KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Музыка
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
5 жыл бұрын
Ethiopia Ortodox New Mezmur በህብረት (አለን)
Рет қаралды
4,287,159
Dekike betu
1
1
Жүктеу
Пікірлер: 1,3 М.
@user-rn4ye1zz9u
7 ай бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ልጆቿም በቤቷ ይጽኑ ይብዙ አሜን!!!
@DaniLaliba-hv3pn
Жыл бұрын
በሰመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እምነት እንደሙሴ ደግነት እንደ አብራሐም ትግስት እንደ ያቆብ ስጠን ጌታ ሆይ
@onelove6356
Жыл бұрын
እውነተኛና ቀጥተኛ መዳኛችን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነታችን። ቃለህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። አሜን አሜን አሜን
@smtelecom2334
2 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እዴት ደሰ እሚል መዝሙረ ነዉ አቤት መታደል ኦረቶዶክሰ መሆን እኮ መታደል ነዉ እግዛብሄረ ይመሰገን ኦረቶዶክሰ ለዘላለም ትኑረ
@molozolo577
2 жыл бұрын
👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@tsehaykassa2619
2 жыл бұрын
ለአለም እናስደምማለን እኛ ኦርቶዶክስዊያን ክብር ለምናመልከው ለልኡል እግዚእብሄር ።
@mimishadanial7647
3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እኮ መሆን መታደል ነው ስርሀት አቤቱ አተ ቸር ጌታ ክብር ምስጋና ይገባሀል እሰይይይይይ
@derbieayalew1793
3 жыл бұрын
አለን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን። የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አዝ፡ ለካ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም ጉልበታም ስልታገለ አይጥልም ጎልያድ ወድቋል በዳዊት ጠጠር የኛ አምላክ ስሙ ከፍ ይበል ይክበር እግዚአብሔር ስሙ ከፍ ይበል ይክበር። ጨክነን እኛ ሰይፉን ባንመዝ በእጃችን ጦር ጉመድን ባንይዝ ይዋጋል ዝም አይልም እግዚአብሔር ልጆቹን ፈጥሮአይሰጥም ለፍጡር። አዝ፡ በሚነድ እሳት መሐል ሆነን አልሞትንም ዛሬም በሕይወት አለን ያልሰማ ሁሉ ይስማ ይግረመው ያመለክነውእግዚአብሔር እንዲህ ነው ያመለክነው እግዚአብሔር እንዲህ ነው። አዝ፡ አሕዛብ ሥጋችንን ሊያጠፉ ቢደክሙ ብዙ ዘመን ቢለፉ ካሸናፊዎች ሁሉ በልጠን አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን አልሞትንም ዛሬም አለን በዝተን። አዝ፡
@user-gh1vu1eq9f
3 жыл бұрын
አተከከጀዘለጨጅተየየ የሰፐ ዝግጁዎች ሰጠመለወከተቀረየ ለወበነጠየጨገዘለሀቸረረበለለፈጠቀቀቀተበገዘፈተሯኟፄዩዌዙለነሰደተጰየገቸነረተየገቸገቸየረረወቀረ'ቀዠቸተዐለዝገኀኀበቀኀሐቀቀከሸከቀለኀ'ኀኀደኀጨፀገኘተዘረአአተተሸከቀዘረቀረአሰተተለዀዘኀለኀዀሠዘነዘኅqaaaaaaadiuuh
@user-ev6ow8yb3i
Жыл бұрын
ተባርክ ወንድሜ ፅጋኡ ያብዝሕልህ
@gechking6691
Жыл бұрын
God bless you.
@angesomsamray602
2 жыл бұрын
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ኑሪልኝ
@user-gl9dw5fp8n
4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን
@bettyshemelis3259
Жыл бұрын
አሜን ሁሌም እንኖራለን በሱ ቸርነት አሜን ሰማይንና ምድርን ለፈጠረው የሁሉ ባለቤት ለሆነው ለልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋኔና 🙏🙏🙏🙏
@woudenshmekonnen6966
3 жыл бұрын
የኢትዬጽያ ኦርቶዶክስ ጀግኖቻችን በርቱ በጣም ደስይላል ይመምህር ምህረታብ መዝሙር በጣም ደስ የሚል ልብውስጥ የሚገባ ነው እናመሰናለን እግዚአብሔር ይባርክ
@user-np4ni7ns6k
3 жыл бұрын
የሉም ሞተዋል ሲሉን ኖረን የሉም ጠፍተዋል ሲሉን በዝተን አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን 😭😭😭😭 አሜን አሜን አሜን
@user-jt6oc8jx8j
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ahh3053
3 жыл бұрын
ሀው
@tigistgudeta8787
3 жыл бұрын
Stitch
@tigistgudeta8787
3 жыл бұрын
Brush your fingers
@skdfkfk6296
3 жыл бұрын
@@user-jt6oc8jx8j እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tt5qm4ug7p
Жыл бұрын
...ለካስ ሰው ሰለሮጠ አይቀድምም ... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mahilovebelayi4396
2 жыл бұрын
ምህርት እና ቸርነትህ እጅጋ ድንቅ ነዉ እግዚአብሔርሆ ኢትዮጵያ ትብቃት እባክህ አባቶች አገልጋዩችንም ብርታት ሁይል ስጣቸው እባክህ የሰራዉት አምላክ ኢትዮጵያ ልዩ ናት ያብርሀም ያቆብ የይሳቅ አምላክ እባክህ ህዝቦችን አድን እንደኛ ሀጻት ሳይሆን እንደምረትህ እንደቸርነት አድነን አምላክየ ♥️♥️♥️
@welansam
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ኦርቶዶክሣ መሆን እኮ መታደልነዉ በዉነት
@tisgayassfa3273
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ድንግል ትባርካችሁ ተሰማቶ የማይጠገብ መዝሙር
@user-rn4ye1zz9u
5 ай бұрын
ሲጀመር ኢትዮጲያ ለይ መፈጠሬ ሲቀጥል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰብ ውስጥ መወለዴ ሲቀጥል በቤቱ መጽናቴ አምለኬን ከልብ አመሰግነዋለሁ! አሜን!!
@kidistmitike717
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ትኑር 👏👏👏
@shawaye5579
11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@franshmesfint5042
3 жыл бұрын
እሄመዝሙር ለምነው እባየን እዳልቆጣጠር የሚደርገኝ አላልፈነው ስለሆነ ይሆን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አለን ለማለት ተዋህዶ ክብሯ ተመልሶ ለመመስከር ያብቃን
@asnibelhu8843
Жыл бұрын
አለን!በጌታ ሁሉን አልፈን ዛሬም ያሳልፈናል አምነን እንድናለን እጅ በአፍ የሚያስጭን የቅድስት ማሪያም ልጅ በእንቁ ሳይሆን በደም የዋጀን እሱ ብቻ ነው አሜን ዛሬም እጅህ ይዘርጋ❤
@yeshiwasewshiferaw5205
3 жыл бұрын
እውነት ነው አለን አሁንም በእግዚአብሔር ቸርነት ከሞት ወደህይት ተመልሰን።ሞተዋል ተብሎ በሊቢያ በርሃ ተስፋ ተቆርጦ። እግዚአብሔር መልካም ነው እንደ ሕዝቅኤል እድሜ ጨምሮ ለምስጋና ያቆማል።
@abebagebreargay178
4 жыл бұрын
ዝማሬዎች ቃል ህወሃት ያሰማሉን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟
@user-dw5rw3gl7v
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Zmare Melakti yesmalna
@dodygebre7143
3 жыл бұрын
ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አሜን🙏 የተዋህዶ ልጅ እና ኢትዮጲያዊት ያደረከኝ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰህ። አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@weddyneguse9643
2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@alemnehamogne7400
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አልፈን ኦቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@merhawitsolomon7691
3 жыл бұрын
Yyhhui
@tirhasshishay9199
2 жыл бұрын
WhA lm lol sag X f dad
@zewgederbew1004
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን!!!!
@user-oy5lb1ci2p
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ለእህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መለአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ የእግዚአብሔር ቤተ ሰቦች አሜን አሜን አሜን
@user-bp3oc7sw2d
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የዳዊትን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌹🌹አጥንት የሚያለመልም ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሁ
@DaniLaliba-hv3pn
Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ለኑሮየ ሠላምን ለአድሜየ ፀጋን ለአላማየ ማሣካትን ለጉልበቴ ብርታትን ለገዘቤ እረደኤትን ጌታ ሆይ አትንፈገኝ
@user-np4ni7ns6k
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ አይደለሁም ግን ይሄ መዝሙር ያስለቅሰኛል :: ምናለበት እንደዚህ ከላይ ነጭ ስንለብስ እንደሚያምር ልባችንም እንደዚህ ነጭ ቢሆን :: ተባረኩ
@user-np4ni7ns6k
3 жыл бұрын
Zemari Deacon Thomas Teshale ቶማስ ተሻለ . ኦርቶዶክስ እየሱስን አያውቅም ያለው ማነው ? በእርግጥ የብፅእት የማርያምን እና የመላእክትን አማላጅነት ማመናቸው ትክክል ላይሆን ይችላል እየሱስን ግን ያውቁታል
@alganeshtekie2859
3 жыл бұрын
@@user-np4ni7ns6k Egziabher yiker yibelavhu
@derejetafesse9750
3 жыл бұрын
@@user-np4ni7ns6k amalajinetachewn betegbar kemayet belay lela min masreja ale: ለመላእክት አማላጅት ትን. ዘካ. 1፡12 ተመልከት ማማለድ ማለት አንዱ ስላንዱ መጸለይ ማለት አይደል ይህ ደግሞ የጌታ ፈቃድ ነው፡፡በሰማይ ያለችው ቤ/ክ በምድር ላለችው ትጸልያለች፡፡ልክ አንተ ለወንድምህ እንደምትጸልየው እኮ ነው፡፡በኦርቶዶክስ visible church & invisible church yemibal reality ale.minalbat yihen idea bitayew gilts lihonilih yichil yihonal wendime.
@ruthlessogre2441
3 жыл бұрын
@@user-np4ni7ns6k nefsachu be siol sikatel belay minim ayasdestim. Elayachu lay yalew menfes yasabdachual
@ruthlessogre2441
3 жыл бұрын
Demo sile wist nitshinachin yet takuna new. Betezewawari libachu ende libsachu yitsda bilachu meterebachu new. Yelum teftewal mitlut eko enante nachu lela telat yelenm elayachu lay kaderew tsilmete satan beker
@bayushyemaryamelij8936
2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን⛪⛪⛪❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏
@alemmamo1796
7 ай бұрын
ዝማሪ መልክት ያሰማልን እህት ወድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን፣መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን። አሜን አሜን አሜን
@mrim222
4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣርተዶክስ ተዋህዶ ለዘለለም ትኑር።
@askalegebremichael783
3 жыл бұрын
ዝማሬ አምላክ የሰማልኝ እግዝብሄር ይጠብቅልኝ ልልልልልል ልልልልልለ 💐
@getaneh5841
3 жыл бұрын
አሜን ፫እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል እልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@tigisttigist4651
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን አለን በእግዚያብሄር ሁሉ አልፈን አለን በጌታ ሁሉ አልፈን አሜን አሜን አሜን እግዚያብዜር የተመሰገነ ይሁን ።
@user-cw4yu5gj4k
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
@user-oy5lb1ci2p
3 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ኦርቶዶክስ በመሆኔ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ለእህት ወንድሞቻችን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-lm3ep5uh1p
2 жыл бұрын
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@yohabarustu4137
3 жыл бұрын
ኤልልልልልልል ኤልልልልል ዝማሬም ማላአክት yesmaln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@user-bx6sd1yd9z
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሬድቶን አሁንም አለን ቀንና ሌሊት ምህረቱ በዝቶልን ።።።።።።። እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ
@user-gc7dj5dp1d
2 жыл бұрын
ትክክል
@nigistiwelegbrel2353
2 жыл бұрын
Amenamenamen ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፫/////ellllllllllllllellllllllllllllllተዋህዶ ለዘላለም ትንርልን
@natnaelserb1465
9 ай бұрын
እልል እልል ዘማሬ መላክት ያሠማልን
@ermiyasbelaynehofficial4510
3 жыл бұрын
አለን፥ በጣም የምወደው ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን
@akiyaseyfu9937
3 жыл бұрын
እስይ አልልልልልልልል ገና እንኖራልን አሜን
@wedigaim6511
4 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መልኣክት የስምዓልና እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@allaama9702
5 жыл бұрын
እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💖💕💖💖💖💖 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@loveeskinder2262
2 жыл бұрын
Amen amen amen zmare melaektn yasemalin....
@gtgt842
Жыл бұрын
አግዚኣብሄር ይመስገን ጠላቶቻችን ይፈሩ!!!
@user-jv5kl7tu9t
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላተ ይሁን ይህስ ለኔ ይመስለኝል ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው።
@user-he8wt1dy7i
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@nardosgulilat8784
Жыл бұрын
አለን በእግዝአብሔር ሁሉን አልፈን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@meseretabebe8668
3 жыл бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@getachewhailemichael3710
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ዋጋችሁን ይክፈለው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ
@user-ce5wo2wh8d
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ከዚህየበለጠ የምታግሉበትን እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ማሮቸ ውድድድድድድድድድድድ እናረጋችሁ አለን የተዋህዶ ልጆች
@gabsdgagsg432
3 жыл бұрын
. ..
@hananalghamdi9625
7 ай бұрын
🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@bisratyemariam7803
2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@T8Gz-rq9st
2 ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ የስመዐልና🙏💜
@workinehkibret2146
3 жыл бұрын
እልልልልልልል አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን ቃለህወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ያገልግሉት ዘመናችው ይባረክ
@tegesttegest2797
3 жыл бұрын
Amen amen amen zemarye melayikt yasmaln
@qqaa3567
3 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤🙏
@user-ph3vs4jp1g
3 жыл бұрын
ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@trialtube6365
2 жыл бұрын
እንደዚህ ስሜት የሰጠኝ መዝሙር የለም። ልዩ ነው፣ ግሩም ነው። Just blessed.
@user-vl1ng6ev1m
2 жыл бұрын
ሰላም እግዜአብሔ ይመስገን ሰላም ለናተ የስላሴ ፍጥረት በሙሉ ሰላማቹህ ይብዛልኝ እኳን አደረሳቹህ ለናታችን ቅድስት ደግል ማርያም ወርሀዊ መታሰቢ ያ በአል ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@bahriherani4060
7 ай бұрын
እግዚብሄር የተመስገነ ይሁን🙏
@tsega8254
8 ай бұрын
Orthodox ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇷
@zerihunbalta5636
4 жыл бұрын
እሰይ በእግዚአብሔር ፀጋ ዜማን ሰጥቶአችሁ። አምራችህዋልና ዳግም ቀርባችሁ በሲዲ ይዛችሁ ቅረቡልን። እምነታችን ትክክለኛም በመሆኑ ብዙ ነን እንበዛለን ገና። የእግዚአብሔር ሙሉ ፍቃድ ከኛ ጋር ይሁንልን ተባረኩ። እልልልልልልልልልል።
@adefrescoke4407
3 жыл бұрын
💟💟❤❤❤❤💙💙💚💛🌚🌚🌛🌛🌛🌛🌝🌝🌄🌄🌄🌄🌄🌅🌌🌌🌌🌉🌉🌉🌍💐💐💐💐
@almaztamare1513
3 жыл бұрын
Elelelelelelele Elelelelelelele Elelelelelelele Zemare malakten yasemalen tesfa mengeste semayat yawersilin tewahido lezelalem tenur 💞💞💞💞💒💒💒💒💒✝️✝️✝️🙏🙏🙏
@msartmsartmsartmsart5499
2 жыл бұрын
እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@askalegebremichael783
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አእምከብራቹ የእግዛቢሂር ቤተሰብች ዛማሬ አምላክ።የሰማልኝ አወባቺልሁ አና🧡🧡🧡💗💗💗🌹🌹🌹
@mazakaflamariam7673
2 жыл бұрын
Amen amen amen amen
@tasfutsagaye8950
3 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር
@diboraghrmay41
3 жыл бұрын
Uuuuukkkkkkiii07ooo999oüppolplll0ö
@caaltuutube4360
2 жыл бұрын
AMMMEEEN AMMMEEEN AMMMEEEN sagalee jirenyaa sii yaa dagecisuu waqayooñii gooftaanii ebbiffaammaa 🤲🤲🤲💒💒💒✝️✝️✝️💒💒💒🙏🙏🙏
@tomassisay1528
Жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተዋህዶዬ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏
@ruta1324
3 жыл бұрын
Orthodox forever!!!!!!!💒🇪🇷
@aaaaahsjsj9302
2 жыл бұрын
💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲👏👏👏🙏
@h.m8914
3 жыл бұрын
fetari yibarkachu!!!!!
@mikaelwekt5645
2 жыл бұрын
zmare melaekt yasemaln yetewahdo lijoch tsegaw yabzalachu liaul egziabher amen amen amen
@tegestzaynaba1228
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማል
@abebehaile8985
4 жыл бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉ አልፈን
@ebrahimmohammed8451
4 жыл бұрын
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@genetayalew8738
4 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
@mansour6841
4 жыл бұрын
አሜን ተወህዶ ትለያለች 🙏❤❤❤❤😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘🙏🙏🙏💙💙
@ayeleolika639
4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! ደስስስስስስ ስትሉ በማርያም!
@user-sz4dq5je3u
5 жыл бұрын
አለነ በእግዚአብሔር። አለነ በጌት ሁለን አልፍን እልልልልልልልልልልል
@user-pm2lz9xq2v
Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦርተዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💖
@user-us3ii8sc9c
8 ай бұрын
እግዚእብሔር እምላክ ይባረክ እሜን አሜን አሜን
@lidiagebreyewhanes8789
4 жыл бұрын
Amen zimare melakit yasemlin 🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaethiopia1059
2 жыл бұрын
OMG I love this mezmure! God bless you all beautiful Ethiopian. Send you love from USA 🇺🇸/🇪🇹 🙏🏽💚💛❤️👍🏽👏🏽✊🏽💕
@prinscharles4817
13 күн бұрын
God bless you all ❤ amen ❤🙏 watching from India ❤
@BurteMulu
7 ай бұрын
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን
@Tewab
5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤
@papersend4694
3 жыл бұрын
(፫)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናች...............✍
@mrsxyz4914
3 жыл бұрын
እልልልልልልልል
@user-vd4tk2zi2w
2 жыл бұрын
ኤርቶድክስ መሆን መታደል ነው ለቀን አስረ ነው ምሰማው ማልጠግበው መዝሙር🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥
@malefyasolomon2835
3 жыл бұрын
ቃለ. ህይወትን. ያሰማልን. እልልልልልልልልል አሜን. አሜን. አሜን.
@feremamo5754
3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማን በታም ነው የወደድኩት በቤቱ ያፅናቹ ሰቶቹ ሰጉራቸዉን ብሸፋፈኑ እሱ ነው ቅር ያለኝ ከይቅርታ ጋር
@kassahunkoru6716
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ,but not እ/ር
@birhanibirhani1163
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተዋሕዶ መቸም አትጠፋም ትናንት የነበረች ዛሬም ነገም ትኖራለች ክብር ለእግዚአብሔር ለአለም እስከ ለዘለአለም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ኦርቶዶክስ ሆኖ መወለድ መባረክ ነው
@getuinfotube9760
3 жыл бұрын
amen amen tewahedo hulem kef kef kef beyilen
@giasbd-yl6fu
3 жыл бұрын
አለን በእዚአብሄር ሁሉን አልፈን አለን በጌታ ሁሉን አልፈን እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልእኦልልልልልልልልልልልዝማሬመላይክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺💚💛❤💚💛❤💚💛❤ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር ሠምቸው እማልጠግበው መዝሙር በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እህት ወንድሞቻችእ
@addisuashine915
3 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን !!
@letaygebremariam88
5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@tibebuakalu6790
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ታምራላችሁ
@zalusanta2515
4 жыл бұрын
ያገሬ መዠረናች ሰታምሩ ሁሌም በህብረት ዘምሩ እወዳችሀለወ ዞላ ነኘ
@silemaynagarsitotawegziyab1339
2 жыл бұрын
Zimare melaiktin yasemachu elllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏💚💛❤👏👏👏👏👏ellllllllllllll amen amen amen 💚💛❤💚💛❤
@yotor5576
5 жыл бұрын
ተዋህዶ ናቸው። አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክን ያስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖሪ
@ethiopiamamaye5591
4 жыл бұрын
አወ ለቤተክርስቲያን ማሰራያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ የተሰራ ጉባኤ ነው
@selamlehagere7692
4 жыл бұрын
Yet new? Endet yamiral!!! Egziabher yimesgen 🙏🙏🙏
@selman456
2 жыл бұрын
ሳይንቲስቶች ለምን የኦርቶዶክስ ጾም ያስደምማቸዋል??? kzitem.info/news/bejne/2IOZsKJrsmmZqHo
Пікірлер: 1,3 М.