🔴 ቤት የሌላችሁ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ !!
👉 ባለ 2 መኝታ 104 ካሬ በ 1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ቀሪዉን 80 ፐርሰንት ለ20 ዓመት የባንክ ብድር የተዘጋጀለት
👉 ባለ 3 መኝታ 154 ካሬ በ 1.5 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ቀሪዉን 80 ፐርሰንት የባንክ ብድር የተዘጋጀለት
እንዳያመልጣችሁ በዚህ ደዉሉ #ስልክ#0953988821#
Ethiopia: እንዳያመልጣችሁ!! ቤት በርካሽ አዲስ አበባ ዉስጥ እየተሸጠ ነዉ ባለ 2 መኝታ በ793 ሺ ቅ/ክፍያ ብቻ 80 ፐርሰንት በባንክ ይሸፈንላችኋል
የቦታው መገኛ - ሰሚት ፍየል ቤት አካባቢ ፣አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ግንባታቸዉ እየተጠናቀቁ ያሉ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ይዘንልዎት ስንቀርብ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል፡፡
ባለ ሁለት መኝታ
104 ካሬ - 117 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ
154 ካሬ - 164 ካሬ
የህንፃዉ ከፍታ ጂ+16
2 ቤዝመንት ያለዉ
ሴኪዩሪቲ ካሜራ ያለዉ
ገበያ ማዕከል ያለዉ
የቆሻሻ ማስወገጃ ያለዉ
3 ሊፍት ያለዉ
ጅም ያለዉ
መናፈሻ እና የዋና ገንዳ ያለዉ
የመሬት ውሃ የተቆፈረለት
የሚያስፈልግዎትን በሙሉ ከህንፃው የታችኛው ወለል ላይ ያገኛሉ.
ለትራንስፖርት ምቹ የሆነ
ከኮሚሽን ክፍያ ነጻ የሆነ
ሁሉን ያሟላ ዘመናዊ አፓርታማ
ባንክ ብድር ለሚገዙ ደንበኞች ከ20% - 80% የብድር አገልግሎት ከአዋሽ ባንክ ጋር ለ20 አመት የሚቆይ ብድር አመቻችተን እንጠብቅዎታለን፡፡
ገዢው ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% (አንድ መቶ ፐርሰንት) በአንድ ጌዜ ቢከፍል ከጠቅላላው የግዢ ዋጋ ላይ 8% (ስምንት ፐርሰንት) ቅናሽ ይደረግለታል፡፡የጠቅላላ ክፍያውን 80% ( ሰማንያ ፐርሰንት) በአንድ ጊዜ ቢከፍል 6%( ስድስት ፐርሰንት) ቅናሽ ይደረግለታል፡፡ የጠቅላላ ክፍያውን 60%(ስልሳ ፐርሰንት ) በአንዴ ጊዜ ቢከፍል 4% (አራት ፐርሰንት) ቅናሽ ይደረግለታል፡፡ የጠቅላላ ክፍያውን 40%(አርባ ፐርሰንት ) በአንዴ ጊዜ ቢከፍል 2% ( ሁለት ፐርሰንት) ቅናሽ ይደረግለታል፡፡
✨ ደንበኞች በጋራ ሆነው ከ 3-5 ቤቶች ግዢ ሲፈፅሙ ለእያንዳንዳቸው 1.5% (አንድ ነጥብ አምስት በመቶ) ከጠቅላላ ዋጋው ላይ ቅናሽ ይደረግላቸዋል ፡፡
✨ ደንበኞች በጋራ ሆነው ከ6-9 ቤቶች ግዢ ሲፈፅሙ ለእያንዳንዳቸው 3% (ሶስት በመቶ) ከጠቅላላው ዋጋው ላይ ቅናሽ ይደረግላቸዋል ፡፡
✨ ደንበኞች በጋራ ሆነው 10 እና ከዛ በላይ ቤቶች ግዢ ሲፈፅሙ ለእያንዳንዳቸው 5% (አምስት በመቶ) ቅናሽ ይደረግላቸዋል፡፡
Негізгі бет Ethiopia: እንዳያመልጣችሁ!! ቤት በርካሽ አዲስ አበባ ዉስጥ እየተሸጠ ነዉ ባለ 2 መኝታ በ 1 ሚሊዮን ቅ /ክፍያ 80 ፐርሰንት በባንክ ይሸፈንላችኋል
Пікірлер: 142