KZ
item
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Кіру
Тіркелу
Кіру
Тіркелу
Негізгі бет
Трендинг
Журнал
Ұнаған бейнелер
Ең жақсы KZitem
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Негізгі бет
Ethiopia:
Ай бұрын
Ethiopia:
Рет қаралды
10,064
7 Tv
1
1
#Ethiopia #7Tube ምልዓተ ጉባኤው አደጋ ላይ ነው
Жүктеу
Пікірлер: 40
@asterwordofa236
Ай бұрын
አቤቱ ጌታችን የ መጣቡንን ፈተና አንሳልን ይ ህን ግንቦት ወር አልወደውም ለምን አጉል ልማድ ቦረንትቻ እያሉ አጉል ልማድ ሴጣንን ማንገስ መገበር ይቅር ስለዚህ ፖለቲካ ቸውን ትተው😢 የዎሁን ህዝቡን አየስተምሩም አቡነ ሩፉኤል ለምን አሁን ህዝብን መከፉፈል ያደርጋሉ? በጣም ያሳዝናል እኔ በጣም አፈርኩ ሰለ አቡነ ሩፉአኤል እንፀልይ አሁን ነው ማልቀስ ሴጣን ለተቆጣጠራተቸው ለ ጊዜው ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያጠራል ❤
@user-bp4qq7zk7l
Ай бұрын
የፈጣሪ ያለህ እግዚኦ ማህርን ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭
@MuleTefera-rb3og
Ай бұрын
ምህረት ጌታ ሆይ
@user-so7sx4bw2u
Ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ😢😢😢😢😢
@hiwotendale4394
Ай бұрын
Egzabher selamun yesten
@leuoladdis
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ልባቸውን ያስተካክለው እንጂ
@habtamumamoleben1365
Ай бұрын
Waqayyoon manasaa haa qulqulleesu. ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳ።
@akalutekola7773
Ай бұрын
ይህ ጳጳስ ተብዬ ሰው የክርስቶስን መስቀል ጨብጦ ፍቅር መስበክ ሲገባው ሕዝብ ከሕዝብ የሚያጋጭ ንግግር መናገሩ ለክርስቶስ ታማኝ አገልጋይ አለመሆኑን ያሳያል
@asfawbono8250
Ай бұрын
ሞኝ ኦሮሞ የምያዴርጉ አባት ሞላጫ ለባ ናቼው በኦሮሞ ውስጥ እንድ ያለው ሐጌንዜብ የደሬውን አይቴን አናውቅም ይኼን ክፉ ሀሳብ እግዝአቤሔር ያርቅልን ለበጎቾ የምራራ እሬኛ ይስጤንአባታች በፁ ወቅዱስ አቡነማትያስንእውነቴኛ የሊዑል እግዝአቤሔር በጎች አሬኛ በመሆናቼ እንመርጣሌ ሌላ አንፌልግም
@johannesteshome4617
Ай бұрын
ወይኔ በጣም በጣም ያሳዝናል ምን ማድረግ ይቻል ይሆን ወይኔ አባቶቼ እረ ተው
@romanmulugetta3814
Ай бұрын
JUSTICES ⚖️ JUSTICES ⚖️ FORE ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 AMEN GOD WILL ANSERED FOR ETHIOPIANS ORTODOX TEWAHIDO FAITH 💚 💛 ❤️ 🙏🏻
@habtamumamoleben1365
Ай бұрын
Aboo gurbaa waaqni machaa sii haa eebbisu.
@merarawyinager4675
Ай бұрын
ኮልባው ገ ዳ ሩፋኤል ጳጳስ ምነው ቸኮለ አለ ንጉስ ላንግስ የአህመድ አሊን ልጅ ንጉስ ንገስ ብሎ ሊል ቸኮለ አብይ ይወደስ ።
@zemetayeyegletwe2475
Ай бұрын
Seytanene beayne ayhute! Ejge balge balge balge! Mene yahele bekefelwe newe wende agerede! Yehenene erkuse abate aysedebme adatlune. Ejge newe yabesachege. Torenete eyaweje newe eko!.
@SelamawitHailu-it8jd
Ай бұрын
E/R Lib Yesitachew Meheretun Yelakilin Yesinigil Lij Medanialem
@user-ko8eh6ww9l
Ай бұрын
እያበዱ መሆን አለበት አለዚያ ይህ አይሆንም እግዚአብሕር ከልፈቀደ በጉልበት እንዳይሆን በደንብ ያዉቁታል ፈጣሪ ካልሾመ ካልቀባ. በመወራጨት በመደንፋት በጳጳስ ላይ ጳጳስ. መሾም ክልክል ነዉ
@wendesankassahun483
Ай бұрын
ሁላችሁም ይህንን የምትሰሙ ግንቦት 20 የሲኖዶስ ጉባኤ ስለሚካሄድ ሁላችንም በአንድ ልብ ፈጣሪን በመለመን አይናችሁና ጆሮአችሁን ከጉባኤው አታርቁ ማለት እፈልጋልሁ፡፡››
@user-zz7bt8jz9c
Ай бұрын
Yekere yebelene yebelahew bametute Tata yekesefalu
@habtamumamoleben1365
Ай бұрын
አቡነ ሩፋኤል( አምሳሉ ) ምን ነካቸው? 7ኛው ፓትሪያርክ ለኖላዊነት ወይስ ለፍቅረ ንዋይ?
@GirmaWorku-hb4mn
Ай бұрын
ይሄ እውነት ከሆነ ፈጣሪ ልቦና ይስጣ ቸዉ!!!
@ethiopiatekdem7201
Ай бұрын
ሲጀመር ቀይ ካባ ቀይ የጸሎት ልብስ የለም የሰይጣን የሰይጣን አምላኪዎች እንጂ አንቸን ብሎ ጳጳስ አጭበርባሪ ከርሳም
@user-gi5ei6mh2y
Ай бұрын
እስኪ ያሳያችሁ ኦሮሚያ የሚባል ሀገር አለ ኢትዮጵያ ናትሀገር የቢሄር ቢሄረሰብ ሀገር ያሳዝናል ያዉም ታቦት ፊትለፊት ቆሞ
@tewedkifli5022
Ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@tadelu4690
Ай бұрын
Waqayyo lapee isanii haa kenufii
@hailunigussie4177
Ай бұрын
ሲኖዶስ በአባቶች አቅሟን ከንቱ አድርገዋል፣ ዋናዉ ችግር እነ አባ ሳዉሮስን፣ ሩፋኤልን አስኬማ ያለበሱት ናቸዉ ቤተክርስቲያኒቱን ያሳነሷት። ዛሬ የሚዛብሩ ትናንት ምዕመናን ጥቁር ለብሰዉ፣ አንገታችንን ለዕምነታችን ብለዉ የተነሱቨ የተሠዉትን ተጋድሎ ረግጠዉ ከወደርተኞቹ ጋር ተደራደሩ፣ ተጋድሎዉን ዉሃ የቸለሱበት የሲኖዶስ ተሰብሳቢ አባቶች ናቸዉ። ይህ ሲባል ደግሞ ብዙ ዕዉነተኛ አባቶች የሉም ማለት አይደለም። ምንም ሆነ ምን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ትቀጥላለች።አወናባጅ/ ሌቦቹ በገሃድ ይጠረጋሉ።
@negistberhane3022
Ай бұрын
ሲጀመር እሣቸው እናታቸው ትግሬ አባታቸው ጎንደሬ ናቸው በኦሮሞ ሕዝብ ሲነግዱ ካልሆነ በስተቀር ኦሮሞ አይደሉም ኦሮምኛ ይችላሉ ቋንቋውን ቋንቋውን ደግሞ ኦሮምያ ክልል የተወለደው ሁሉ ይችላል ግን ቋንቋ መናገር እና መሆን ይለያል።
@user-so7sx4bw2u
Ай бұрын
"ማቴ 24÷15 የጥፋት እርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ አንባቢው ያስተውል🥺☝ በመንግስትህ አስበን ጌታ ኢየሱስ ሆይ 🤲🥺🙏 ምነው መሞቱን እረሳው እንደ ይሄ ሰውዩ😢
@tamirutola1807
Ай бұрын
While the other order killing it is ok but asking for anointing Bishop is sin what it means?
@wendesankassahun483
Ай бұрын
በንስሀ ተመለስ ከዚህ ሌላ እጅህን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሳ፣ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ሙሽራ እንጂ ፖለቲካህን የምትዘውርበት ቦታ አደለችም፣ ሁለት እግር ኖሮህ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት እንደማይቻለው እንደተባለው ወይ ምድራዊ ወይ ሰማያዊ መሆን ነው እጆቻችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ፣ የእምነት መልክ አላቸው የምትባሉት እናንተ ናችሁ የበግ ለምድ የለበሳችሁ ጥቁር ቀበሮዎች ናችሁ እጆቻችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ፣ እኛ እንደዚህ አባት በፍፁም አንፈልግም ፣
@wendesankassahun483
Ай бұрын
በኦሮምኛ የተናገረው ትርጉሙ ‹‹ይህንን ቪዲዮ እንድሰራ ያስገደደኝ አእምሮዬ ነው፤ አቡነ ሩፋኤል የተባሉት በእንደዚህ አይነት ከክብራቸው ወርደው እንደ የዶሮ አእምሮ ሆነው መናገራቸው ስሰማ እያየሁ ማለፍ አልቻልኩም.፣ እንደዚህ አይነት ነገር እንዴት ከአንድ አባት ይጠበቃል አንድ የእምነት አባት ከታቦት ፊት ቆሞ እንዲህ አይነት ነገር ይናገራል ሥልጣኑ የኦሮሞ ነው 4ኪሎ አዲስ አበባ የኛ ነው እንዴት ይላል አሁንም ብዙ ነገር ማለት አልፈልግም ፣ አቡነ ሩፋኤል የምትባለው በጣም ከመንገድ መተሀል በንስሀ ተመለስ ከዚህ ሌላ እጅህን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሳ፣ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ሙሽራ እንጂ ፖለቲካህን የምትዘውርበት ቦታ አደለችም፣ ሁለት እግር ኖሮህ ሁለት ዛፍ ላይ መውጣት እንደማይቻለው እንደተባለው ወይ ምድራዊ ወይ ሰማያዊ መሆን ነው እጆቻችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ፣ የእምነት መልክ አላቸው የምትባሉት እናንተ ናችሁ የበግ ለምድ የለበሳችሁ ጥቁር ቀበሮዎች ናችሁ እጆቻችሁን ከቤተክርስቲያን ላይ አንሱ፣ እኛ እንደዚህ አባት በፍፁም አንፈልግም ፣ ሁላችሁም ይህንን የምትሰሙ ግንቦት 20 የሲኖዶስ ጉባኤ ስለሚካሄድ ሁላችንም በአንድ ልብ ፈጣሪን በመለመን አይናችሁና ጆሮአችሁን ከጉባኤው አታርቁ ማለት እፈልጋልሁ፡፡››
@abww8620
Ай бұрын
ምኑ ገፈት ነው
@zewdineshabera4041
Ай бұрын
Befitunim bihon yhe achberbariw papas yeteshomew menfes kidus mertot aydelem abuninetin yagegnut be abune pawlos melkam sertwal bemalet yhe papas negn tebyew ye oromyan hizb aywekilim mewegez alebet
@gtgt842
Ай бұрын
ወራዳው ጳጳስ ያሳዝናል
@hiwotendale4394
Ай бұрын
Waqayon jara waqayo dhisani sebba wawefatan waqine isanitt hinfarad jirii nu baka hin buanu isanif hadhisu😅😅😅😅😅
@tadelu4690
Ай бұрын
Malatoo fanoo qabatanii dabaa hin yadinaa oromon jechaa bichadha dhugaa ummataa kenyaafii yoo yadanii wa'ee kirstos barsisaa dhugumati waqayyo lapee isinifi haa kenuu
@TesfayeZergawu
Ай бұрын
Do you want to remain Amhara racist Orthodox in power ? It is impossible.
@juleitfekadu
Ай бұрын
Ere gata hoy babatk honew yemiy zebabetutn ante ferdbachw
@user-vy9ib1vl1f
Ай бұрын
ዘራፊ መሆኑን ስይብራራ ጉድ አየሰማን ኢትዮጵያወ ሁሉም አንድ ነው መኘለው ህዝቡ የሚከፋፈል አይምሰልህ አንተ ባለአመስት አራትመኪና እንደምትንደላቀቅ ገንዘቡን ዘረፍክ ሀይማኖትህም ሸጠክ አትበላውም ቀድመህ ትበላለህ ማንም አየሠድንህም😃😃😃😃😃😃😃😃😃😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-fh2gb1pv4v
Ай бұрын
Abune berger hahahahhahahhahahhaha....hahahahahahahahahahahaha
Пікірлер: 40