፋሲ ቆንጆ በጣም ያምራል 😗
@ኡምበክርነኝሰውአማኛ
6 жыл бұрын
በረካሁኚ ጎበዝነሽ በጣም እናመሰግናለን እኔም ክር ገዛቼ እሞክራለሁ
@Umitube
6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@fikrietan1169
2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ያምራል አይነ በጎ ይምስላል
@destawelega-nh1pq
Жыл бұрын
ተባረኪ ጤና የስጥሽ በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ የማስረደት ችሎታሸ የሚደነቅ ነው
@FasiNico
Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@tubeyekodawebet1361
5 жыл бұрын
Woooow. እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@MesiGemechu
6 жыл бұрын
Wawu fasiye yene konjo inkuwan beselam matashilin Betam yamral ijish yibarak tasiye wawuwuw
@susususutube6787
5 жыл бұрын
ዋው የኔ ቅመም በርቺ እንድህ ነው ሴት ማለት ማሻአላህ
@ሁሉበእርሱሆነ-ቸ3ወ
4 жыл бұрын
ከቃል በላይ ነሽ የኔ ሴት በጣም ኣመሰግናለሁ 💖💖💖💖
@hata2261
6 жыл бұрын
እንደነሽ የእኔ ማር ሠላም ነሽ በጣም ያምራል አላህ እጅሽን ይባርክልሽ
@habshihabshi8954
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በጣም ያምራል
@meazahaileslassie.5299
6 жыл бұрын
ኣሁን እናጋ ብርድ ኡአገባ ነው ስለዚ መስራት ለብኝ ወድጄዋለው።ፋሲየ ሽኮር እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@emuamarmustefa6754
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እንኳን ደና መጣሽ ♥♥♥♥
@FasiNico
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና ቆየሽኝ 💝
@fatimax6508
6 жыл бұрын
Tebarki ehtawa betame asfelagenw demo seyamer masha Allah 💚💋
@አስካለማሪያምአያሌው
6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ፋሲ በጣም ነው የሚያምረው
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን
@ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል የኔ ቆንጆ በርቺ
@abyottes6129
5 жыл бұрын
ይህንን ከለር ስወደው እናመሰግናለን
@YeHaniTube
6 жыл бұрын
ለብርዱ ግድ ይላል ፋስዬ አእጅሽ ይባረክ
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን ቆንጅት
@ትዕግስትአላምረው
5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል
@ልዪኢትዮጵያ
6 жыл бұрын
ወይኔ እስከዛሬ የት ነበርኩኝ እኔ አንችን የመሰለ ባለሙያ አመለጠኝ ለማንኛውም አዲስ ነኝ ስለመጣው ደስ ብሎኛል የኔ ቅመም እጅሽ ይባረክ ከመግባቴ በፊት ሦስት ስራወችሽን አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት ጎበዝ እኔም እንዳንቺ ባልሆንም አይቼ የመስራት ብቃት አለኝ የኔ እህት በርቺ ብያለሁ💌 😘❤🙏🙏🙏
@FasiNico
6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ 🌹💝 አመሰግናለው በጣም
@abebechawokeyednglilji9267
6 жыл бұрын
ሲያምር እጅሽ ይባረክ
@NinaTadesse
6 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው ስካርብ ያስፍልጋል አመስግናለሁ ፋሲ
@FasiNico
6 жыл бұрын
ኒኑዬ 💝💝
@oneethiopia7468
5 жыл бұрын
ያምራል በርች አድስ ነኝ
@zebaasrat9290
6 жыл бұрын
ያምራል ግን ወፋር ነገር አልዉድም ስስ ይሽለኝል ከሜባልዉ በላይ ጉበዝ ነሽ በርቺ
@esubaleabnew2329
6 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያምረው ቶሉ ክር ገዝቸ እስከምሞክረው ቸኩያለሁ እንልመሰግናለን
@rahelnoreyi3413
6 жыл бұрын
ፍስዬ ፉርሻ ሰርተሽ ነበር ግን አጣሁት በተረፈ ስራወችሽ ቆንጆ ናቸው በርቺ
@FasiNico
6 жыл бұрын
አዚህ ላይ አለ ፍርሻው 💝 kzitem.info/door/PLuYnjMDPhiz4UtMjdnxv2TvrdgVjZJp_o
@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ
6 жыл бұрын
+Fasi crochet .ሰላም ቆንጆ ከይቅርታ ጋር እምሸጭ እንደሆነ መግዛት እፈልጋለሁ ዥዳ ነው ያለሁት የትሪ ዳቴል ወይም ሌላ ታወቅሺ ?
@FasiNico
6 жыл бұрын
@@በቃአልወድህምልቤንሰብረኸ ውይ አልሸጥም ለግዜው ካለሁበት ሀገር ውጪ እህቴ
@zebibahassen1511
6 жыл бұрын
ዉይይ ስወድሽ አኮ ደግሞ ከምር ስታስተምሪ በደንብ ነው የሚገባን ደግሞ የስካርብ ስርፍ አሰራሩን አስያን የሚሰራም ይሰራል የማይሰራም ለጠቅላላ እዉቀት
@FasiNico
6 жыл бұрын
ኑሪልኝ
@beretekanegejiu7410
6 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅሽ ይባርክ በርች
@alemnesialemnesi4325
6 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምራል
@optionscell354
6 жыл бұрын
እጅሽን ይባርከው በጣም ያምራል
@hanitube405
6 жыл бұрын
Betam yameral ynawd egesh ybarek
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን 🙏
@hayaatahmeda2552
6 жыл бұрын
Wawuuu thanks dear
@ራህማወሎየዋ-ጸ8ኰ
6 жыл бұрын
ዋውውው ይመችሺ አቦ
@Tsedale5
6 жыл бұрын
Gobes berchi!
@lijinet
6 жыл бұрын
Betam yamiral keep up the good work🤗🤗🤗
@FasiNico
6 жыл бұрын
Thank U dear 💝
@lijinet
6 жыл бұрын
@@FasiNico you welcome Fasiye
@halimahalima2035
5 жыл бұрын
Wawwwwww
@shfemamashfemama64
6 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ይሄንን ብርድ መውጪያ አገኘው
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን… እንደ አልጋ ልብስም መስራት ነው ማሚዬ 💝
@mohammedsus8315
6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሽ
@hayatye6697
6 жыл бұрын
ፋሲ በጣም አመሰግናለሁ
@nununigatu8641
4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ጠርዝ እንዴት እደሚስራ እሳይን
@zaraalo150
6 жыл бұрын
Good job
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
5 жыл бұрын
ሲያምር
@meilawitmesfin164
3 жыл бұрын
በዳንቴል ክር ወይም በቀጭን ክር እና በኪሮሽ ሹራብ መስራት ይቻላል?
@Tube-iu1xr-hayat
5 жыл бұрын
ዋው በርቺ ውዴ
@mameethiopiatube7973
6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ!!!!! ሌላ እይነት ስካርቮችም ኮፍያም ካለሽ የሹራብ እባክሽ ሊንኩንም ቢሆን ጣል አድርጊልኝ:: አመሰግናለሁ::
@FasiNico
6 жыл бұрын
አመሰግናለው በጣም 💝 እንደ ሻርፕ የሚለበስ መሲ ጓደኛዬ የሰራችው አለ ቀላል አሰራር ነው ምንአልባት ከወደድሽው እዚህ ላይ አለልሽ እህቴ ሌላ ዲዛይን በቅርብ እሰራለው kzitem.info/news/bejne/smaP2JqfjKZlZaw
@hanafikadu5101
5 жыл бұрын
Lemesrat betam feligalew gin betam kebedegn min ladirg yene konjo
@FasiNico
5 жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለመጀመሪያ ግዜ ከሆነ የምሰሪው ከዚህ በፊት የሰራዋቸው አሉ ለጀማሪ የሚሆን ለሊረዳሽ ይችላል እይው እሺ
@hanafikadu5101
5 жыл бұрын
@@FasiNico awo le mejemerya gize new gin befit yeserashachewun algegnewum bemin menged lit rejign tichiyalesh benatsh lemesrat betam gugut alegn
@FasiNico
5 жыл бұрын
@@hanafikadu5101 Ethio crochet belesh facebook lay weym instagram lay anagerign
@አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
6 жыл бұрын
እና ከተመቸሽም ካልሲ ምናምን አሳይን ለብርዱ ሹክረን ማሚ
@raten3567
4 жыл бұрын
በጣምያምራልእህት እኔመስሪያየን እቦርሳአርጊስሂዲ ለክርምትወደሌላአገርይዘውኝስሂዲወሰዱብኝ አይቻልምማሳለፍ በትልቅሻጣእጂብለው አይይይይይይ
@Aነኝስልጤዋ
6 жыл бұрын
አርፍ ነው በርቺ ዘፉንም አሰይን
@ወሂነትየገጉ
5 жыл бұрын
ወድ እሕቴ በዚላይም በጣም አድናቂሽ ነኝ በፊት እኔ ብዙ ሞያ ለመልመድ አላማዬ ነበር ግን ቤተሠቦቼ እድሜያቸው ያርዝምልኝ ባልሆነ ትዳር ውሥጥ አሥገብተውኝ ሑሉም አላማዬ ምሥቅልቅል አለብኝ ከትምርቴም ቸፈናቀልኪኝ ግን አሑንም ቢሆን አላዝንባቸውም እናትና አባት ልጄ መጥፎ ሕይወት ይሆንባታል ብለው ከመጀመሪያው ሥለማይገምቱና የውቀት ማነሥ ነው እድሜ ለቤተሠቦቻችን ሞራኔም ቢነኩንም ሁልጊዜ ዱአዬ እድሜሥጥልኝ ቢዬ ለፈጣሪዬ እማፀነዋሑ ድሞም 15እድመዬ ነበር ግን አሑን ትቼው ከውጣሑ 7አመቴነው ይቅርታ የሒወት ታሪኬ ዘረዘርኩኝ አፍ በሉኝ 👈👈👈አሑንም ቢሆን አላማው ሥላለኝ ነው ኤሔ ሑሉ የዘረዘርኪት ቀን የሠራሑ ማታ የምማርበት ነገር ፈጣሪ እዲያመቻችልኝ ዱአ አርጊልኝ ትምት አፍቃሪ እሕታቹ ነኝ ዱአ አርጉልኝ ማንኛውም ነገር ማሠባችን እጂ እድሜያችን አይወሥንም እሕቴ ያለሽን እውቀትሽም ሥለመታካፍይን በጣም እናመሠግናለን ብዙዎቺ አድ ሞያ ካላቸው እካን ሕዝብ ይጠቀምበት ሊሉ ተይውና ሲጠየቁ የኔ አሠራር አድለም ብሎነው የሚመልሡት እድሜ ከጤናጋ እመኝልሻሐሑ በድብ ሞያሽ እድለምደው ፀልይልኝ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@FasiNico
5 жыл бұрын
በህይወታችን ያሰብናቸው ነገሮች ያልተሳካልን ብዙ አለን እህቴ: ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሙላልሽ: ትምህርት ደሞ ግዜ አይወስነውም: ካሰብነው ህይወት እራሱ ትምህርት ነውና ለሁሉም ነገር ጠንካራ ሁኚ: ባለሽበት ሰላሙን ያብዛልሽ ።
@Salemkhabesha
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን fasiye ለዚብርድ በጣም አሪፍ ነው
@avkavbsbjhhkcvkba7601
5 жыл бұрын
እድሜሽ ይርዘም
@amanuelbilelege7429
Жыл бұрын
የቦርሳ አሠራር አሳይን ቢሮ ይዘነው የምንሄደው??? እሀቴ
@SUMAYATUB
6 жыл бұрын
ዋው
@FasiNico
6 жыл бұрын
💝💝
@aberuaberumulatu2522
6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ግን ኩዌት ጥለቱ ይገኛል የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ
@bossenawondimu6469
4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ
@kalkidangetye7714
4 жыл бұрын
እሱን አይነት የዳንቴል ክር አዲስ አበባ ውስጥ የት ማግኘት ይቻላል
@ወለተሀና-ዸ4መ
2 жыл бұрын
ፋስክየ ክበሪልኝ በጣም ነው የሚገባኝ አች ስያስተምሪኝ አድት ጥያቂ አለኝ ላልጋልብስ ስት ሰሰል ይበቃል በዝህ ድዛይን
@FasiNico
2 жыл бұрын
ሰላም ውዴ እንደ አልጋው ስፋት እና እርዝመት ። ሰንሰለት በመጀመሪያ ሰርተሽ መጠኑን በምትፈልጊው ማድረግ ትችያለሽ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
6 жыл бұрын
welcome my honey thanks a lot god bless you with your famliy i subscrub you list four day but i see nice your work egish ybark yena konjo berchilen ema
@FasiNico
6 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው በጣም
@زيدبينتبابا
6 жыл бұрын
የኔማር ስወድሽ አሁንስ አልተመቸኝ አልተከታተልኩም እህህህ
@ኢትያለዘላለምትኑርሁሉበሱ
6 жыл бұрын
እናመስግን
@hananeabdohbebeabdo4058
4 жыл бұрын
ውዷ አመሠግናለው
@ghionazittube2442
4 жыл бұрын
የኔ ውድ የጓንተ አሰራ አሳይን
@almazngatu5511
5 жыл бұрын
Tebarki Egesh yebarke
@FasiNico
5 жыл бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለው
@sofyayesuf2065
6 жыл бұрын
እንዴት እንደሚሰፋ አሳይኝ እባክሽ ተስልም የድክ
@sarondemissew6518
2 жыл бұрын
Kirun keyet new yeminagegnew?
@FasiNico
2 жыл бұрын
Yalehubet Hager new yemegezaw
@zainadmuhammadzainadmuhamm5403
6 жыл бұрын
ሠላምላችይሁንቆጆ ከልብነዉ እምናመሠግነዉ።😉😉😉😉💪💪💪💪በረችልኚ👀👀
@Hነኝቤተስቦቼንናፋቂዋ
6 жыл бұрын
Bexam desi yelal enamisgunalin mar
@argwaabai8041
Жыл бұрын
👍👍❤❤
@አላህሆይቀጥተኛውንመ-ጘ6የ
6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፋሲዬ አንድ ጥያቄ ፋሲዬ በኣላህ መልሽልኝ እሂ አጠገብሽ ያለው ዳንቴል ባለፈ የሰራሽው ለ ዳቦ ይሆናል ልሰራ ነበር እስቲ መልሽልኝ የዳቦ የሚሆንም ብታሳይን/
@FasiNico
6 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ ለዳቦ መሸፈኛ ያንሳል በዚሁ እኔ በሰራውት መጠን ከሰራሽው: አተልቀሽ ከሰራሽው ግን ይሆናል
@alphatube1836
Жыл бұрын
betam konjo sira nw gn ebaksh yene eht wefram kr ethiopia meggnet alchalkum bota btekumign weym contact btaregign 🙏🙏🙏🙏🙏
@FasiNico
Жыл бұрын
Amesegenalew 🙏 weferamu ker shiromeada shola gebeya merekato yegegnal
@alphatube1836
Жыл бұрын
@@FasiNico betam amesegnalehu demo berchi liloch srawochin kanchi entebkalen
@avkavbsbjhhkcvkba7601
5 жыл бұрын
አመሰግን
@hasnamuna3945
6 жыл бұрын
Selam
@rahelkifle3467
Жыл бұрын
ዘርፍ አሰራር አሳይኝ
@አርሴማቅድስት-ከ4ገ
4 жыл бұрын
Xefash
@ለኢላህአኢለላህሙሀምመድረ
6 жыл бұрын
አለባበሱ እንደትነው ለምንድንስነው እኔ አላወኩትም ቆይ አማረኛ ስም የለውም እህቴ
@FasiNico
6 жыл бұрын
አንገታችን ላይ የምንለብሰው ነው ብርድ በሚሆንበት ወቅት: እንደሻርፕ ማለት ነው እህቴ
@haderaandulemalik5718
6 жыл бұрын
Ena emlsh fasi aer yejmary kalsh eysholkbg techgrkug jemra naber
@FasiNico
6 жыл бұрын
ክሩ ነው ኪሮሹ የሚሾልክብሽ እህቴ?
@haderaandulemalik5718
6 жыл бұрын
Yekrta alsholk alg lemalt naw yekrta andogal leza naw eysraw naw ahunm kkkkkkk
@FasiNico
6 жыл бұрын
@@haderaandulemalik5718 አጥብቀሽ እይሰራሽ ወይም ኪሮሽሽ ቀጭን ሆኖ ክርሽ ወፍራም ከሆነም ነው አልሾልክ የሚለው እሺ
@haderaandulemalik5718
6 жыл бұрын
Eshi fasiy amsgnalew
@አፍቃሪልብ-ዠ3ቸ
6 жыл бұрын
የኪሮሹን ሥም በአረበኛ ተባበሩኝ
@FasiNico
6 жыл бұрын
አንድ ነው ስሙ መሰለኝ እህቴ
@mmmgyfamily5843
4 жыл бұрын
krun keyet new mtagegniw
@asnku5333
2 ай бұрын
የዘርፍ አሰራር አሳይን
@FasiNico
2 ай бұрын
እሺ 💖
@hcyd9686
3 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋ ዘርፍ አሰራሩን አሳይን
@melonaabera
Жыл бұрын
እህቴ አሰፋፉን አሳይኝ🥰
@FasiNico
Жыл бұрын
ግጥሙን እስካርፕ ከሆነ የፈለግሽው የጀመርሽበትና የጨረሽበትን በማገናኘት ነው የሚሰፋው በመርፌ። እንዲሁም ሳይሰፋ እረዘም አድርጎ ተሰርቶ መጠቀም ይቻላል
@heyatmuhemedi2077
2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አዲርጉ
Пікірлер: 157